КОМЕНТАРІ •

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 3 роки тому

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 5 років тому +11

    ወደ ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። ሰብስክራይብ በማድረግ ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ አድርጉ። ይህንን ቪዲዮ ላይክ ፤ ሼር ፤ እና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን እና ፍቅራችሁን ብትገልፁልኝ ደስ ይለኛል። ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @MMM-xm2ti
      @MMM-xm2ti 4 роки тому

      እውነት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @matiwosbirhanu9485
    @matiwosbirhanu9485 5 років тому +3

    በጣም ነው ምወድሽ እህቴ መልካም ሰው ነሽ ትምርትሽ በጣም ጥሩ ነው ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ።

  • @tigialem7645
    @tigialem7645 5 років тому +2

    Thank u Ayniye, u helped me a lot to be the best version of my self, and to be a good wife and to be good mom too, u are really smart have a blessed Sunday

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha 5 років тому

      I’m happy to hear your feedback😀. You’ve a blessed day as well. Thank you!

    • @ilovemydad3492
      @ilovemydad3492 4 роки тому +1

      @@InspireHabesha please text me your phone number

  • @okbottling1878
    @okbottling1878 5 років тому +1

    God Bless you!!!!!!! Dear Ayni So so so wonderful .

  • @kmakma9541
    @kmakma9541 5 років тому +5

    You are so amazing and helpful..

    • @mytube2450
      @mytube2450 5 років тому

      Betam👍👍👍! Egziabiher ybarkat😘

  • @berekayehaya9225
    @berekayehaya9225 5 років тому +1

    Ayni unkan beselam mexash ye zarew timirt degmo liyu no tebaraki uwnet iyandandu misale yene tarik yimeslegnal great job thank you

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 5 років тому

    ዓይኒ ስለ ጠቃሚ ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን,
    ሰው በሌለበት ስዓት እንዳንቺ ዓይነት መካሪ አስፈላጊ ነውና ከዚህ በበለጠ ካንቺ እንጠብቃለን በርቺ እህት

  • @ትዕግስትቲጅ
    @ትዕግስትቲጅ 5 років тому +1

    ዋው ደስ ይላል በርች

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @amuyemikiyetemi3049
    @amuyemikiyetemi3049 5 років тому

    Thank you

  • @senpermintesnot1634
    @senpermintesnot1634 2 роки тому

    Tleyalesh

  • @abebinacooking
    @abebinacooking 5 років тому +1

    ምክርሽ ሁሉ ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ በርቺ ሰብስስክራይብ አድርጌአለሁ አንቺም ወደኔ ጎራ በይ

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን በርቺልን ማሬ

  • @elizabethahmed5552
    @elizabethahmed5552 5 років тому

    አይኒ የዛሬው ቶፒክ ልክ እኔ ውስጥ ያለውን ነገር ነው እምትነግሪኝ ።በኔ ግምት ከባለቤታችን ጋ ብቻ ሳይሆን በጣም ከምንወደውም ሰው ጋ ችግር ተፈጥረው ሳንነጋገር ጊይዜ ከሰጠነው በተነጋገርን ቁጥር ያን ሰው መስማትም ማዳመጥም ፍላጎት አይኖረንም ።ይህ ሰውም በምን እንደተቀየምን ስለማያውቅ ለውጣችንን ብቻ በማየት ፌሽዋል ለውጣችንን ብቻ አይቶ ይባስ ሳናጣው እንችላለን ብዬ ስለማስብ ከምን ቀርበው ሰው ሁሉ ሰው ጋ ፍትውን መዳኒት መነጋገር ነው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha 5 років тому

      በጣም ትክክል ነሽ. አመሰግናለሁ ለምክርሽ::

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 роки тому

    Wow Bravo 👍 👍 ❤ 😘

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 років тому

    ኡፍ:የኔ:ማር:የምትመክሪን:ምክር:ውስጤ:ነው:በጣም:ወሳኝ:ልትዳራችን:መስረት:የሆኑ:ነገሮች:ናቸው:ቸሩ:መዳኒያለም:ይባርክሽ::

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +1

    አመሠግናለሁ አይኒ

  • @senpermintesnot1634
    @senpermintesnot1634 2 роки тому

    Wededkush enat

  • @ferdoshassen3262
    @ferdoshassen3262 5 років тому

    አትጠገብ አመሰግናለሁ

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 4 роки тому

    Nic

  • @EthioAradatube
    @EthioAradatube 5 років тому +4

    የምታነሽዉ ነጥብ ወሳኝ ነዉ

  • @የአቧጊዳሽፍታ
    @የአቧጊዳሽፍታ 5 років тому

    በእናትሽ እኔ ትልቅ ችግር አለብኝ ለምን ነገር ቢለኝ እሽ ነኝ ማለት ነገርን እቅልዬ ነው የማየው ስለዚህእንዳንዴ ባለቤቴ ንቀት ይመስለውና በተለይ ልጃቼ ፍት ዱዳነኝ መስራት ፣ማንበብ በቃ ከሰው ጋር ብዙ ማውራት አልወዲም ።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha 5 років тому

      i Love Ethiopia contact me privately. I need more info.

    • @bintsemu8941
      @bintsemu8941 5 років тому

      የኔ ቢጤ ነሽ እኔም በጣም ችግር አለብኝ

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 5 років тому

    እናመሰግናለን እህቴ ። ግን ምን ዋጋ አለው አላገባሁም አላገባምምምም ። ምክንያቱም ያሁኑ ጊዜ ወንዶች ግንዘብ አጫርሶ ላሽ ነው እንጅ የእውነተኛ ፍቅር ትዳር የሚፈልግ የለም ። ። ። ። ። ። ።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha 5 років тому +2

      ምርጫሽን እስተካኪያ ሁሉም ወንዶች እንደዝያ አይደሉም:: አጋጣሚ አንቺ የቀረብሻቸው ነው የሚሆኑት::

    • @hanekonjo7363
      @hanekonjo7363 5 років тому

      @@InspireHabesha አመሰግናለሁ እህቴ ። በእርግጥ እኔ ገብቼበት አላየሁትም ግን በተለያዩ እህትና ጓደኞቼ የሚያለቅሱን የደም እንባ ሳይና ስሰማ ከምን አይነት ወንድ ጋር መቀራረብ እንዳለብኝ ስለሚያስፈራኝ ዳር ቆሜ የጫወታው ተመልካች ሆኜ ቀርቻለሁ ።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha 5 років тому

      አሉ በጠም ጥሩ ወንድሞች ግዜ ወስደሽ ማጥናት ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ::

  • @hayatmussema7429
    @hayatmussema7429 5 років тому

    👍👍👍

  • @teshmekete9527
    @teshmekete9527 5 років тому

    berchi

  • @nakeazahid5193
    @nakeazahid5193 5 років тому

    Amsganalu

  • @AA-wo2to
    @AA-wo2to 5 років тому

    አይንዬቆጆ

  • @AA-wo2to
    @AA-wo2to 5 років тому

    ይህንንምክርሽንዱሮደርሶልኝበሆንሂዎቴዝብርቅርቁከዎጣሆነምንዋጋለውውውውውው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha 5 років тому

      Sorry to hear that. Try your best now.

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት

    ወይ እንግሊዝኛ