MK TV ዐውደ ስብከት | ፍጻሜዬን አሣምርልኝ - በዲ/ን ምትኩ አበራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 2 роки тому +1

    አሜን /3 ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    በእውነት ለመምህሮችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው አሞሞታችን ያሳምርልን ጌታ ሆይ ነፍሴን አደራ 🥲💐🤲

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 роки тому +2

    ዲያቆን ምትኩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ከነበርኩ ይሰውርህ። ይህን ትምህርት እያለቀስኩ ነበር አውደምህረት ስር ቁጭ ብዬ የተማርኩት እና በሞባይሌ ባለመቅረጼ ቆጭቶኝ ነበር። አየር ላይ በመለቀቁ እንዴት ደስ እንዳለኝ። እባክህ ትምህርትህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 3 роки тому +1

      ameseginalehu ehite sile melikam mignotish egiziabiher yisitilign

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 3 роки тому +1

    አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ያንተን ፍጥር ሁሉ ለንስሀ ሞት አብቃችው። የመፀፀት ልቦና ስጠን ። መጨራሻችንን አሳምርልን። በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ። ለመከሩን እና ላስተማሩን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 3 роки тому +1

    Amen amen kal hywet yasemaln mengste semayatn yawarsln abatashin

  • @genenegezahegn9415
    @genenegezahegn9415 3 роки тому +1

    መ/ር ምትኩ አበራ ቃለሕይወት ያሰማልን የእኔንም ፍጻሜ ያሳምርልኝ

  • @selomonasfaw979
    @selomonasfaw979 3 роки тому +1

    AMEN Kale Hiwoten Yasenalen

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 3 роки тому +1

    ቃለ ዊወት ያሠማልን ማሥተዋል ይሥጠን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ በመንግስት አስበኝ።ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሆይ ሃጥያተኛ ልጆችህን ያለ ፍሬ እዳንቆረጥ በዘላለም ቃልኪዳንህ ፀሎትህ እርዳን ተክልየ አሜን።
    ቃለህይወት ያሰማልን ((ዲ/ን ምትኩ አበራ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን መምህር እድሜ። ጤና ይጠብቅልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 роки тому +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ማህበሩን ያስፋልን አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому +2

    ሞቶኦ ሞትን ድእል አድርጎ ፊቅሩን የገለጸልን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rebikaworkumulatta805
    @rebikaworkumulatta805 5 місяців тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏💛

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳኑ ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን።
    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ አስበ መምህራንን ያድልልን ።
    ጌታየ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ወጥቶ ከመቅረት ሰውረን እድሜ ለንሰሀ ዘመን ለፍስሀን አድለን ።

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 3 роки тому +1

    Amen

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተወደድክ መምህራችን የእውነት እጅግ በጣም ነው የምወድክ ገጠር ከተማ ሳትል ክረምትና በጋ ሳትመርጥ በየ እፍለ ሀገሩ እየሄድክ የምታገለግል እንቁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን

  • @lemlemgebretensay6815
    @lemlemgebretensay6815 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen amilak hoy enyenm ftamahyn asamirlnh

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 3 роки тому +1

    ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    እኛም በቅዱሳኑ ምልጃ ፋፃማያችንን ያሳምርልን

  • @woldemikeal3705
    @woldemikeal3705 3 роки тому +5

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ልብ የሚሰብር ትምህርት ነው አምላክ ቅዱሳን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    አሜን ጌታ ሆይ የእኔንም ፍፃሜዬን አሳምርልኝ መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas9256 3 роки тому +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @waelwael6970
    @waelwael6970 3 роки тому +1

    Amen amen amen ❤💒❤

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 роки тому +1

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን🙏🙏🙏

  • @Setna1312
    @Setna1312 3 роки тому +1

    አሜን መምህራችንን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን።

  • @ነገንማንያውቃል-በ8ደ
    @ነገንማንያውቃል-በ8ደ 3 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN KALE HIYEWET YASEMALN

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 3 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln memerachin 🤲🙏🙏🙏

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እሽ አዳምጣለሁ ዕርእሱን አሜን ብያለሁ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 3 роки тому +1

    መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 роки тому +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኧረ እኛስ እንደ አለት ልባችን ደነደነ አወ የመጨረሻችን ያሳምርልም ለንስሐ ሞትም ያብቃን

  • @besttelecom9982
    @besttelecom9982 3 роки тому +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 3 роки тому +2

    EgziAbHier yetemesegene yhun, betam hiwet yemiset timhert new. Tsegawun yabzalachuh!

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @banchayehuyamariyamlij9971
    @banchayehuyamariyamlij9971 3 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 3 роки тому +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ፈጣሪ መልካሙ መንገድ ይምራን🙏🙏🙏

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን ግሩም ትምርት ነው ኦ አምላኬ ለንሰሀ አብቃኛ 🤲🤲🤲

  • @elsaaragaw7744
    @elsaaragaw7744 3 роки тому +1

    መምራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን!

  • @beyyom2238
    @beyyom2238 3 роки тому +1

    Kalehiwotn yasemaln.......Bebetu yakoyln.

  • @lishannegussie4018
    @lishannegussie4018 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎትእድሜና ጤና ይስጦት

  • @zewdineshabera7086
    @zewdineshabera7086 3 роки тому +1

    Memihirachin kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenotin ybarkilin

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤🤲🤲🤲qale hywetn yasemalgn mengste semayatn yawarslign

  • @negedesolomon669
    @negedesolomon669 3 роки тому +1

    Amen mechereshachenen yasamerelen

  • @hazdud712
    @hazdud712 3 роки тому +1

    Kaleheyewt yesemln mechereshachenn yesamerln amnnn

  • @ቅድስቲሃገረኤርትራ
    @ቅድስቲሃገረኤርትራ 3 роки тому +1

    Qal hiwet yasemaln

  • @UserUser-ek6db
    @UserUser-ek6db 3 роки тому +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @eteneshkassahun7921
    @eteneshkassahun7921 3 роки тому +1

    Qale hiwet yasemalen

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 3 роки тому +1

      hulachihunim ameseginalehu kibir yadililign

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 роки тому +1

    amen

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @addis2675
    @addis2675 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gashawbeyene1614
    @gashawbeyene1614 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን