MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልና መጠበቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 місяців тому +8

    በብዙ ነገር ተስፍ ብንቆርጥም እንደናንተ ያሉትን ስናይ ይህ ቀን ይነጋል😢😢😢😢

  • @GjjYuy
    @GjjYuy 5 місяців тому +5

    የሊቃውት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሊቃውትን ያብዛልን በቤተክርስቲያኔ እውነተኛ አባት ይኖራታል ብዬ ተስፋ የማደርገው ተስፋ የማልቆርጠው ከእግዚአብሔር በታች በእውነተኛ ሊቃውትና በገዳም አባቶች ነው
    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 5 місяців тому +5

    የቅዱሳን አምላክ ያባቶቻችንን ዘመን ይመልስልን

  • @stc6291
    @stc6291 5 місяців тому

    እግዚአብሔርአምላክስላሙን ያዉርድልን ለአባቶቻችነቃለህይዎትንያሰማልን የቤተክርስቲያን አምላክማህበሩንያሰፍልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotagzachew3496
    @hiwotagzachew3496 5 місяців тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ።

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 5 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!

  • @mikiyasamare9280
    @mikiyasamare9280 5 місяців тому +5

    ሊቃውንቶቻችን ያነሳችሁት የችግሩን ምክንያት እና መፍትሄዎቹ በእውነት ግሩም ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ አድሮ ነው የተናገረው፡፡

  • @TisaeMeshesha
    @TisaeMeshesha 5 місяців тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሀኔአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Phi595
    @Phi595 5 місяців тому +11

    እንደነዚህ ቆራጥ ና እውነተኞች ደፋር ሊቃውንት በዚህ ሰአት ያስፈልጉና እናመሰግናለን ሚዲያው በእንደነዚህ ቢሰራ ተወዳጅ ነው

  • @Derejeabose
    @Derejeabose 5 місяців тому +1

    ተሰፋ አለን ዛሬም በእግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 5 місяців тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን መህበረ ቅዱሳንኖች አባቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @AbayneshMiretie
    @AbayneshMiretie 5 місяців тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ አባቶችን እና የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆችን ያብዛልን።

  • @Berry2127.
    @Berry2127. 5 місяців тому +3

    መልካም

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር እውነተኞችን አያሳጣን

  • @Robel-e2k
    @Robel-e2k 5 місяців тому +3

    Betam dese yemel weyeyet kale hiwet yasemalen ❤

  • @TaMrat-gq5bb
    @TaMrat-gq5bb 5 місяців тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 5 місяців тому +1

    በጣም ግሩም ነው! በርቱልን! እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 11 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን👏❤

  • @FikreNgus
    @FikreNgus 5 місяців тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 💕🙏💕❤❤

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 5 місяців тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደናንተ ያሉትን የቤ/ክ ተቆርቋሪዎችን ያብዛልን።

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 місяців тому +3

    ኡሜን ቃለህይወት ያሰማልንንን

  • @JoseJose-z6y
    @JoseJose-z6y 5 місяців тому +2

    ማህበረ ቅዱሳን ይጠብቅልን ይበል ይበል

  • @Robel-e2k
    @Robel-e2k 5 місяців тому +2

    Betam sort hone betam new dese yemelew yedegem please egezabeher orthodox beten Ethiopia hageren yetebekelegn

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 5 місяців тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ 4 місяці тому

    😢😢😢

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 5 місяців тому

    አባቶቻችን እናከብራችኋለን ቀና ብለንም ለእናንተ አስተያየት መስጠት አንደፍርም። ነገር ግን እንደዚህ አይነት ዝግጅቶች አላማቸው የራቁትን ማቅረብ ላይ እንጂ ስህተት እንደሆኑ ማሳየት ላይ ባታተኩሩ። ቅንዓታችሁንም ብረዳም የምትጠቀሙዋቸውም ቃላት ልዝብና ልዩነትን የማያሰፉ ቢሆኑ።....... በፖለቲከኞች ተመርተው መንበር የመሰረቱ ሊመሰርቱ የሚፈልጉ ጳጳሳት ብቻ ሳይሆን በታጣቂዎች የሚመሩ ፣ ለታጣቂዎች ጠበቃ የሚሆኑ ዘርራቸው ሲነካ ብቻ የሚነሱ ጳጳሳትም አሉ። ሁሉም እራሱን ማየትም ቢችል ጥሩ ነው። እናንተ እዚህ የምትናገሩት ሁሉ እነርሱ ደግሞ እዛ እናንተን ይናገሯችኋል።

  • @asterberhane3165
    @asterberhane3165 5 місяців тому

    አክሱም ጽዮን ስትሄድ ይቆጫችዋል
    ስትደማ ግን ደስታችሁ ነበር
    እናንተ ፈሪሳውያን
    ብተክርስስትያኔ ለናንተ ህንጻው ብቻ ነው

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 5 місяців тому +1

      ማንም ሰዉ ደስተኛ አልነበረም ።ስንት ጊዜ ነዉ አባቶች የለመኑት ደም እንዳይፈስ።ፖለቲከኞች ለእነሱ ስልጣን ሲሉ ነዉ ደም የሚያፈሱት።አነሱ ልጆቻቸው አንደላቀዉ እያሳደጉ የድሀውን ልጅደም የሚያፈሱ ልቦና ይስጠን ፋቅሩን ይስጠን።

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 5 місяців тому

    ተረት ተረት ከማውራት ወንጌል ለሕዝቡ በሚገባ ብታስተምሩት

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 5 місяців тому

      ምነው የእርጎ ዝንብ ባትሆኑ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 5 місяців тому +3

      እኔ በጣም የሚገርመኝ የፕሮቴስታን ነገር ገብቼ አላይምም ክፉ መናገር አልፈልግም ግን እናንተ ለምን እንደምትልከሰከሱ አይገባኝም

    • @fasika9507
      @fasika9507 5 місяців тому

      አሁን አንተ/ቺ ወንጌል ምን እነደሆነ ታውቃለህ/ሽ? እንደ እናንተ አይነቱ ነው የቤተክርስቲያን ጠላት🛑 አሁን ወንጌል የተጠማህ/ሽ አትመስልም/ ይም? አስመሳይ ሁላ ዝም ማለት ማንን ገደለ🤐🤐🤐🤐

    • @NeHase16
      @NeHase16 5 місяців тому

      @@selammulatu3807ሰይጣን ትክክለኛዋን የክርስቶስን ቤት አቅጣጫ አይስትም። ለዛም ነው እንደነዚህ ያለ መናፍቃን ሰራዊቶቹን የሚልከው።

    • @Derejeabose
      @Derejeabose 5 місяців тому

      ተው አይመለከትም አስተምራ ሞተካል የተኛውን ወንጌል

  • @zamnezamne6063
    @zamnezamne6063 5 місяців тому

    እንናተ ቅሌታሞች እራሳቹወን ቻሉ ከትግራይ ጳጳሳታ ሃፊህን የሚትከፊትበት ኣቅምና ሞራል የለህም

    • @NeHase16
      @NeHase16 5 місяців тому

      ሲናገሩ አላዳመጥክም አይደል፤ እኔ ልድገምልህ፤ መሃይም ደፋር ነው። አንተ ማለት ነው። አብይ አህመድና ጌታቸው ረዳ (ወያኔና ኦነግ)በእግዚአብሔር ፊት ነፃ አያወጡህም።

    • @Derejeabose
      @Derejeabose 5 місяців тому

      ጥብ ዘረኛ ዉጣ ምን ትሸራለ

  • @AbebayehuHailemariamMune
    @AbebayehuHailemariamMune 5 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ።

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 5 місяців тому +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን