በአለባበስ ዙሪያ አዝናኝ ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 350

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 роки тому +54

    ጥሩ አስታማሪ ነው ውይ ናፍቆትየ ስወዳችህ
    አቤት ትወና ብሎ ዝም ነው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому +93

    ናፍቆትዬ የኔ አልቃሻ ስመንት በጣም አስለቅሽኝ ድንግል በሳላም ትገላግልሽ 🥰🥰🥰

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +15

    ናፍቆት የእኔ የዋህ እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ የሆደሽን በእጀሽ ያርግልሽ

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል

    እኔ ግን ከይቅርታ ጋር የናፍቆት አለባበስ ይመቸኛል

    • @ኢማንገነቲዌM
      @ኢማንገነቲዌM 3 роки тому

      💚💛❤💞💞💖

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому +6

      ጥሎብኝ እኔ ራቁቷን እንኳን ብተዴ በጣምነው ደስ የምትለኝ ናፍቆት የኔ ጫዋ ጥፋቱን አምኖ ይቅርታየሚጠይቅ ሰው ወዳለሁ 🥰

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 3 роки тому +1

      ልብሱ አይመችም ሳይሆን ለስራ ፈተና ሲመጣ ዝግጁ መሆን አለብን ነው

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl 3 роки тому

      እኔም

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 3 роки тому +1

      እኔም

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 роки тому +50

    ከዘመኑ ፌልም የእነንተ 100% የተሻለ ነው አስተማሪ አስቂኝ ከምር ቀጥሉበት

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 2 роки тому +7

    ዋዉደሠይላል በረቱ እኔም አለባበስ አያለሁ እናም አለባበሳችንንእናሳምር በተለይ ሙስሊሞች አላህሂዳይሰጠን

  • @miami8347
    @miami8347 3 роки тому +10

    በጣም ጥሩ ድራማ ነው ለስራ ኢንተርቪው የሚያስፈልገውን አለባበስና ስነምግባር አይቼበታለው።

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    እዚም ባዶ እዛም ባዶ 😆እውነት ግን አስተማሪ ነው በርቱ ❤🕊

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +24

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @emumiftah5819
    @emumiftah5819 3 роки тому +25

    ውይ አሽሙር E BS አሽሙር ትችላላችሁ ራቁት እየሄዱ ተደፈርን ለሚሉት ትምህርት ነው

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 3 роки тому +13

    ሰላም ጤና ይስጣል የስድት ጓደኖቹ ፈጠራ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ ናፍቆት በሰላም ተገልጋይ የኔ ቆጂ

  • @ياحبيبييارسولالله-ر5خ

    ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 3 роки тому +24

    ትንሱ የኔ አንደኛ

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 роки тому +27

    አጭር ቀሚስ ለብሰው የሚላለጡብንንም ያዙልን በህግ አምላክ አብሶ ችኮች አለባበስ አስተካክሉ በፈጠራችሁ

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 3 роки тому +11

    መቅዲዬ እና ናፍቆት ስወዳቹ አስፍሽ አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ😘😘😘

  • @ብሶተኛዋስደተኛነኝ-ፀ4ዠ

    እኝክ ምን ጉድ ነው ሆሆሆሆሆ
    ናፍቆትዬ አስፍዬ ስትመቹኝ እኮ 👍👍💚💛❤

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 роки тому +8

    ተመቸኝ ትምርት ነው

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 3 роки тому +7

    መቀየር የኔ ቆንጀ ዋወ ናፍቅዩ አስፍቾ እንኳን በሠላም መጣችሁ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ተገላልጠው የምለብሱትንም አንድ በሉልን

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 9 місяців тому +3

    ነብስህ ይማር አስፊቲ😢

  • @ዲያስፖራ
    @ዲያስፖራ 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ስመጣ ያጋጠመኝ ግብርገብ ትምህርት ይህ ትውልድ የዝለለው ይመስለኛል በብዙ ቢሮዎች የዝረከረከ ኣለባበስ ለቦታው የማይመጥን ነው ቢያንስ የተማሪዎች ዩኒፎርም ከመሳራቤቶች የተሻለ ነው በየቡና ቤቱ አና በየምግብ ቤቱ የሚታየው ግን የክተማው ኣስተዳደር ሊያስበበት የሚገባ ጉዳይ ነው

  • @zemzem6548
    @zemzem6548 3 роки тому +3

    ትንሳኤን የሚወድ

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q 11 місяців тому +1

    እናተ ባትኖሩ ማን ያዝናናን ነበር ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @setiramedia4959
    @setiramedia4959 3 роки тому +3

    ወሎ ኮምቦልቻ መኖሪያ ቤቶቺ ባዶ ቦታወቺ መግዛት ማየት የሚፈልግ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ እንደምርጫወ አለለወት

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 роки тому +3

    መቅዲ ደርባባ ናፍቆጥ በሰላም ወልደሽ ሳሚ

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 3 роки тому +4

    ኢቢ ኤስዬ አሪፍ ነው ቀጥሉበት በተለይ አሰሪ የሚፈልገውን አለባበስ ለብሶ መቅረብ ለማያውቁ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ከኢትዮ ወጥተው ለማያውቁ በግምት የሚራመዱ የግድ አራዳዎች ተማሩበት የመንግስትንም ግብር መክፈል ላይ በድራማ መልኩ ብታቀርቡ የበለጠ አሪፍ ይሆናል መብትና ግዴታ ለይም አሰተምሩበት ከስራ ሲጫሩ ሰራተኞች ስም ማጥፋት ዘመቻ ለይ እንዳይሰማሩ አሰልጥኗቸው በደንብ አድርጋችሁ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያ
    @ራቢነኝየአላህባሪያ 2 роки тому +3

    በእውነት አሪፍ ትምህርት አለው👍👍👍

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 роки тому +10

    ምረጥ ስራ ነው አስተማሬነው

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 роки тому +13

    ፈጣሪ ሀገራችንን 🇪🇹ሰላም ያርግልን

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 роки тому +30

    አለባበሷን እና ወረቀቷን እያስተያየ እዛም ባዶ ነዉ እዚህም ባዶ ነዉ አይ በመሸሻ ሞት 😂😂😂

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +30

    የመዲም ቤት ሰልችት ያለው አለእደኔ ሰንአመቴ ወይ አይሞላ

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 3 роки тому

      እኔ አለሁ ግን አይዙሽ እህት

    • @azizaali446
      @azizaali446 3 роки тому +2

      5 ወር ቀረኝ አንገሽግሾኘል እይይይ በተለይ ጠዋት መነሰቱ ኡፍፍፍ

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому

      @@eehanahana5182 እሸ እህት

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому

      @@azizaali446 ተቃረበሻል አይዛሸ

    • @zallazallaq1979
      @zallazallaq1979 3 роки тому

      የኔናት እንደኔ ይኧው እድሜን ጨረስኩኝ አይዞሽ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 роки тому +12

    መቅድየ እደው ስወድሺ

  • @samesheger3834
    @samesheger3834 3 роки тому +53

    ልብስና ጫማ መግዠያ የሌለው የድሐ ልጂ ስራ አይቀጠርም ማለት ነው 😭😭😭

    • @alem8176
      @alem8176 3 роки тому +1

      Yasazinanl

    • @yididyasolomon1655
      @yididyasolomon1655 3 роки тому +3

      Belew neger nitsu hono memtatena bekiber manager beki new

    • @Zenat-nb6zp
      @Zenat-nb6zp 3 роки тому

      ማለትነው

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому

      አሉ እኮ የሚሉ አሠሪዎች በውሥጡ አደለም በውጫዊ ነው የሚረዱት

    • @madetube4356
      @madetube4356 3 роки тому

      No irakut yemihedu seto wustachoum bado new inde malet new ine betam temchitognal

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 роки тому +4

    የኔ ቆጅ ናፈቆት እደት እደምወድሺ አለባበስሺ እደት አደምወድው በሰላም ወልደሺ ሰሚ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому +29

    ሊያ በጣም ታስቀለች የኔ ሞልቃቃ 🤣🤣🤣🤣

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому

      ኧረ መሞላቀቅ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому

      ክክክክክክክክክ

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому +18

    እስኪ የመዳም ቅመሞች ዛሬ በጣም ተበሳጭቻለሁ ከመዳም ተጣልቸ ስራየ ተበላሸብኝ መልካሙን ይግጠምሽ በሉኝ

    • @maritumulat9527
      @maritumulat9527 3 роки тому

      አይዞሽ ማማየ

    • @gsd4133
      @gsd4133 2 роки тому

      አላህ"ደህና"ስራይስጥሽ::

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому +6

    ጥሩ ትምርት እግዜር ይስጥሽ አማርኛው በደንብ አይናገርም። ዛሬስ እግዜር ይስጣችሁ የሚያሙኝ ነገሮች በትምርት መልክ አቀረባችሁልኝ። አስፋውዬ አዚም ባዶ እዚም ባዶ አግዜር ይስጥ ትልቅ መልክት።⭐👏👏
    መቅድዬ ቆንጆ ሞዴል እንዲ እያረጋችሁ አስተምሩ

  • @meselubekele
    @meselubekele Рік тому +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ያምርባችሆል፡፡

  • @ወሎየዋኤጁ
    @ወሎየዋኤጁ 2 роки тому +3

    ትንሳኤ አሣከኝ ሥቀጠር እገዛዋለሁ አላለም 😁

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 3 роки тому +8

    ናፍቂ ሊያ ስታወራ እደት እደ ምታያት,😂😂😂 ሁሉንም መሆን ትችያለሽ ናፍቂ😍

  • @khereygereno7541
    @khereygereno7541 3 роки тому +4

    አቡሽ።ናፍቆኝ።ነበር።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ላአቡሽ።ሁላቹም።እናመሰግናለን።አቤት።ትሱ።ሲኖር።እዴት።እደሚያምርበት።እስትዲዮው።እስኪ።እደኔ።ደስ።የሚለው።አቡሽን።በላይክ።ያሳየን።

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 роки тому +8

    እናነተ ጋ ከተቀጠርኩኝ ቡኋላ ጫማውን እገዛለሁ አላለም
    ግን ሰውን በአለባበሱ ብቻ መገመት መቅረት አለበት ለዚልም እኮ ስንት ለፍተው የተማሩ ወጣቶች ስራ አጥ ሆነው የቀሩት ይህ አስተሳሰብ ይታሰብበት

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 3 роки тому +4

    አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ በርቱልን

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ምርጥ ትምህርት ነው 👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому +4

    እዛም ባዶ እዚህም ባዶ አስፍቲ😁😁😂😂😂😂😂አሪፍ ትምርት ነው ሊያ የምትባለው😁😂😂😂😂በሳቅ ጦሽ አረገችኝ

  • @helentube325
    @helentube325 3 роки тому +11

    ሃሃሃሃ የኔ ቆንጆ ሊያ ሞልቃቃዋ 😂😂😂😂

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +3

    ናፍቆት አለባበስሽ 👌ቀይ በጥቁር 😘

  • @ሁሉምያልፋልነገሌላቀንነው

    የ ኢ ቢ ስ ንግስት ናፍቆት የኔ ልዩ ጠንካራ ሰራተኛ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    በዛው ተገላልጠው ለሚለብሱትም አንደ በሉልን ምርጥ ድራማ ነው ስቶቻችን ነን ለዚ ቦታ ሚመጥን ልብስ ለብሰን ምንሄደው አዳንዶቹ በልብሳቸው ብቻ ሚቀጠሩ ሚመስላቸው አሉ

  • @wasilaibrahim2360
    @wasilaibrahim2360 3 роки тому +8

    ዋዉ የዛሬው ደስ የሚል ነው

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 3 роки тому +1

    ዋውውው😁😃የዛሬውደሞ አስተያየት 😁አሰጣጣችሁ ተመችቶኛል

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ሠጭነው

  • @saadamuktar4658
    @saadamuktar4658 3 роки тому +3

    ዉይ የስራ interview እኮ መከራ ነው የደረሰበት ነው የሚያዉቀዉ

  • @ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ
    @ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ 3 роки тому +1

    ቀይ በቀይ ሆነሻል ናፍቆት እኔም እወዳለሁ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን❤

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ከ5የ

    አደኛ ነኝ ኮሜት ላይክ ግጩኝ ነፍሶቸ ይመቻቹ

  • @TiruwrkHailu
    @TiruwrkHailu 3 місяці тому

    ❤❤❤ love ebs

  • @Zahara-i2j
    @Zahara-i2j 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 роки тому

    ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው
    ጥሎብኝ ናፍቂን ስወዳት የኔ ደርባባ 😘😘😘😘😘😘😘
    ግን ስማችሁን ድራማዉ ላይ ብትቀይሩት ብያለሁ 👈

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому +3

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው 👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ሳራ-ጀ8ወ
    @ሳራ-ጀ8ወ 3 роки тому +1

    ናፍቆት አለባበስሽ ያምራል

  • @shushuali9828
    @shushuali9828 2 роки тому +2

    ሁላችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ።፣❤❤❤😘😘😘

  • @banchb18
    @banchb18 2 роки тому

    በጣም እሚገርመኝ አጭር ልብስ ለብሰው ምም ልሁን ነው የሚሉት በስመአብ እኔ ማ በጣም ነው የሚገርመኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አሜን ። ሴት ሆይ ከወንዶች ተማሩ ወንዶች እኮ ከላይ እስከ ታች ግጥም አድርገው ነው የሚለብሱ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 роки тому +2

    .ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ.

  • @saliya3249
    @saliya3249 3 роки тому +1

    ኤጭ ምን አይነት ነገር ነው ስልኬን አሞት ድምፀቹ አልሰመ ብሎኛል ዝም ብዬ ሁኔተቹሁን አይቼ ነው የሚስቀው እንደው ሁለቹሁንም ስወደቹ ፈጠሪ እድሜ እነ ጤነ አብዝቶ ይስጠቹ እነ ለስልኬ ጤነውን እንደመልስለት ፀሎት ወይም ዱአ አርጉለት

    • @gsd4133
      @gsd4133 2 роки тому

      ረበሳቅቅቅቅቅ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому +5

    አሪፍ ድራማ ነው በርቱ ❤❤❤

  • @genetfikadu5436
    @genetfikadu5436 3 роки тому +1

    Qojo dirama asitemari nw tebarekuligni

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 роки тому +5

    #እዛም ባዶ እዚህም ባዶ ክክክክክክክ
    #ያም ባዶ ይሄም ባዶ ኪኪኪኪኪኪኪ
    #አስፍየና ናፍቆት ይመቻቹ

  • @meselubekele
    @meselubekele Рік тому

    በጣም ጎበዝም ቆንጆም ናት መቅስን ቅጠሮት

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 3 роки тому +15

    ናፍቂ ዛሬ ማማርሽ አበባ መስለሻል

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 3 роки тому +2

    እውነት ነው አስተማር ይመስላል

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому +9

    ስቶች ሸፈን ፈን በሉ 🤔 ናፍቆት ❤አሪፍ ድራማ ነዉ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +1

    አስፋው መቼነው የምታገባው

  • @negusseberhane1086
    @negusseberhane1086 3 роки тому

    Ebstv welkom

  • @mekdesasrat4183
    @mekdesasrat4183 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 3 роки тому +1

    ምንጉድነዉኢቢኤስአሪፍትወናነዉየምሰሩት

  • @ayshayasin1920
    @ayshayasin1920 2 роки тому

    ጥሩ ድራማ new

  • @ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም

    እዛም ቦዶነው አለ አስፋውክክክክክ በጣም ጥሩ ትምህርትነው

  • @rhma2238
    @rhma2238 2 роки тому

    ክክክክክክክ አለህ የስቀቹ የትንሱ አቀረረብ ክክ በርቱ ጡሩነው

  • @SadamekonenOumer
    @SadamekonenOumer 10 місяців тому

    መቅድየ ስታምር

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 3 роки тому +7

    ዋው ተመቸኝ ድራማው

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 3 роки тому +4

    መቅድዬ የኔ ቸኮላታታታታ ❤️❤️❤️❤️

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim8392 3 роки тому +2

    ዛሬ አስፊቲ ወዝህ ተመልሷል መሸሻ ይሙት

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +1

    ትከከልነው እደሊያ የለአለባበሰ ሰረአት ይኑረቸው

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 роки тому +1

    አስተማሪ መልእክት ነው

  • @dibbapalace7334
    @dibbapalace7334 3 роки тому +1

    ነፍቂ እርፍ ድርማ ነው ቆጄ በታለይ እች ስትስራው ይምርብሽል

  • @birtukantolla8986
    @birtukantolla8986 3 роки тому

    Nafkotye yene konjo mariam be shelim tawtash 👏

  • @mekidsmagujo5183
    @mekidsmagujo5183 3 роки тому +3

    Esti mekide miwodut like argu

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 роки тому

    Wowowo arif new timirt new

  • @yeshetu9210
    @yeshetu9210 3 роки тому

    It's great idea what have seen during visiting my home country the most employee are unprofessional every tim I go there I will be very anointed ! Good job! Guys

  • @tigsttig3009
    @tigsttig3009 3 роки тому +9

    ቆይ ግን ኢቤስ ማሀተብ ካላስወለቀ ለምን ማሃተባችሁን አታደርጉም ምድረ ሃይማኖቱ በገንዘብ የሚቀይር አጭበርባሪ

  • @Tube-oq1iy
    @Tube-oq1iy 3 роки тому +1

    ኧረ እህቴ ምን ጉድ ነው ፈጣሪሺን ፍሪ ኡፍ
    ከጉልነትሺ ድረሰኳን ልበሺ ፈጣሪሺን ፍሪ ትልቅ ሰው ነው

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому

      እዴ ለትምርት እኮ ነው እራቁታቸውን ለሚሔድ ባዶ ጭቅላት ይዘው

  • @BirkeTesfaye-t5k
    @BirkeTesfaye-t5k Рік тому +1

    Wow ❤❤❤

  • @ያረብአላህያሺራቸውያረብ

    ዋው.

  • @meskeremtsedale1028
    @meskeremtsedale1028 Рік тому

    እስቲ አስፋውን የምትወዱ like አድርጉ

  • @tihunwako4247
    @tihunwako4247 Рік тому

    እሁድን በኢቢኤስ ❤❤❤❤

  • @selama716
    @selama716 3 роки тому

    ናፍቆት ትወናም ይዋጣልሻል አስቢበት😍

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 роки тому +1

    እኩዋን ሰላም መጣችሁ ውዶች 👈👈👈👈

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 3 роки тому +4

    ምንም የማይመስል ነገር ለሌላ ግዜ አስተካክሎ ይመጣል ስው በጭንቅላቱ እንጂ ባለባበሱ አትገምተው የሚባለው እውነት ነው ለካ የኝ ያበሻ ችግራችን ይሄ ነው በዘመድ ቢሆን ግን መስፈርት የለውም እይ ስው ውይ ስው ለሰው ሞት አነስው ስው በችሎታው የማይቀጠርበት ሀገር

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому

    አሪፍነው በርቱ

  • @tigistgirma548
    @tigistgirma548 2 роки тому

    endete newe eskezaryea yalayehwachu pa teru astemari leza yalewe chewata