መርዛማ ሰዎችን መቋቋም የምትችሉባቸው 7 መንገዶች : How To Deal With Toxic People In Amharic Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @MENGISTUABICHO-ly6km
    @MENGISTUABICHO-ly6km Рік тому +1

    በጣም አስተማር ነው

  • @tigabualemu8130
    @tigabualemu8130 Рік тому +1

    ትክክለኛ ትምህርት ስለሆነ በበኩሌ ለመለወጥ ግንዛቤ የፈጠርኩበት ስለሆነ ምስጋናዬ ከልብ ነዉ።

  • @hdlidet
    @hdlidet 2 місяці тому +1

    ኧረ 😢 ተሰቃየሁኝ
    ከመርዛማ ሰው ጋር አብሮ መኖር ነው መሠለኝ የኔ ፈተና ይሄው በቃ እኔን ወዳልሆነ መንገድ እንድገባ ትመክረኛለች
    ምን ይሻላል ደግሞ እኮ ወይ ምከሪኝ አላልኳት
    ምክሮቿ ሁላ እኔን የሚያጠፋኝን የሚያረክሰኝን የሚያቆሽኝን ነገሮች ብቻ ነው የምታወራልኝ
    ወለተ ሀዋሪያት እያላችሁ አደራ አደራ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 роки тому +1

    መርዛማ ሰው ከቤተሰብ አንዱ አባል ሲሆን በጣም ያማል ..... ለማንኞውም አመሰግናለሁ ።

  • @ahmednurhamid7181
    @ahmednurhamid7181 Рік тому

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @UniqueTade-up3om
    @UniqueTade-up3om 11 місяців тому

    yes!!

  • @gjk8731
    @gjk8731 Рік тому +1

    በተለይ የቤተሰብ መርዛማ 😢😢

    • @hdlidet
      @hdlidet 2 місяці тому +1

      አይ በኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር😮 በምክር ሰበብ ሙልጭ አድረገው የልባቸውን😢 የሚናገሩትስ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Рік тому

    😭😭

  • @eskedarhailu6391
    @eskedarhailu6391 2 роки тому

    👏👏👏👏👏👏

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 2 роки тому

    ❤+

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 роки тому