የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ ክፍል 2 -Benegerachin lay
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ ክፍል 2 -Benegerachin lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
ስታምሩ , ጨዋታዎቻቹ ሲጣፍጡ :: እግዚአብሔር ያክብርልን :: እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም ::
Alemneh seems like a very genuine and positive person.
exactly.
ድምጹን ስወድለት
kl
Thanks
@@nardosendrias4766 vey very genuine and Humble
ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚታይባቹ ናቸው እናመስግናለን ሁላቹሁንም አለም ነዋሲ
በጣም የመከብረው ጋዜጠኛ ነው
የኔ ምርጥ ጋዜጤኞች መአዛ ና ደረጀ ናቸው
ከሊላው ጋዚጠኛ ጋር በአንድ ሚዛን አይቀመጡም ምድረ ጋጠወጥ ጋዜጠኛ ደሬናመአዛ የተለዪ ናቸው
ደረጃ እና አለምነህ ዋሴ የምንግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ ናቸሁ በጣም ጀግና ደሞም የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም አይረሳቹሁም
ወይ ዘመን ደስ ይል ነበር ያሳለፋችሁት የስራ እና የጓደኝነት ዘመናችሁ!
ጥሩ የትዝታ ጊዜ ነው።
💚💛❤ ደሬ በጣም የተዋጣልህ የትዝታ ባህር ነህ ።
💚እነዛን ድንቅ ጋዜጠኞች እያሞገስክ እና እያሞካሸህ ሙያቸውን እስከቁምነገራቸው አለባበሳቸውን እስከ አቋማቸው መልካቸውን እስከ ደምግባታቸው ጭምር በድንብ በመግለፅ ስታስረዳን 💛ከሚገባው በላይ ደስ ይልብሃል ❤ቅን ነህ ታታሪ ነህ ሁሉንም በትዝታ አይነ በህሊናህ በስእል ስለህ።
ለኛም ታሳየናለህ የማናውቃቸውንም እንድናስታውሳቸው የምናውቃቸውንም እንድናውቅ እንድናደንቃቸው ስላደረከን እናመሰግናለን 🙏።💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨💚💛❤👃👃🇬
አድናቆትና ቅሬታችሁ የምንረዳው ነው። ባህል ሚኒስትር የነበሩ ታዋቂዎችም ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለቸው። ጊዜው ነው። ቅር የምንሰኝበትን ነገር በትዝታ እያስታወስን ለዛሬ ኑሯችን መማሪያ ማድረግ ከቻልን ትልቅ ነገር ነው። ብዙ ደስ የሚል ትዝታ ነው ያላችሁ። በህይወት ኖራችሁ ያካፈላችሁን ትዝታዎች ዕውነትነቱን ከፊታችሁ ገፅታ መረዳት ችያለሁ። ደረጄ በህይወት ያሉ የጃንሆይ ዘመን ያገለግሉ የነበሩ ባለሙያዎችን ጋብዘህልን የነሱን ትዝታ ብታሰማን።
በጣም የድሮ የጨዋታ ይናፍቃል ሳምንቱ ረዝሞብኝ ነበር ይሄ ነው ጨዋታ
Me too
respect all
አዎ ይሄ ፕሮግራም እራሱ edite ለምን እንደተደረገ አልገባኝም የሳምሶን ንግግሮች በግልጽ ተቆርጠዋል አሁንም የሚዲያ ነጻነት አለ ለማለት አይቻልም
@@ammanmichael5590 ሀሀሀሀሀሀ
አለምነህ ነዋሴ በጣም ክብር አለኝ ለንተም ለሁላቹም ክብር ይገባችኋል
ዓለም-ነህ,ዋሴ እውነት ብለሀል ክብርና ምስጋና ለጌታ እናት'ለ-ድንግል 'ማርያም' ይሁን🙏🙏🙏
golden journalists sweet memory ...thank you Arts Tv
እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው በሳምሶን እና በጌታቸው መካከል ያለው ትዝታ
omg gold best memories. best 4 journalists thanks for sharing your experiences and memories
በትዝታ የሰባዎቸን እና የ80 ዎቹን የኢትዮጵያ ማስታወቂያ እና ራዲዮን ሁለንተናዊ ኩነት ስላስቃኛችሁን እናመሰግናለን:: አይ ጊዜ እንዲህ በትዝታ ወደ ኃላ ስንቃኘው እንዴት ነፍስን ያስደስታል:: ሁሉም በሙያው እንዲህ ያለፈውን በትዝታ እያስታወሰ ለቀጣዮ ትውልድ ቁምነገርን እንድንሰራ እመኛለሁ:: ደሬ እጅግ ድንቅ ፕሮግራምህን አደንቃለሁ:: እናንተ የሃገሬ ቅርሶች በጣም እናመሰግናለን:: አለምነህ ጌቾ ሳሚ እድሜ ጥገቡልን :: ጌቾ ሃይለማርያምን ነፍሱን ይማረው::
ምን አይነት ጊዜ አልፋችሁ እዚ ጊዜ መድረሳችሁ ይገርማል ግን ከምቾት ይልቅ ፈተና እንደሚያበረታ እናንተ ምስክር ናችሁ ።ሁላችሁም አሸናፊ ናችሁ ዛሬ።አቤት Tnx all god bless u
ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል አንድ ባች ትመስላላችሁ የሳሚ አራዳነት ደስ ይላል ለዚህም ነው አሁን ለደረሰበት ብቁ የማስታወቂያ ድርጀት ያበቃው በጣም አድናቂው ነኝ
እጅግ በጣም ጥልቅ ትዝታ ነው ወይ ጊዜ እንደ ቀልድ አልፍ ሲትይ ግርም ይላል በጉጉት የምንጠብቀው ጣዕም ያለው የሬዲዮ ፕሮግራም የቀን ዉላችንን ያሳምረው ነበር
ምን አለ ያንን ዘመን እንደገና ሪዋይንድ አድርጎ ቢያኖረን :: ጭልጥ ብዬ በዚያን ዘመን ውስጥ ገባሁና ለደቂቃዎች እንደሞተ ሰው ሆንኩ:: እንባዬ መጣ:: ደግ ዘመን ነበር:: ታንኪው ደሬ ያንን ደግ ዘመን አስታወስከን:: ያኔ እንዳሁኑ በብሄር አንተዋወቅም:: ብሄር የሚጠይቅም የለም :: መታወቂያችን ኢትዮጵያዊነት ነበር:: የሚያግባባን ወይም የሚያራርቀን አስተሳሰብና ባህርይ ብቻ ነበር:: በረዥሙ ተነፍስኩ በቁጭት :: እንባዬም መጣ:: ታንኪው እናንተ የዚያ ዘመን ሰዎች::
ትክክል ነው ያልከው @fekadu tadesse. ምርጥ ዘመን።
Zewde Reta አይይ አልተገናኝቶም :: እኔ የናፈቅሁት ከፖለቲካው ውጪ የነበረውን ህይወት ነበር:: : አንተ ወይም አንቺ ደግሞ ፖለቲከኛ ነብርክ መሰለኝ ትዝ ያለህ እሱ ነው
ፍቄ. . የተሰማኝ ስሜት እንዳለ ስላወረድከው. . Thank you..
እውነት ነው።
Enja..yehen ye jil politica be biher minamin yelal..zerejochu yashenefut be akatariwech meknyat new..@@fekadutadesse6682
ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት የሚያወራ ሠው አይወደድም ሳምሶን እናመሠግናለን፡፡ስለ አንድ ነገር ጥሩውንም መጥፎውንም ለይቶ ለትውልድ ማስተላለፍ ምኑጋር አንደሚያሥቆጣ አላውቅም እንዲያዉም ፖለቲካውንም ምኑንም እንደዚህ ብንወያይ ያለብንን የጭንቅላት ድርቀት ትንሽ ረስረስ እናረገው ነበር፡፡
አለምነው ዋሴ እና ደረጄ ሀይሌ እግዚአብሔር ሁሉ ጥሩ ነገር ያርግላቹ በጣም ጥሩ ስው ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ::👌👌👌👌
Wow Sunday morning radio program never forget nice memories so sweet time nothing like that i wish could come back old time again and again.thank you for bringing those legends, to remind us old times god blessed you Dere wonderful men .❤
ከዚህ ዘመን ኑሮ የድሮ ትዝታ ህይወት አለው
ክፍል ሁለት ምሽቴን አሳምሮልኛል አመሰግናለሁ እድሜ ይስጣቹ
oh my god I love this program 5 times watched
me too
Sami my bro .. I love this honest guy.. from California
ማሻአላህ ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው ምን አለ ጊዜ ወድ ኃላ መመለስ ቢቻል ደሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ኑርልን እንደዚህ ጣፍጭ ፕሮግራም ማን ያቀርብልን ነበር
ደሬ ያን መልካም ዘመን በትዝታ እየወሰድክ አስኮመኮምከን በወጣትነት ጊዚያት እጅግ በጉጉት የምንጠብቀው የሬዲዮ ፕሮግራም ነበር በህይወት ላሉት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላለፉትም ቀደምት ጋዜጠኞች ነብሳቹ በሰላም ትረፍ
የሀገሬ እንቁዎች በጣም ደስ የሚል ትውስታ ነበር እናመሰግናለን
Dereje,
Thank you so much for bringing these iconic people on your show. Even though I was young back then, I still have some great memories listening your guys radio show. Great journalism, journalists, funny and golden voice people. Thank you guys. We love you!!!
በእውነት ምርጥ ፕሮግራም ነው ጭልጥ ብዬ ሄድኩኝ ያን ደግ ዘመን አስብኩት ግን ሳምሶን የወያኔ ካድሬነቱ በጣም ያስታውቅበታል ፌክ ብር ኪሱን ያሳበጠው ስው ስለሆነ የድሮውን ዘመን ይኮንናል ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ከመአዛ ቀጥሎ
The most likeable program!! I respect them
I love watching and listening your lovely story guys. Dere please keep up bringing those kind of historical memories. lovely.
አስደሳች እና መሳጭ ጨዋታ የቀደሙ ጋዜጠኞች ያሳለፋችሁት ታሪክ ድንቅ ነው
Haaaaaaa በጣም ምርጡች ናቹ
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቱ ይሰጣቹ
ሀብቶም ነኛ ከጨርቆሰ
በነገራችን ላይ የሚገርም ፕሮግራም ነው ከ ደሬ ጋ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Dereje Haile...
you are an amazing media personality.
Watching this show brings back memories of my childhood and teenage years and tears mist my eyes.
Nostalgia is the romantic memories of the past, nostalgia is the good memories of the yesteryears.
In this two hours of your show,
I retraced my footsteps back.....
Kudos!
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ እድሜ ይስጣችሁ
እድሜን ይስጣችሁ ከጤና ጋር በጉጉት ነው ያየሁት
ጋሺ ደርጄ እናመስግንአለን
ጋሽ ደሬ እግዝአብሔር እድሜ ይስጥልን እናተም እዴ ይስጣችሁ በፍቅር ምትወደድ ጋዜጠኞች ናችሁ ልምዳችሁን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን ለሁላችሁም አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው
እድግ በይ ኢትዬጵያዊ ለዛ
Getachw ......OMG ....you are so cleaver...
Alemneh and Samson..... I respect you ....
Thanks Dere....
Guys. ...... You are so great ..
ይህን ዘመን እግዚአብሔር ይመልስልን ይህ ዘመን ምንም መከባበር የሌለበት እንኳን የስራ አለቃና ታላቅ ቀርቶ እግዚአብሔርንም የማይፈራ የመርገም ትውልድ ነው ። የደሬ ሽክ ማለት ደስ ሲል ሁሌ እንዳማረብህ ። አለምነህ ዛሬም ይህ ትውልድ ይህ ነጎድገድ ድምጽህ ሀሉ ልብ ውስጥ አለ ።አቀራረብህም ለየት ያለ ምክርና ሚዛናዊነት ያለበት ነው። ሳምሶን ከዘመኑ ጋር ለመዘመን ስትል ይህን ለዛ ከአዲሱ ትውልድ መንፈስ ጋር ተደበላልቆብሀል ። ዝም አልልም ፲ን መች እንጠብቅ?
ሳምሶን እንዴት በማይካራፎን መነገድ እንደሚቻል እያሳየ እሱንም አድንቁልኝ ማለቱ ከጋዜጠኝነት ስነ ምግባር አንጻር ብዙም የሚወደድ ባይመስለኝም ሌሎቹ ልምዳችሁ ለሙያው ያሳያችሁት ትጋትና ብርታት ልቦና ላለው ምርጥ ትምህረት ነው፡፡
የጋዜጠኛ ፈርጦች በጣም የምንወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏
Am watching again and again, hope u guys a lot to say, wow so enjoyable program. Thanks Arts TV.
ቆንጆ ጨዋታ ነበር እናመሠግናለን ደሬ፡፡
ደሬ. . . . ኣንተ ገራሚ ሰው. . . ምን ብዬ እንደማደንቅህ ስለማላቅ. . ዝም ብያለው። የጋዜጠኛ ቁንጮ. . . ደሬ ምርጥ ሰው።
ደሬ በጣም ነው የማመሰግንህ በጣም ብዙ እወቀት መው ያስጨበጥከን እየሳኩኝ ና እየተዝናናሁ ነው የተከታተልኩት
😂😂😂በጣምነው ደስ ምትሉት ቁምነገርም ኖሮት በጣም ያስቃል አይ ድሮ ነገር ❤️
Sammy ur a great person n keep it up
Woooo so Amazing please part 3
የሚገርም ትዝታ አለም ነህ ሳምሶን ደረጀ ጌታቸው ስወዳችሁ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤
የምን ግዜ ምርጦች እናመሰግናለን
ህልም መሰላችሁኝ። እናንተን የሚተኩ ጋዜጠኞች እንድትፈጥሩ አደራዬ ጥብቅ ነው። ጤና፤ ሀብት፤ የሰው መዉደድ ከረጅም ዕድሜ ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
አቤት ሳምሶን ዘጭ ያለ አጭቤ ነበር ነገሩ አሁንም ይመስላል! ዋው ደስ የሚል ትዝታ ደሬ በጣም እናመሰግናለን ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ እይታ ነው የሰጠኽው በማስታወቂያ ሚንስቴር ውስጥ የነበረውን ቢሮክራሲ ነገሩ ዛሬም አለ::
when was a little girl I remember those radio programs my parents were listening. every morning.
Alemeneh is genuine, humble and a positive person. Big respect ✊ Samson sounds very bitter and distractive. Wondering how he manages his coworkers ? he stated he treats them well but his expression gives different impression.
Couldn't agree more...he (SM) strains every effort to hide his mischiefs and treacherous way of getting wealth....which in later days become an expert after palling around with TPLF gangs and now he is practicing የሌባ አይነ ደረቅ kinda game.
Very interesting Thank you dere👍👍👍👍
One of the two best journalist deregie and alemenh. Alemhn is so charismatic. Samson still trouble making guy.
በትዝታ ወደ ቀድሞው ዘመን ስለመለሳቹን እናመሰግናለን።
የምንግዜም ምርጥ ጋዜጠኞች ናችሁ
ዋዉ ደስ የሚል ትዉስታ አላቹ ባላቹበት ሰላማቹን ይብዛ .....በነገራችን ላይ!!!
ጨዋታዎቻቹ ሲጣፍጡ :: እግዚአብሔር ያክብርልን :: እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም ::
መስፍን ደስታን ረሳችሁት ወይ? ከ30 ዓመት በፊት ወደ ነበረ ትዝታ ወሰዳችሁኝ! ጌጃ ዴራ ነበርኩ፣ ዓለም ዓቀፍም ነበርኩ፣ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ! በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የሰራችሁት!
እናመሰግናለን 👌🙏
ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል
የዚህን ዘመን ከልብ የሆነ የሃገር ፍቅር መንፈስ፣ አንድነት እና ትጋት የሚመራው ቢገኝ ሃገራችን የት ትደርስ ነበር:: ከሚያስቆጩ ጭንገፋዎች አንዱ ነበር::
ደጋግሜ፣ደጋግሜ አየሁት፤አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለሁ- ይህ የከዋክብት ስብስብ በፍጹም በሶስት ክፍል ማለቅ አልነበረበትም። አነሰ ቢባል እንኳን አስር ክፍል መዝለቅ ነበረበት። ደሬ ትልቅ ሰው እባክህ እንደዚህ ያሉ ጠብሰቅ ያሉ ሰዎችን ስትጋብዝ ረዘም ላለ ጊዜ ቆይታ ቢደረግ መልካም ነው እላለሁ። ረጅም እድሜ...
በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1972 ነው ከአገሬ የወጣሁት ግን ብዙ ትዝታዎች አስታወሳችሁኝ, አመሰግናለሁ!!!
ዋው ረጅም ግዜ ነው ወንድሜ፣ ፈጣሪ ወደ ሀገርህ በሰላም ይመልስህ። ጥሩ ግዜ ።
Stunning one!!!
ደረጀ እና አለምነው ዋሴ በጣም የማደንቃው ጋዜጠኞች ናቸው እጅግ በጣም ጥሩ እና ሚዛናዊ ናቸው ይቅርታ ሣምሶን አጭቤ ነች ስለ 4ኛው ጋዜጠኛ ስለማላቀው ማውራት አልፈልግም።
What a beautiful conversation? You make me 🤣😭 yaa that's life I love you Nurelge 🙏🏼
Boy , I enjoyed your program It was very entertaining and reminds me the old good old days. 🙏🏻 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አለም ነህ ዋሴና ደረጀ አንድ ላይ እመኝ ነበር በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ዋዉ ትዝታችሁ በሳቅ ይገላል ። አለምነህ በሳቅ ገደልከኝ አንተ የዶሮ ሌባ ነህ ውይ ሞትኩኝ በሳቅ
በአንድ ቀን ሶስት መቶ ብር አገኘህ ምን ተሰማህ? ከፍተኛ ደስታ ኦው ደስ የሚል ትዝታ ነው። እግዚአብሔር ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ። ጋሽ ደሬ እባክህ አልፈህ አልፈህ አቅርብልን ። የድሮ እቃና የድሮ ሰው አይገኝም።
የአለምነህ ቅነት ምችት አለኝ ::
ደስ ስትሉ አለምነህ ምርጥ ሰዉ ደርሻ ሀሙስ ማታ በ90 ዎቹ በ ቲቪ ጥያቄና መልስ ደግመህ ብታዘጋጅ በዚህ ብቃትህ እያዝናናህን ያላወቅነውን እንድናውቅ አርገን እባክህ
ዋው ግሩም ትዝታ
የሚገርም ታሪክ ነው ያሳለፋችሁት
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው
Love you so much guys 👏❤️
አሪፍ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን
ደሬ የስቴድየሙ ነገር አፈረሰኝ በሳቅ አይ ያራዳ ልጅ ጨዋታው እንኳን አይጠገብም ለዛ አለው ያን ዘመን አስታወሰኝ
Please discuss about Tesfaye Habtegebriel too, he was an amazing anchorman and one of my favorite journalists.
አመሰግናለሁ አይ ደሬ ደጉ ግዜ ጥሩ ጨዋታ ነበር
አዝናኝና አስተማሪ
Wawwww yenate geze betam yameral anyway ❤️❤️❤️
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ተቆርቛሪነታቸሁም ይበል የሚያስብል ነው የድሮ ከእሁድ ወይም ከቅዳሜ ፕሮግራም አብርሃም አስመላሽ ከአዋሳ ረስታችኃል ወይም እኔ የማስታወስ ችሎታዬ የተደናበረ ይሆን ይሆናል
ሳምሶም በመጀመሪያው ፕሮግራም ለምን ቆጣ እንዳለ አሁን ገባኝ። ወርቃማው ትውልድ ሁሌ የምትታወሱ እንወዳችኋለን!!!
አቶ ደረጀ እንኮአን ይህን ታሪካዊ ፕሮግራም ለመሥራት እግዚአብሔር ዕድሜውን ሰጠህ እያልኩ በጣም ከማድነቄም በላይ ትውስታ አለኝ: እናንተ የሬድዮ ልጆች በጣም የምትደነቁና ፍቅርን አስተማሪዎች ናችሁ:: እኔም እንደናንተም ባይሆን ትውስታ አለኝ የሚገርምህ የ80 ዓመት ስሆን ሁላችሁንም ወልዶ ከማድረስም አያትም ነኝ:: 12ኛ እንደጨረስኩ በአስተዳደር ክፍል በ200 ብር ተቀጥሬ ስሰራ እያለሁ ሌላ መሥሪያ ቤት የ50 ብር ልዩነት ስላገኘሁ ቶሎ መልቂቂ ስለማይሰጥ የዓመት ፈቃድ ወስጀ መልቀቂያ ስጠይቅ እኛ ሳንፈቅድ ጥለሽ ስለሄድሽ አይሰጥሽም ተብዬ አዲሱም መሥሪያ ቤት የገንዘብ መሥሪያ ቤት ስለነበረ እንድመለስ ስጠየቅ ፈቃደኛ ባለመሆ ለ4 ወር ያለደመወዝ ተንግላትቻለሁ አሁን በሦስት መንግሥት ሠርቼ ብአሁን ሰዓት ለጡረታ በቅቻለሁ:: ታዲያ የተገፋ ከፍ ይላል ሳምሶን እንኮአን ደስ አለህ ከፍ እልህ እንጅ አልተጎዳህም በሉ ልጆቼ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ:: አሜን!
እንደ ሳምሶን አይነት ጉረኛ እራሱን ሰማይ የሰቀለ ከቶ የለም .....ይህ እኮ የማናችንም ያለፈ ትዝታ ወደኋላ እየሄድን የምንስቅበት የምንገረምበት ትዝታ ነዉ ። እሱ ግን በጣም ይዘባነናል
እኔ ልጅ ሆኘ ሁሌ አለምነህን አባቴ ሲሰማ ድምፁ ደስ ይለኝ ነበር
➽➽ሳምሶን የምትባል ተምች ➽አለቆቻችን አያቀርቡንም ነበር አያጫውቱንም ነበር እያክ የምታለቃቅሰው በዛ ዘመን እኮን አለቃህ አባትህ በዛ ዘመን መቼ አቅርቦ አጫውቶህ ያውቃል?? አንቱ ብለህ ጓዳ ተደብቀህ አድገህ ዛሬ አለቆችህን ስትወቅስ አታፍርም ።የአለቆችህ ፀባይ ደግሞ የዘመኑ አሰተሳብ የማህበረሰቡ ንቃት የተከተለ ኘው አለም በሙሊ አለቃውን ጌታየ ብሎ አጎንብሶ እጅ በሚነሳበት ዘመን ምነአይነት መቀራረብ ፈለክ
Very correct
ወረኛ ነገር ነው የወያኔ ተላላኪ እንዳልነበር ቀዳዳ በለው
Part 3 continue
አራታችሁም እማትጠገቡ ናችሁ❤❤❤❤❤
Wow Alemne betam des yemil natural sewu new, hulachihum des tilalachihu, hiyiwotachihu rasu dirama yiwotewal
ወይኔ ጌታቸው ማንጉዳይ ! እንዲህ አይነት አልመሰልከኝም ግን ድምጽህን እንዴት እንደምወደው የቅዳሜ ድራማ በተለይ ልክ ሰዓቱ ሲደርስ ድራማውን እነሆ የምትለው ነገር፡፡
እሁድን ፡ ከእሁድ ፡ ፕሮግራም ፡ ጋር ፡ ነበረ ፡ ነገሩ ፣
ሁሉም ፡ በየቤቱ ፡ ከሬዲዮው ፡ ጋራ ፡ ተሰይሞ ፣
መቼም ፡ የማይረሳ ፡ ድንቅ ፡ ዘመን ፣
ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ እ.በጣም እናመሰግናለን፡፡
ደርዬ!! ምርጦች!!