ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ( የሕይወት መንፍስ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • የዮሐንስ ወንጌል 15 9፡17
    “አብ እንደ ወደደኝ እኔም ወደድኋችሁ በፍቅሬ ኑሩ። 10እኔ የአባቴን ትእዛዝ ጠብቄ በፍቅሩ እንደምኖር፣ እናንተም ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ። 11ደስታዬ በእናንተ እንዲሆንና ደስታችሁም ሙሉ እንዲሆን ይህን ነግሬአችኋለሁ። 12ትእዛዜ ይህች ናት፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። 13ስለ ወዳጆቹ ሕይወቱን አሳልፎ ከመስጠት የሚበልጥ ፍቅር ማንም የለውም፤ 14የማዛችሁን ብትፈጽሙ ወዳጆቼ ናችሁ። 15ከእንግዲህ አገልጋዮች አልላችሁም፤ አገልጋይ ጌታው የሚሠራውን አያውቅምና፤ ነገር ግን ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ስለ ገለጽሁላችሁ ወዳጆች ብያችኋለሁ። 16እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ እንድት ሄዱና ፍሬ እንድታፈሩ ፍሬያችሁም እንዲኖር ሾምኋችሁ። ስለዚህም አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። 17እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ፣ ትእዛዜ ይህቺ ናት።

КОМЕНТАРІ • 13

  • @tamirumathewos8981
    @tamirumathewos8981 5 років тому +3

    ጌታ ይባርክ ያሬዶ ሁሉ ነገር ከንተ ጣብ አይልም ሁሉም ቁልፍ ነዉ

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 5 років тому +2

    I couldn't say it better mother Teresa was the real reflection of Jesus christ. Remain blessed brother.

  • @wajanegakkuwait6358
    @wajanegakkuwait6358 5 років тому +1

    Amen amen

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 7 років тому +3

    I m speechless......

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 7 років тому +3

    u r a real teacher. your teaching is very unique and solid. I appreciate it. God bless u abundantly my dear brother.

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 5 років тому +1

    I can't get enough of it......yes I agree with you Mother Teresa was the real reflection of Jesus yared I couldn't saying better........

  • @jesusistheworldofsavior9420
    @jesusistheworldofsavior9420 7 років тому +1

    Amen!! Amazing message !!
    More grace and blessing be with you!!

  • @dogood9094
    @dogood9094 6 років тому +1

    thank you

  • @user-jg1pz5ou8x
    @user-jg1pz5ou8x 7 років тому +1

    ትክክልነክመምርተባርክ

  • @melatstrass1880
    @melatstrass1880 7 років тому +1

    Käs

  • @wondwosenworkneh4612
    @wondwosenworkneh4612 7 років тому

    Dear Won. Yared you are one of my best teacher ever but this is totally wrong
    ማርቆስ 12:30 አንተም ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ሐሳብህና በፍጹም ኀይልህ ውደድ። and
    ዮሐንስ 21: 15-18
    በልተው ካበቁ በኋላ፣ ኢየሱስ ስምዖን ጴጥሮስን፣ “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፤ ከእነዚህ አብልጠህ ትወደኛለህን?” አለው።እርሱም፣ “አዎን፣ ጌታ ሆይ፤ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ” አለው።ኢየሱስም፣ “ጠቦቶቼን መግብ” አለው። 16ኢየሱስም ለሁለተኛ ጊዜ፣ “የዮና ልጅ፣ ስምዖን ሆይ፤ በእውነት ትወደኛለህን?” አለው።እርሱም፣ “አዎን፤ ጌታ ሆይ፤ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ” አለው።ኢየሱስም፣ “በጎቼን ጠብቅ” አለው። 17ሦስተኛም ጊዜ፣ “የዮና ልጅ፣ ስምዖን ሆይ፤ ትወደኛለህን?” አለው።ጴጥሮስም ሦስተኛ ጊዜ ኢየሱስ፣ ‘ትወደኛለህን?’ ብሎ ስለ ጠየቀው ዐዝኖ፣ “ጌታ ሆይ፤ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንደምወድህም ታውቃለህ” አለው።

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 7 років тому +1

      Wondwosen Workneh
      ውድ ወንድም ወንዶሰን ጌታ ይባርክህ።
      የዮና ልጅ ሆይ ትወደኛለህን...ከወደድከኝ ጠቦቶቼን ጠብቅ ....ትእዛዜን ጠብቅ ማለት እኮ ነው ጌታን ፍቅር ምላሹ መታዘዛችን ነው ።
      ውድ ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

    • @tsegenetbedaso8180
      @tsegenetbedaso8180 5 років тому

      The only way to show that you love God is by Obeying him period.