Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
selam selam baga nagan dhuftee bayee baredaa jajabdhuu woow woow baka jirtutii naga tayii bayee bareda suran❤❤❤❤❤
Hello how are you?This song is amazing! I can't stop listening.The visuals in this video are amazing!I can't get enough of your music. keep going!
Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem new yemetemerew yene mar wube nesh yene.mar ezgeber amalka yetebeqash yene.malkam
ፍቅርዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤
ወይንዬ በጣም ጥሩ ማስታወሻ ስታምሪ ድሮም ቆንጆ ነሽ ዘንድሮም ውብ ነሽ
የኔ ምርጥ ውድድድ አመሰግናለው❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ወይንዬ የኔ ቆንጆ አሪፍ ፎቶ ነው ድሮና ዘንድሮ ምርጥ❤❤❤
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ❤❤
ውዴ ድሮና ዘንድሮ ያምራል ጥሩ ነው ልጅነት በራሱ ያምራል አሁንም እንደዛ ጥሪ ነው በርቺ ቀ ጥይ
Selam Selam enkan dena mtash setamer kunjo waw drwn zenderwThank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላምሽ ይብዛ እህታች እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ልውጥ ብሎ ዝም ነው አወ እግዚአብሔር ይመሰጌን አሪፍ ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ
ሠላም ሠላም ሠላም ውድድ ማአሻ ላህ ውድ ያገሬ ልጅ ሰላም ሰላም ይብዛ በጣም አምሮባቸዋል ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ጠንክር በሽታ❤❤ዎዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama gorsa bayyee nama tola qabate dhufte akkamitu itti fufu jabbadhu qalii bayyee nama tola
ሰላም ወድ የሀገሬልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹ አገራች ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣል በዘር በሆይማኖት የማገቡት የሚወረበት ምላሱ የሚሰራበት እጁን የማራመድ እበቱ እግሩን ሽባ ያድርጋቸዉ ያልጋ ቁራኛ ይሁን ንፁሀን የሚሰቃዩ ሁሉ ዘድሮም ድሩም በግዜዉ ከሰራን አይቆረቆረነዉ ዋናዉ ሁን ማለፍነዉ
Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu
ሰላምምምም ለዚሕ ቤት እከበን ደሕኒ መጣሽ አለሽ ወይ እኛ ደሕናነን በያለሽበት ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልይ ውይይይ ልጅነት ደስ ይላል ውደ ከእድሜ ጋር ❤
እውነትም መኖር ደጉ ከምር የኔ ቆንጆ በርቺልኝ እኔም ግርም ይለኛል የድሮ ፎቶዬን ሣይ በቀጣይም እጠብቅሻለን
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ዳህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልን ዳስ የሚል ቆይታ ናበራ ብራችልን ሰላም ፍቅር አድናት ላጋራችን
ሰላምምምም ለዚሕ ቤት እኳን ደሕና መጣሽ ውደ እንደት ነሽ አለሽ ወይ ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበል ውደ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ማማየ ልጅነት ደሲ ይላል ተመልሶ ቢመጣ ዋውውውው ❤
ሰላም ሰላም ወድየተከበራቹ የሀገሪ ልጅች ሰላማቹ ብዝዝት ይበል እኮንበሰላም ማጣሽ ያቀረብሽው ዋውው ለወጥማለ አምሮብሻል ሁሌይመረብሸ😍ነገረ ለየትያለነው ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላከፈልሽ እናመሰግናለንኖ
ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ድሮ እና ዘድሮ በጣም ልዩነት አለ ሀገር እና ስደት አንድ አይደሉም ብቻ እስኪ በሰጠን ተመስገን እንበል ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ በቃ ይበለን ሰላሙን ያውርስልን ያረብ በርቺልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት በመቀጠል በርቺ ቀጥይበት ማማየ
ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቅንብርና ሀሳብ የያዘ ስለሆን ወድጄዋለሁ ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሰላመ እግዚአበሄ ይብዛልሽ በርቺ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እሚገርም ነው ሰው ልጅ እደሆነ አይቀር ለዚህ አበቃሽ አላህን ፈጣሪን ማመስገን ግድ ይለናል
ሰላም ሠላም እግዚአቤሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልን ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወጉኖቻችን ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ቆየሽን ውዴ🎉🎉በጣም ደስ ይላን ውድ የሰው ልጂ በነበረበት አይቀርም ደስ ይላን እናመሰግናለን 😊😊
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ወይንየ ዋውውው በጣም አደግሽኮ ድሮና ዘድሮ በይ ወልደሽ ሳሚ ካላገቫሽ ሰርግ ጥሪንና ድግስ እንብላ ❤❤
አህንንንውድ የተከበራቹ የሀገሪ ልጅች ሰላማቹ ብዝዝት ይበል እኮንበሰላም ማጣሽ ያቀረብሽው ነገረ ለየትያለነው ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላከፈልሽ እናመሰግናለን ለሁሉነገረ ፈጣሪ ማመስገነው
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን አይ ወይኔ ሁሉም ሰው እያደገ ሲሄድ ቆንጆ ይሆናል እንችም ቆንጆ ነው የሆንሽው ግን አትመሳሰሉም እኮ
ድሮ እና ዘንድሮ አንዳንዴ ህፃን ሆነን ብንቀር ጥሩ ነበር እላለው ምንም ነገር ክፍት የሌለበት ልጅነት ንፁህ ልብ ሳቅ እና ለቅሶ ወይም ጨዋታ ከዚህ ውጭ የሌለበት ዛሬ ተቃራኒ ነው አድገናል ብዙ ነገሮች አዳዲስ ናቸው አዎ ተመስገን ነው
ሰላምፍቅርአድነትመተሳሰብለውዱአገሬሰላሙን መልሰውያርብወቶከመቅርት ለውዱአገሬሰላሙንመልሰው. ያርብየከሪም. ውድናየተከበራሽ. የገሬልጆች ሰላማሽሁ🎉🎉🎉
ሰላም ይብዛ እህቴ ዋውውውውው ማን እንደድሩው ይሆናል ልጅነት ተመልሱ ቢመጣ ጥሩ ነበር ግን ልጅነት ተመልሱ አይመጣም ዋዋዋዋ ቅንጅት ነሽ አሁንም ቆንጅ ነሽ እህቴ በርችልኝ እማ ሚጣ ቆንጅ ናት የልጅነቲቱ ዋውውውው
የሰውልጅ ተተወለደበትቀንጀምሮ እያደገነ እየገዘፈይህዳል ግንስለማይታወቀንብቻነብቻነውየኔልዩበርችልኝ እሽ እህታለሜ❤
አዎ ጤና እድሜ ለሰጠው ሰው ያለ ብቃቂ ልብስ ተወልደን አፈር ጭቃ አቡክተን አድገን ለአቀመ ሄዋን ደርሰን ከዛም አልፈን ቤተሰብ ስናግዝ መታደል ነውና የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁልሽ😊
selam yene wude enkane beselam mexashe beneberebate yenore yeqoye teneseten yaseqemexenew foto bicha new endesaqene meqemexewime teneseten yaseqemexene new limanyawime xeru masetawesha new😂😂😂
selam selam baga nagan dhuftee bayee baredaa jajabdhuu woow woow baka jirtutii naga tayii bayee bareda suran❤❤❤❤❤
Hello how are you?This song is amazing! I can't stop listening.The visuals in this video are amazing!I can't get enough of your music. keep going!
Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem new yemetemerew yene mar wube nesh yene.mar ezgeber amalka yetebeqash yene.malkam
ፍቅርዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤
ወይንዬ በጣም ጥሩ ማስታወሻ ስታምሪ ድሮም ቆንጆ ነሽ ዘንድሮም ውብ ነሽ
የኔ ምርጥ ውድድድ አመሰግናለው❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ወይንዬ የኔ ቆንጆ አሪፍ ፎቶ ነው ድሮና ዘንድሮ ምርጥ❤❤❤
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ❤❤
ውዴ ድሮና ዘንድሮ ያምራል ጥሩ ነው ልጅነት በራሱ ያምራል አሁንም እንደዛ ጥሪ ነው በርቺ ቀ ጥይ
Selam Selam enkan dena mtash setamer kunjo waw drwn zenderw
Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላምሽ ይብዛ እህታች እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ልውጥ ብሎ ዝም ነው አወ እግዚአብሔር ይመሰጌን አሪፍ ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ
ሠላም ሠላም ሠላም ውድድ ማአሻ ላህ ውድ ያገሬ ልጅ ሰላም ሰላም ይብዛ በጣም አምሮባቸዋል ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ጠንክር በሽታ❤❤ዎዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama gorsa bayyee nama tola qabate dhufte akkamitu itti fufu jabbadhu qalii bayyee nama tola
ሰላም ወድ የሀገሬልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹ አገራች ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣል በዘር በሆይማኖት የማገቡት የሚወረበት ምላሱ የሚሰራበት እጁን የማራመድ እበቱ እግሩን ሽባ ያድርጋቸዉ ያልጋ ቁራኛ ይሁን ንፁሀን የሚሰቃዩ ሁሉ ዘድሮም ድሩም በግዜዉ ከሰራን አይቆረቆረነዉ ዋናዉ ሁን ማለፍነዉ
Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu
ሰላምምምም ለዚሕ ቤት እከበን ደሕኒ መጣሽ አለሽ ወይ እኛ ደሕናነን በያለሽበት ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልይ ውይይይ ልጅነት ደስ ይላል ውደ ከእድሜ ጋር ❤
እውነትም መኖር ደጉ ከምር የኔ ቆንጆ በርቺልኝ እኔም ግርም ይለኛል የድሮ ፎቶዬን ሣይ በቀጣይም እጠብቅሻለን
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ዳህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልን ዳስ የሚል ቆይታ ናበራ ብራችልን ሰላም ፍቅር አድናት ላጋራችን
ሰላምምምም ለዚሕ ቤት እኳን ደሕና መጣሽ ውደ እንደት ነሽ አለሽ ወይ ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበል ውደ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ማማየ ልጅነት ደሲ ይላል ተመልሶ ቢመጣ ዋውውውው ❤
ሰላም ሰላም ወድየተከበራቹ የሀገሪ ልጅች ሰላማቹ ብዝዝት ይበል እኮንበሰላም ማጣሽ ያቀረብሽው ዋውው ለወጥማለ አምሮብሻል ሁሌይመረብሸ😍ነገረ ለየትያለነው ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላከፈልሽ እናመሰግናለንኖ
ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ድሮ እና ዘድሮ በጣም ልዩነት አለ ሀገር እና ስደት አንድ አይደሉም ብቻ እስኪ በሰጠን ተመስገን እንበል ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ በቃ ይበለን ሰላሙን ያውርስልን ያረብ በርቺልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት በመቀጠል በርቺ ቀጥይበት ማማየ
ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቅንብርና ሀሳብ የያዘ ስለሆን ወድጄዋለሁ ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሰላመ እግዚአበሄ ይብዛልሽ በርቺ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እሚገርም ነው ሰው ልጅ እደሆነ አይቀር ለዚህ አበቃሽ አላህን ፈጣሪን ማመስገን ግድ ይለናል
ሰላም ሠላም እግዚአቤሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልን ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወጉኖቻችን ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ቆየሽን ውዴ🎉🎉በጣም ደስ ይላን ውድ የሰው ልጂ በነበረበት አይቀርም ደስ ይላን እናመሰግናለን 😊😊
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ወይንየ ዋውውው በጣም አደግሽኮ ድሮና ዘድሮ በይ ወልደሽ ሳሚ ካላገቫሽ ሰርግ ጥሪንና ድግስ እንብላ ❤❤
አህንንንውድ የተከበራቹ የሀገሪ ልጅች ሰላማቹ ብዝዝት ይበል እኮንበሰላም ማጣሽ ያቀረብሽው ነገረ ለየትያለነው ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላከፈልሽ እናመሰግናለን ለሁሉነገረ ፈጣሪ ማመስገነው
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን አይ ወይኔ ሁሉም ሰው እያደገ ሲሄድ ቆንጆ ይሆናል እንችም ቆንጆ ነው የሆንሽው ግን አትመሳሰሉም እኮ
ድሮ እና ዘንድሮ አንዳንዴ ህፃን ሆነን ብንቀር ጥሩ ነበር እላለው ምንም ነገር ክፍት የሌለበት ልጅነት ንፁህ ልብ ሳቅ እና ለቅሶ ወይም ጨዋታ ከዚህ ውጭ የሌለበት ዛሬ ተቃራኒ ነው አድገናል ብዙ ነገሮች አዳዲስ ናቸው አዎ ተመስገን ነው
ሰላምፍቅርአድነትመተሳሰብለውዱአገሬሰላሙን መልሰውያርብወቶከመቅርት ለውዱአገሬሰላሙንመልሰው. ያርብየከሪም. ውድናየተከበራሽ. የገሬልጆች ሰላማሽሁ🎉🎉🎉
ሰላም ይብዛ እህቴ ዋውውውውው ማን እንደድሩው ይሆናል ልጅነት ተመልሱ ቢመጣ ጥሩ ነበር ግን ልጅነት ተመልሱ አይመጣም ዋዋዋዋ ቅንጅት ነሽ አሁንም ቆንጅ ነሽ እህቴ በርችልኝ እማ ሚጣ ቆንጅ ናት የልጅነቲቱ ዋውውውው
የሰውልጅ ተተወለደበትቀንጀምሮ እያደገነ እየገዘፈይህዳል ግንስለማይታወቀንብቻነብቻነውየኔልዩበርችልኝ እሽ እህታለሜ❤
አዎ ጤና እድሜ ለሰጠው ሰው ያለ ብቃቂ ልብስ ተወልደን አፈር ጭቃ አቡክተን
አድገን ለአቀመ ሄዋን ደርሰን ከዛም አልፈን ቤተሰብ ስናግዝ መታደል ነውና የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁልሽ😊