EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 168

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 роки тому +13

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን የሰማእታቱ ደም ይፍረድ ወንድማችን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 роки тому +18

    የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን ቤተሰቡን ጽናቱን ብርታቱን ይስጥልን፣ ለባለ ጊዜዎች እግዚአብሔር በቅርብ ቀን መልስ ይስጥልን አሜን🙏

    • @biruktib4689
      @biruktib4689 2 роки тому

      Yewundemachinenen nifes yimarelen

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ሆይ ዝም አትበል የልጆችህን እምባ ተመልከት 😭😭😭🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 роки тому +4

    አሜን የወንድማችንን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ በአጸደገነት ያኑርልን ለቤቱሰቦቹም መጽናናትን ያድልልን

  • @ZinetKassaw
    @ZinetKassaw Рік тому

    የዉንድሞቻችንን ነፍስ ይሜር እግዚአብሄረ ሆይ ምህረትህን አዉርድልን እግዚኦ እግዚኦ መሀረን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 роки тому +13

    ህያው አምላክ ፍረድ የክርስቲያን ደም መቀለጃሆነ😭😭😭☝️☝️☝️😭😭😭💚💛❤️

  • @alemealeme8973
    @alemealeme8973 2 роки тому +3

    የታለ ዳንኤል ክበረት አባታችን ለመተቸት ሰአታት አልፈጀበትም የተዋህዶ ልጆች በዘዶው አብይ ሲታረዱ ደማቸውን ሲመጥ ፀጥ አለ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈል

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 роки тому

    አቤቱ ህዝብህን አድን
    አቤቱ በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት አንተ አስታግስልን💒💒 😭😭😭

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 роки тому +1

    አባቱ ወገኖችህ አስቡ አቤቱ የሆነብንን አስብ ይቅር የበለን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @girmayesu7375
    @girmayesu7375 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ለኦሮሚያ ፖሊስ የጨለመ ልቦናቸውን ያብራላቸው ወንድማችንን ነፍሱን ይማርልን😭 🙏

  • @kiflubeyenegebremariam8030
    @kiflubeyenegebremariam8030 2 роки тому

    ቤተክርስቲያን ሆይ አግዝሃብሔር ያፅናናሽ

  • @solomonelias1732
    @solomonelias1732 2 роки тому +6

    ኦርቶዶክሳዊያን አንገት ላይ ክር አስሮ መፎከር ይብቃ ወደተግባር ግባ ተደራጅ እራስህንና ቤ/ክርስቲያንን ከጥፋት ታደግ!!!

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    የአባቶቻችን ዝምታ የደሃን አስጭረስው ነፍስህ ይማር

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶእም-ደ1ዀ

    አካውንት ቁጥር ክፍቱ የተዋህዶ ልጆች እናሰረዋለን እናግዛቸዋለን

  • @mulunshyideg5811
    @mulunshyideg5811 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር የስራቸው ይስጣቸው

  • @ethiopnew7850
    @ethiopnew7850 2 роки тому +5

    መሃይሞቹ መናፍቃንማ የጠገቡት ደደቡ መሪያቸው ቦታውን ስለያዘ ነው ነገር ግን ጎልያድም አልኖረም ስንት ሃያላን መንግስታትን ፈጣሪ ሲያፈርሳቸው አይተናል እነዚህ ከታሪክ የተረዱት ነገር የለም ሳያስቡት እነሱም በድንገተኛ የፈጣሪ ቁጣ ሲቀሰፉ እናያለን በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጥጋባቸውን ፈጣሪ ሲያበርድላቸው እናያለን በእድሜ ብቻ ያቆየን የጉዳቸውን ታሪክ ያሳየናል ዋናው ተባብረን መቆም እና አንድ ሆነን መረዳዳት እንዲሁም መፀለይ ነው ያለብን 👌👌👌👌

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 роки тому +3

    ወድማችን ከልብ አዝነናል ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን ገዳዮችህ ደምህ ይጮህባቼዋል እነሱም ወዮላቼዉ ወዮታ አለባቼዉ የሰዉ ልጂ ሆይ ተዉ ልብህ በትእቢት አይሞላ ሁሉም አላፊ ነዉና

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶእም-ደ1ዀ

    ነፍስ ይማር. ልኡል እግዚያብሔር ይፍረዳቸው

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 2 роки тому +7

    እስከመቼ ነው ሰማዕት ነው እየተባለ የኦርቶዶክስ ምዕመናን እየተገደሉ በሰማዕትነት ስም የሚሸፋፈነው ??
    አረ አልበዛም ግን ወገኖቼ?

  • @lamrotdreij7611
    @lamrotdreij7611 2 роки тому +2

    መፅናናትን ይስጥልን

  • @emushagashaw7699
    @emushagashaw7699 2 роки тому +2

    አሜን የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን

  • @የድንግልማርያምልጆችመንፈ

    የወንድማችን ኃይለ ሚካኤል ነፍስ ይማርልን እግዚአብሔር አምላክ በቃችኹ ይበለን ነጣም ያሳዝናል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    እግዚአብሔር ይፍረድ😭😭😭😭ነፍስ ይማር ወንድማችን

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 2 роки тому +5

    አቤት የስይጣን ዘመን ጭራሽ በቅዳሴ ቀን ጭራሽ ደም ማፍሰስ አሁንስ በጣም ከልክ በላይ ልባቸዉ አበጠ እግዚአብሔር በቤታቸዉ ሀዘኑን ያሳያቸዉ

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በገነት እናቱ እናታችን ማርያም አጠገብ ያድርግልን

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube7181 2 роки тому +1

    ወንድማችን ሰማእትነትን ተቀብሏል የተዋህዶን ጠላቶች ግን አግዚአብሔር ይገስፃቸው

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 2 роки тому +2

    ደግ አረጉ እሠይ :: ይህ የራሳችን ችግር ነው ዝምታችን ገና ብዙ ያስገፍለናል :: መቼም እንደምነቃ ሕያው እግዚአብሔር ይወቅ

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 2 роки тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 11 місяців тому

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን ያሣዝናልወገኖች አይዟችሁ❤❤❤

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 роки тому

    እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግስትከ
    ነፍስ ይማረ

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍርድ በእውነት በጣም ይማል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭

    • @amberxfairy
      @amberxfairy 2 роки тому

      አሜን አሜን እሱ ያፍረድ በጣም ነው የሚዛዝነው

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 роки тому +2

    ለውንድማችንነብስ ይማርልን መንግስተ ስማያት ያኑርልን ለቤተስቦችው መጽናናትን ይስጣቹሁ ኦርቶዶክ መስዋትነትን አሜን ብሎ ይቀበላል እንጂ ሌላውን አይነካም🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    ወንድማችን ነብስ ይማር እግዚአብሔር ይፈርዳል በእውነት 😭😭😭😭😭

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 роки тому +1

    ግዴለም አምላክ የጃቸውን ሊሰጣቸው ትንሽቀን ነው

  • @saraabraham6635
    @saraabraham6635 2 роки тому +4

    የንጹሃን ደም ያሰከራቸው የፍኚት ልጆች💔😭

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 роки тому

    የአብይ አሕመድ ኢትዮጵያ ሲዖል !!

  • @saraabraham6635
    @saraabraham6635 2 роки тому +3

    አባት ሆይ ፍርዱን ስጥ😭😭😭

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 2 роки тому +1

    ወዲማችን ነፍስህን በአፀደገነት ያሳርፍልን ይብላኝ ለገዳዮች

  • @ብሶትየወለደው-ጸ2ሰ
    @ብሶትየወለደው-ጸ2ሰ 2 роки тому

    ወድማችን ነብስ ይማር። ለሁሉም ግዜ አለው

  • @እሙነኝየድንግልማርያምልጅ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭የወንድማችን ነፍስ በገነት ያድርግልን 👏

  • @alemaztube
    @alemaztube 2 роки тому +3

    ነፍሱን ይማርልን

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 2 роки тому

    የወንድማችን ነፍሰ እግዛብሄር ይማርልን ለቤተሰቦቹም መፅናናቱን እንመኛለን

  • @donigmmg9290
    @donigmmg9290 2 роки тому

    Yewendimachinn nefs beatsede Genet yikebelilin lebetesebochuna guwadegochu wedaj zemedochu legam. Metsinanatin yadilachew yadilen AMEN

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 2 роки тому +2

    የወንድማችንን ነፍስ ይማር ይሄም ቀን ያልፋል

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 2 роки тому

    ነፍስ ይማር ! እግዚአብሔር ሆይ አለሁ በለን::

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 11 місяців тому

    ነፍሥይማር ቤተሠብ መጽናናቱንይስጥልን አቤቱማረንይቅርምበለን

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ

    እግዝያብሐረ ፈረዱ እሩቅ አይደለም አይዞን ህዜበ ክረሰትያን ልነጋ ሰል ይጨልማል 😢😢😭😭

  • @BiseratTadesse
    @BiseratTadesse 10 місяців тому

    ተዋህዶን እመኑ አታጠፏትም ስትገፉን ወደ ፈጣሪ ታስጠጉናላችሁ ተመስገን እንለዋለን እንጂ አናማርረውም

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 роки тому

    God bless my brother I feel bad for he is family so sorry God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Рік тому

    ተማሪዎች. ተነሱ ለሀገራችሁ. ዝመቱ. አገር. የሌለበት. ምስጋና. ትምኸርት. የለም. እምነታችንን. እያጠፉብን. ነው. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @R2k_Gaming0
    @R2k_Gaming0 2 роки тому

    ደማሁ 😭😭😭😭😭

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 роки тому

    ሰመዓቱ ልጃችን እግዚአብሔር አምላከ ገነት መንግሰተ ሰማያትን ያውርድልን ሁሌም እናሰታውሳቸዋለን አባቶቻችን በረከታቹህ ይድረሰን በየቦታው ካሜራ መትከል አለብን እግዚአብሔር አምላከ ጽናቱን ይሰጠን አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው ሆን ተብሎ እየተሰራብን መሆኑን በጣም ያሳዝናል

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ደጉን ያምጣልን

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 роки тому

    እግዚአብሔር ለኦርቶዶክስና ምእመናኗ መፍትሄውን ይስጥ.
    ። አሜን!!!!!!!

  • @እግዚያብሄርመልካምነው

    አቤቱ አምላክ ሆይ እረ በዛ ያሳዝነል

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 роки тому +1

    ሁላችንም እናዋጣና እናሰራ የተቃጠለው የትምህርት ቤት የኛም ነው ሰምተን ዝም አንበል

  • @Mebabw
    @Mebabw 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ዝም አትበል

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 2 роки тому +1

    አካውንት ክፈቱ በቤተክርስቲያን ስም ይቅማችን እናረጋለን ይሰራል ባህርዳር ለተቃጠለው ለስቱ እንስራ የአካባ ቢውህዝቡነው እሚጠቀመው ይስራ።

  • @selambelayhun7932
    @selambelayhun7932 2 роки тому

    ነፍስ ይማር

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር ያሳዝናል!!!

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 2 роки тому +1

    እኛ ልጅቻቸሁ እንስርለን እመቤቴ ታስባችሁ እድርሳለን እሱ ይርዳን

  • @natiyemaryamlij4629
    @natiyemaryamlij4629 2 роки тому

    ነብስ ይማር
    😭😭😭

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 5 місяців тому

    የወንዲማችንን.ነብስ.ይማር

  • @asrattilahun9131
    @asrattilahun9131 2 роки тому

    እጅግ ያሳዝናል። በሕልውናችን በሃይማኖታችን በሃገራችን ከፍተኛ ሰይጣናዊ ድርጊት ነው። ኦርቶዶክስአውያን ንቁ አትለያዩ አንድ ሁኑ ጸልዩ ሌሎችም እሴቶቻችን ተራ በተራ እንዳይጠፉ ዘብ ቁሙ።😭😭😭

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому

    Wyeni enene btame yasazrnale😭😭😭😭👏👏👏

  • @rayatube7151
    @rayatube7151 2 роки тому

    ነብስ ይማር አይይይይ እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይስጠን በቃቹ ይበልን

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 роки тому +2

    ምንም ይሁን ምን የተማመኑበት አብይ ነገ ከመሬት በታች ይሆናል የዛን ምን እንደሚሆኑ ይታያል ፈጣሪም በቶሎ ይፈርዳል ።

  • @genetmengasha2267
    @genetmengasha2267 2 роки тому

    Igazaberi yefaradalii 👆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @weleteiyesus3658
    @weleteiyesus3658 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይፍረድ 😭😭😭

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ይሻለናል

  • @BiseratTadesse
    @BiseratTadesse 10 місяців тому

    መናፈፍቃን ምነው አለን አላችሁ እግዚያብሔር ወደ እራሳችሁ ይመልሳችሁ የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውምቅዱስ አምላካችንፍርድ ይስጣችሁ

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ

    ግን በስመአብ ብላችሁ የማትጀምሩት ለምንድነው ግን ?

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    አቤቱ በቃ በለን መቼ። ነው ነፍስ ይማር። ማለት የምናቆመው መቼ ነው?

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +1

    ወበር ተሰበረ ብሎ መግለጫ ያወጣው እራሱ ባለስልጣን ስለሆነ እኮነው ጴጤ👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому

    ሁሉም እምነቶች አንድ አንድ ቢሞትባቸው ይግባኝ ይጠይቁ ነበር ለመግስት እኛ ብቻ ስለሆነ የምንገደለው የደስታ ይጨፍሩብን ጭቅላታችን ላይ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 роки тому

    ልሁሉም መልስ አለዉ የሀዉቢሞትም በሰማዪ መንግሥትስማይት ነው እግዚአብሔር ፈቃድ አዪቆዪም ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 роки тому

    ልብን ይሰብራል ያደማልም

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @jduddhdhdhhd8317
    @jduddhdhdhhd8317 2 роки тому

    ፈጣሪፍርድይስጥ

  • @tekianguse5133
    @tekianguse5133 2 роки тому

    Nefs yemhar

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 роки тому

    ነብስ ይማር ወድማችን ለቤተሰቦችም መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 2 роки тому +1

    ቤተ ክርስቲያን ስለ ምዕመኖቿ ዋስትና የምትወስደው ጥብቅና የምትቆመው መቼ ነው?

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 роки тому

    Amenamenamen

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 2 роки тому +6

    መናፍቃን እግዚአብሔር ይስራችሁ ይስጣችሁ ምነው ከኦርቶዶክስ አናት ላይ አልወርድ አላችሁ

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed3002 2 роки тому +1

    Rip😭😭😭😭😭😭😭🕯🕯🕯🕯☝️☝️☝️☝️

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    በጣም ያሳዝናል መናፍቃን የተባሉ መዥገሮች እንደው ከአናታችን ላይ አልወርድ አሉኮ በህይወታቸው ራሳቸውን ችለው አያውቁም በሁሉም ነገር ጥገኛ ናቸው ግን ጥጋባቸውኮ እንደ አፉፋ ነው የተነፋፉት ፈጣሪ ያስተንፍሳቸው መገነፋፈሉንም አበዙት የምገነፋፍል ነገር ራሱን ያበላሻል ቀናቸውን ይጠብቁ

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ አቅማችንን ታውቃለህ እና እባክህ አባታችን እራራልን: ይቅር በለን !
    አይዟችሁ ወገኖቸ እግዚአብሔር በረዳን መጠን ሁላችንም መረባረብ እና ወደቀደመው ክብሩ መመለስ አለብን! እንኳን ደግሞ የሰው ነብስ አልጠፍ ይህም የአምላክ ጠብቆት ነው ተመስገን::
    የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
    ግፈኞችን ልብ ይስጥልን!

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea4405 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ☝☝☝😭😭😭😭😭💒❤😭

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 роки тому

    አካዉንት ልቀቁልን ለተቃጠለዉ ቤተ ጉባኤ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому

    አበቱ ቸሩ የመዳኒአለም አስበን አጥያታች አይተ አትቅጣን በቃቹ በለን

  • @Takebu-jg1zy
    @Takebu-jg1zy 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏿☝🏿☝🏿☝🏿yaa rabii dhifama nuf godhii 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 2 роки тому

    ነፍሰ ይማር

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому +1

    የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በጣም የሚደነቅ ነው።ጊዜ የማይሰጥ መሆኑን ተረድቶ ደቀመዛሙርቱም ተደናግጠው እንዳይበተኑ አፋጣኝእገዛው በጣምጥሩነው

  • @tigis5540
    @tigis5540 2 роки тому

    😭😭😭😭😭betam yasazinal yenitsuhan dem yifredibachuh enante menafik wushoch

  • @tilayeyideg1260
    @tilayeyideg1260 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @messibale1853
    @messibale1853 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭