"ዳጊ እኔን በቁመት ስለበለጠኝ ደስ ብሎታል ..." ሳቂታዋ ቃል ከጓደኞቿ ጋር ፈታ አደረገችን //በቅዳሜ ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 423

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 Рік тому +232

    አላህ ሆይ ሀገራችነንም ሳቅ በሳቅ አድርግልን ያረብ !

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Рік тому +101

    በዚህ አጋጣሚ እነ ቃልዬን 100 ሺ እናስገባቸው

    • @siltube2735
      @siltube2735 Рік тому +3

      እኔንም መቶ አስገቡኝ እስቲ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Рік тому +2

      ሳቋ በጣም ነው የሚያስታውከው🤮👂🦟

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Рік тому +34

    ዋውውው ቃልየ የኔ እብድ ስወዳት ፈታ ታርገኛለች
    ማሮች ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን
    From Eritrea

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Рік тому +77

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም ገና ። የኢትዮጵያም ሰላም ፈጣሪ ያምጣልን ።

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f Рік тому +61

    ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እንኳን አድርሳችሁ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Рік тому +9

    የሁላችን ጌጦች ናችሁ::እግዛብሄር የበለጠ ደስተኛ ያርጋችሁ::

  • @ያአሏህእዚነትህንያረብ

    የቃል እህቷ ደስ ስትል ሴትልጂ እረጋ ሲል ነው

  • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ

    አላህ ያስቃችሁ😂😂 ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ያረብ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሳቅና ደስታን ይፍጠርልን ለቤተሰቦቻችንም ለራሳችንም የሳቅ ኑሮ ይስጠን

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ ባገር ውስጥም ካገር ውጪም ያላቹ የኔ ምርጦች ስታምሩ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው ሳቅሽ ሚጋባው ሁሌም ሳቁልኝ

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un Рік тому +34

    አሥፍቲን አላህ ያሸርልን ያረብ የኛ እሩህሩህ❤

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd Рік тому +5

    ቃልዬ ልክ ነሽ ያገኘነውን አጋጣሚ ወደ ሳቅ ቀይረን ፈታ ካላልን ህይወት ከባድ ነው ሚሆነው😃😃😃😃

  • @bellabella5908
    @bellabella5908 Рік тому +13

    ዳጊ ታርኾን የወደዳት ይመስላይ ሁለቱም ያምራሉ😍

  • @totoal5243
    @totoal5243 Рік тому +6

    ማሪያምን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ደስ ሲሉ😂😂😂

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ቃልን እና አለምዬን ስለጋበዛችኋቸው ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Рік тому +30

    የአመቱ ደስየሚሎ እንግዶች

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 Рік тому +14

    ደስ ስትሉ የምር አስቂኝ ናችሁ ደብሮኝ ነበር ከልቤ አሳቃችሁኝ❤

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Рік тому +21

    ቃልዬ አለምዬ የኔ ፍልቅልቆች

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Рік тому +29

    ❤❤❤❤ማሻአላህ ደስ ስትሉ ከሳቃችሁ😂😂😂😂 ኮፊደሳችሁ ጠንካራዎች ናችሁ በርቱ አይዘችሁ❤❤❤❤😂

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Рік тому +29

    ኣሞኝ ነበር ቃልየ ፈታ ኣረገችኝ እግዚአብሔር ይስጣት❤😂😂😂

  • @abby8509
    @abby8509 Рік тому +46

    እንኳን አደረሳችሁ አምሮባችሗል ( በይበልጥ ደግሞ አስፍየ ቢኖር መሸሻ ይሙት አገራችን ሰላም ቢሆ ውብ ነበር እሚሆነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Рік тому +1

    በጣም ደሰ የምትሉ ሰውች አያችሁ ቃልዬ ሁሉም ደሰታቸው ተመስገን ብለው ፈጣሪ ለዚህ አደረሳቸው እረጅም አጭር ሰለሆንን አይደለም አላህ የፈጠረውን ምንም ይሁን ምንም ማመሰገን ለሰው ልጅ በሙሉ ክብር ያሰፈልጋል ቢቻል መረዳት አላህ ይረዳችሁዋል አያችሁ ሸብረቅ ደመቅ አደረጉት ኢቢኤሰን ኢቢኤሰ የደሰታ የሃዘን የሁሉ ቤት ነው የደሃ ቤት ቀና የሚያደርግ ዘር አይማኖት ሳይል ሁሉንም በአንድ ያቀፈ ቤት ሰለሆነ በጣም አደንቃቸዋለሁ ከባለቤቶቹ እስከ ሰራተኞች ሰነምግባራቸው የኢትዮጵያ ህዝብ አይረሳቸውም በርቱ የዚህን አይነት ሰው አበረታቱ እናመሰግናለን

  • @tigi886
    @tigi886 Рік тому +8

    የእግዚአብሔር እፁብ እና ድንቅ ስራ ይገርማል🙏

  • @GhV-fu6lq
    @GhV-fu6lq Рік тому +16

    ያርብ ሀገራችንን ሳቅ በሳቅ አርግልን ነፃ ያውን ኢትዮ ትሳቅ❤❤❤

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ደስ ሲሉ እንዴት እንደሳቅሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Addislegessemusic
    @Addislegessemusic Рік тому +18

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🎄🎁

  • @bisratdegif1280
    @bisratdegif1280 Рік тому +1

    እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ለኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር መጨከን እንዴት ያስቀናል ተባረክ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +7

    ዳጊ ታርኳን በገባት ብይ ተመኝው ምክንያቱም ጓበዝ ልጆ ነው. አለምየም እንደዛው ቃልየማ ዳዊት በቂ ነው ክሱ ጋር ተዳርቂ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    እግዚአብሔር ሆይ የአማራ ህዝብም የሚስቅበትን ቀን ቅርብ አድርግልን. ሁሉን ነገር የማደምቀው ለካ አማራ ነው ባእል አይመስልም እኮ ዘንድሮ 💚💛❤🙏

  • @eexx3730
    @eexx3730 Рік тому +1

    በጣም ነው እምታምሩት ሰው ሰው በመሆኑ ብች ነው እጀ ቁመቱ እደባህረዛፎ ቢረዘም አስትሳሰብ እማይጠቅም ተሆን ምንያደረገል

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Рік тому +6

    ማሻአላህ የአላህ ተአምር ድንቅ ነው እጥረታችሁ ውበታችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Рік тому +2

    ዳጊለመጀመሪያግዜ:ጓበስብለህ::ሰላምየምትላትአገኝህስታምሩ❤❤❤

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا Рік тому +7

    ውይ ከተግባራቸው ሳቃቸው ያስቀኛል

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj Рік тому +1

    አላህ ሆይ ሀገራችነንም እንድህ ሳቅ በሳቅ አድርግልን ያርብ❤❤❤

  • @KENATUBalcha
    @KENATUBalcha 11 місяців тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን በሳቅ ሙላት 😂😂😂😂

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እኳን አደረሳችሁ ❤😊

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ Рік тому +12

    የኔ ማሮች ስታምሩ አራታችሁም ድምቀቶች ናችሁ ❤

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 Рік тому +4

    እጅግ ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም ነው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +13

    እንኳን አደርሳቹ አደረሰን ❤❤❤❤❤ቃልዬ እና አለምዬ ❤❤

  • @nurazubayer9365
    @nurazubayer9365 Рік тому +3

    ቃል እውነትም ቃል❤❤❤❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 Рік тому +9

    😂ቃል እኮ ሳቋ እራሱ ያስቃል እኮ 😂

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 Рік тому +7

    ተፊጥሮ ድንቅ ነው ያምራሎ❤😂

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому +1

    አይ ቃልየየበፊቱና ያሁኑ ቫይታሚን አንድ አይደለም አላለችም😂😂

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Рік тому +1

    በእውነት ከኔ አይነት ሱፍ ለብሶ ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ በዘር በሀይማኖት ሰውን ከሚያባላ ቀርፋፋ እነዚህ አያምሩም? ተባረኩ በፍቅር የተሞሉ ውብ ኢትዮጵያዊ የናንተን ሳቅና ቅንነት ለሁላችን ያድለን ሲያምሩ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا Рік тому +4

    ትንሽየዋ ደስ ስትል

  • @nastanettube
    @nastanettube Рік тому

    በጣም ታማራላቹህ እዉነት ነዉ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ብዙ መስራት የሚችሉ የሚፈልጉ አሉ

  • @milikam3918
    @milikam3918 Рік тому +3

    መድረኩን አደማመቁት ፈጣሪ ሁሌም ደስታ በደስታ ያድርጋት ሀገራችን 🥰🥰🥰🥰

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Рік тому +7

    ሰላም እንኳን አደረሳቹሁ ቃልዬ አለምዬ እና ታሪክዬ በጣም ነው ምታምሩት ❤❤❤❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Рік тому

    ዋ ደስ ሰትሉ እኔም ከእሕቴ ጋር እመሳሰል ስለነበር ብዙ ነገሮችን አሳልፌአለሑ እንደውም በድንጋይ የተፈነከትኩበት ግዜም አለ እሕቴ ባጠፋችው እኔ ተፈንክቻለሑ ግን ደስ ይለኛል እን ደ ትዝታ ነው የምወስደው ደስ ስትሉ እንዲሕ እየወጡ ከስው ጋር ሲገናኙ እራሳቸውን ከፍ ከፍ ያደርጋሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw Рік тому +2

    በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት አማኞች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አስፊቲ የኛ የዋህ የኛ መልካም እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ይጎብኝህ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Рік тому +1

    እኔ እንዴት እንደሚያስጠላኝ የቀበሌ ፅጉር በእራስ መኩራት ነዉ እሚያዋጣዉ የሰዉ የሰዉ ነዉ የሰዉ ወርቅ አያደምቅ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Рік тому +4

    በጣም ውብ ናችሁ❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Рік тому

    ፀጊ በጣም አምሮባቹኃለሁ እንኳን ደሰ አላቸሁ

  • @bute5158
    @bute5158 Рік тому +1

    ደስ ይላሉ በተለይ የመቀባበል ሲመጣ ደስ ይላል በአሉ ይህ ነው ዛሬ ነው ይህ ነው

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Рік тому +4

    ተመስገን ዳጊ ዝቅ ብሎ ሰላም የሚለው አገኘ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Рік тому +3

    አጃጃለችኝኮ ቃል አቦ ሳቋ ደስ ስል😂😂😂😂

  • @semirakadr9252
    @semirakadr9252 Рік тому +1

    ስታምሩ በርቱ ጠንክሩ ጎቦዝ ልጆች ነቹ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому

    ሀገራችን ሰላም ሆኖ ሁሌም ምንስቅ ያርገን ቅዳሜ ከሰአቶች አወዳቹ አለሁ ሰላማቹ ብዝት ይበል እነ ቃል በርቱ

  • @HalimEndris
    @HalimEndris Рік тому +3

    አላህሆይሀገርችነንምሳቅበሳቅአድርግልንያረብ❤❤

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    መሸአላህ ሲያምሩ እውነት ፍታ ነው ሚያርጉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Рік тому +1

    ቃልዬ የኔ ፈድሻ ❤❤❤አለም እኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Рік тому +12

    የአማራን ህዝብ ሳቅ መልስልን ጌታሆይ 🙏🥺🥺💚💛❤️💪

    • @sanchod3824
      @sanchod3824 Рік тому

      Machem aymelesem matrebu hezebh

    • @Ketty-p5c
      @Ketty-p5c Рік тому

      መን ወስደባቸው😂😂😂

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 Рік тому +2

      @@sanchod3824 እኔኮ ተከብት ጋ ወይም ተቁልቋል ጋ አላወራሁም ነፍሰ በላወች 🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 Рік тому

      @@Ketty-p5c ሞት ይውሰድሽ ተነዘር ማንዘርሽ ከብት ቁልቋላም 🐄🐄🐄🐄🐄🐄😂😂😂😂😂😂😂😂😂🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵🌵😂😂😂😂😂😂

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw Рік тому +5

    ፈታ አረጉን የኔ ልዩውቺ❤❤❤❤🎉

  • @Gamryo
    @Gamryo Рік тому

    በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Рік тому

    ቃልዬ ሳቅሽ እኔም ያስቀኛል ዉቦች ታምራላቹ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Рік тому

    ቃል አምሮባችሆል

  • @amanuelaregay2123
    @amanuelaregay2123 Рік тому

    እውይይይ ቃልዬ ደስ ስትል። በጣም ደስተኛ ነች😍😘

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Рік тому +3

    ምነው ግን መቀመጫ የለም

  • @panshapanshaa6042
    @panshapanshaa6042 Рік тому +1

    ወይ ደስ ስትሉ 😂አጭር ሰው እና አህያ አንቱ ሳይባል ያረጃል አሉ 😂😂😂😂

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 4 місяці тому

    ሡባሀን አላህ ያአጅባል ያአላህ ሥራ

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ

    ሀገራችን ሰላም ሆኖ ሳቅ ያብዛልን

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Рік тому

    Egziabher Ethiopia Ena selam yadegrilahen

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Рік тому +1

    ዓለም ትለያለሽ ❤

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 Рік тому +2

    አቦ እግዚአብሒር እናንተንም ከናንተ ቡሁላ ሚመጣውን ዘርአችሁሉ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Рік тому +1

    ወይኔ የ አላህ ሰራ ግሩም ነው ደሰ ትላላችሁ

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Рік тому

    ባለወርቃማዋ ፀጉር ስታምር❤❤

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    አልም ግን ስወዳት የኔ ዝምተኛ❤❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Рік тому

    ❤❤❤😂😂😂እዉነትም ሳቂታ ፈንዲሻ ነገር ናት ❤እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉!!!

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወገን እረ እንሳቅ😂😂❤❤❤❤ከእነ ቃልዬ😂😂🎉አላህዬ 🎉ሳቅ አችንን 🎉አብዛልን

  • @emu4176
    @emu4176 Рік тому +1

    የምር ክፍት ብሎኝ አልቅሸ ስጨርስ ቃልዬ ሳልፈልግ አሳቀችን ማርያምን😂😂😂😂😂

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Рік тому +4

    ቆንጆወቾ ስታምሩ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Рік тому

    አሰይ ቃልየ ደስ ስትሉ ሁሉ ዘመናቹ ሳቁ from Eritrea❤😂❤😂❤😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +7

    ኢቢስ ዛሬ በቃልየ ሙቅ ደመቅ አለ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Рік тому

    አለምኮ ግን ጨዋ ነች ታሪክም መሻአላህ ፀባይ

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr Рік тому +1

    ምንም የዘንድሮው በአል ባያስቅም ሰላም ለሀገሬ

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 Рік тому

    Mashallah das selwe Allah desetachone yechemerelacho

  • @زمزمالمديني
    @زمزمالمديني 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ቃልየ እወድሻለሁ

  • @oumerjemal8470
    @oumerjemal8470 Рік тому +1

    ወነድማችሁ ደህናነው እበክሽ ነገሪኝ ቃልየ አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 Рік тому

    ሡአለህ የአለህ ትአሚር

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt Рік тому

    ያረቢ ደስ ሲሎ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Рік тому +2

    ፀጉ እደት ደሰ እደምተልኝ
    እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉❤❤❤

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Рік тому +2

    😂😂😂ቀወጡት እኮ❤ እግግዚአብሔር ይመስገን❤ እንኳን አብሮ አደረስን 😢😮

    • @Ty23r
      @Ty23r Рік тому +1

      እዴ ቀወጡት ብቻ ሳቃቸው እኮ እደአሮጌ ጣሳ ቋቋቋቋቋቋ😂

    • @ajsdnxn7941
      @ajsdnxn7941 Рік тому

      ክክክክክክክ በጣም ኽኽኽኽ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 5 місяців тому

    ስታምሩ

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey Рік тому

    ደስ ሲሎ በርቱ❤

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Рік тому

    ቃልየ የእኔ ፈንድሻ❤❤❤❤❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Рік тому +3

    ዋውውው በልዩነት ስታምሩ 😍😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @betibeti6250
    @betibeti6250 Рік тому

    ደስ ሲል በእግዚሐቤር❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Рік тому

    ቃልየየየ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Рік тому +1

    ዳጊ። አሊ እኩልናቸው 😍😁

  • @gfj5233
    @gfj5233 Рік тому

    ሥታምሩ ግን መቀመጫ የለም❤❤❤❤❤❤

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks Рік тому

    ማረያም ስታምሮ 🎉❤❤❤❤