ዕንቁ (ክፍል 34)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 293

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 2 години тому +67

    ፊልሙ አሁን እየደበረ ነው የደበረው እስቲ ላይክ ግጩኝ የእንቁ አድናቂወች

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 години тому +63

    ዕንቁዬን ያሚወድ ብቻ ለይክ😢😢🎉🎉😂😂

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 8 годин тому +96

    ሰይፈ ያስታውስና አብረው ይሁኑ ስቃዩ ይበቃል ምን እንማር ኧረ በዛ 😂😂😂😂😂

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 7 годин тому +99

    ላይክ ግጩኝ👍👍👍

  • @ThomasTume
    @ThomasTume 3 години тому +31

    ዉድ የተዋህዶ ልጆቺ እንኳን ለእናታቺን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክበር በዓል በሰላም አደርሳችሁ ነገያቺንን ታስምርሊን አሜን (3)

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 4 години тому +38

    እቁዬ አዲነቅዎች ቢቸ👍👍👍👍👍👍

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 2 години тому +9

    እንቁየ የኔጀግና መቸም መሸነፍየለብሽም እደምታሸንፊደግሞ ተስፋአለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 6 годин тому +21

    ይለቀቅ እንቁ እንደኔ ምታሳዝነው አለ ይሆን እናቷም በጣም ነው ምታሳዝነኝ 😢😢😢

  • @Hay-t3t
    @Hay-t3t 6 годин тому +28

    ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁላ የእረፍት ሪዚቅ አላህ ይስጠን🤲በተረፈ ሰላማችሁ ብዝት ይበል 👍

    • @SabSab-i4d
      @SabSab-i4d 3 години тому +1

      አሚንያረብ🤲🤲🤲🤲

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 години тому

      @@Hay-t3t አሚን ያረብ

    • @hajayeba
      @hajayeba 2 години тому

      አምኒ❤

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl Годину тому

      አሚንንንንንንንን

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 37 хвилин тому

      አሚንንን

  • @JrhHdr
    @JrhHdr 2 години тому +11

    ኧረ ዕንቁ ተሰቃየች ሰይፈ አስታውስ 😢😢❤❤❤

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r 4 години тому +22

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁላ እኳን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደርሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @temsigenGuzawu
      @temsigenGuzawu 3 години тому +1

      አብሮ አደረሰን መልካም በአል❤❤❤❤

    • @kiyakiya8099
      @kiyakiya8099 3 години тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @Somayube
      @Somayube 2 години тому +1

      አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏💞

    • @LiyuBini-l6n
      @LiyuBini-l6n Годину тому

      ስሟ ተቀይሮ ባርባራ ሆነ እኮ 😂😂😂 ሰሩላቹ ግንኧረ ዘመናቹ በድንግዝግዝ አይለቅ 😢😢

    • @Somayube
      @Somayube Годину тому

      @LiyuBini-l6n ምን ለማለት ነው ጥርስሽ ይርገፍ

  • @Amarech-pk3mw
    @Amarech-pk3mw 2 години тому +9

    አራ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሰፈን ማስታወስ መቻል አለበት ❤❤

  • @Almamandj
    @Almamandj 4 години тому +14

    በጉጉት እጠብቃለን ሰይፋ ያስታዉስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አስንቃበሬ
    @አስንቃበሬ 6 хвилин тому +1

    እንቁ የምታሸንፈበትቀን እንደእኔ የናፈቀው 👍👍💕💕

  • @DebrituAssefa
    @DebrituAssefa 3 години тому +11

    በጉጉት እንጠብቃለን ሰይፈ ያስታውስ❤❤❤❤

  • @TinaTamane-k2v
    @TinaTamane-k2v 2 години тому +4

    Ara YN ikuiye ❤❤❤❤❤Azosh Berich iwinetu 1keni yiwoxaali eshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @علمعلي-ص3ص
    @علمعلي-ص3ص 49 хвилин тому +1

    እናቶቻችን እዲሜያቸዉን ያርዝምልንዉዶችየ ክፉዋቸዉን ያርቅልን

  • @መሲ-ፐ7ወ
    @መሲ-ፐ7ወ 6 годин тому +9

    እቁን እደኔ ነሚወዳት ዳይ ወደ ላይክ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Salki-b5b
    @Salki-b5b 4 години тому +8

    ይለቀቅልን❤❤❤❤❤

  • @zainba6421
    @zainba6421 6 годин тому +7

    የልቀቀ እንቁና ሰይፍ እድበፊታቸው ይሆን ያሰታውሰ😢❤❤

  • @የእፉዬ
    @የእፉዬ 3 години тому +8

    አሞኛል ሙቅናገንፎ ስርታችሁ ጠይቁኝ😢የእፉዬ ነገር በጭንቅ ልፈነዳ ነዉ😢😢😢ደሞ ድራማ መሆኑን እያዉኩ😂

    • @NesanetYesarsama
      @NesanetYesarsama 2 години тому

      😂😂🍶🍧 bey tolo endishalesh tekues tekusun eshi😂

  • @Ayelu.Youtub
    @Ayelu.Youtub 7 годин тому +4

    የመዳን ቅመሞች የ ከጭንቀትሁ ሉ።ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 2 години тому +5

    ተንዛዛ እኮ ማነው እንደኔ ዕንቁ የምታሳዝናው

  • @TsegaTsega-y6p
    @TsegaTsega-y6p Годину тому +1

    ዋው ዛሬ ደስ ይላል እንቁዬ እጅ አትጭያት 🥰🥰🥰🥰💪💪

  • @ሠብሪናሙሀመዲ
    @ሠብሪናሙሀመዲ 7 годин тому +10

    ዛሬምንም አልኮምት ኮሜቴ ላይክ ሥለማያገኝ😢😢😢

  • @nainin7810
    @nainin7810 4 години тому +17

    ዩአዳንን አይቶ የመጣ😂😂

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 години тому +7

    ሰይፈና እንቁ አብረው ሲሆኑ ጥሩኝ

  • @ምስራቃዊት
    @ምስራቃዊት 2 години тому +4

    አረ በዛ 😂😂😂😂 ሰይፈ ያስታዉስ😂😂

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 години тому +5

    እንቁ ሁለት ናችሁ በረቱ ጉበዝ አዜብ ጨርቅቨን ጥለቨ ልትህጂ ነው ሁለት እህቱች

  • @MastewalMelis
    @MastewalMelis 4 години тому +5

    .በቃ ሰይፈ አስታዉሶ ስምረትና አዜብ መጨረሻችሁ ናፈቀን የናተን ስቃይ እንዴት እንደናፈቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SameraA-j8z
    @SameraA-j8z 3 години тому +4

    ልቀቁት እስኪ ቡሀላ አይመቸኝም😢❤❤

  • @Almamandj
    @Almamandj 2 години тому +4

    እረ ኡኡኡኡ ሰይፋ ያስታዉስ❤❤❤❤

  • @HhdHhhd-m3w
    @HhdHhhd-m3w Годину тому +3

    ሴይፈ. ያሬድ ናታን ጉሩሜ ጅልነተቸው ጮጋራዬን ጨረሰው😂

  • @Selwa-q2s
    @Selwa-q2s 2 години тому +4

    የኑሀሜን እህት ወድጃታለው

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 5 годин тому +7

    Wellcom❤❤❤ ዕንቁ ያሁን ማንነትሽን ትተሽ የድሮ ማንነትሽን ከልጅሽ ጋር ሁነሽ ሰይፈን ወደቀድሞ ማንነት መመለስ አለብሽ የሰርግ ፎቶ የጋብቻ ወረቀትሽን እያሳየሽ መመለስ አለብሽ

    • @zetunakader4692
      @zetunakader4692 2 години тому +1

      የምን ልጅ ትራስ እኮ ነው😂😂

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 2 години тому

      😂😂😂😂😂 ታድያ ለምን ተንተራሰሽበት አትተኝበትም ትራሱን ትራስ ከመሰለሽ😂😂😂😂😂 ​@@zetunakader4692

  • @IeriUd-xx9vi
    @IeriUd-xx9vi 3 години тому +5

    ይለቀቅልን እጅ መች አሳየን😢

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 3 години тому +3

    እነሱ ተወያይተው ለሚሰሩት የኔ ጨጓራ መቃጠሉ ምን የሚሉት ነው😂😂😝😝

  • @ZemzemSeid-x1f
    @ZemzemSeid-x1f 2 години тому +1

    ወይኔ እህትዮይት ግን ደስ ስትል ጀግናነች እውነት ለመናገር

  • @YemarwuhaTerefe
    @YemarwuhaTerefe 4 години тому +4

    እቁጋ ስመጣ የሰይፈ እህት ዮዳንጋ ስሄድ ሂሩት ሐርግ ጋ ስሄድ ሉሊት ኡኡ ጨጓራዬ አልቆ ወደ ልቤ እየተጠጋ ነው😂😂😂😂 ከሶስቱ 1ፍትህ😮😮😮😮

  • @tigistasefa-s2j
    @tigistasefa-s2j 4 години тому +7

    እርጉዝነኚ😢😢😢😢😢ከፍቶኛል ቤትመዋል

    • @EmuyeKefal
      @EmuyeKefal 4 години тому

      እመብርሃን ጭንቀትሽን ታቅልልሽ💕🙏🙏

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 години тому

      አላህ ከጭቀት ያወጣሽ አብሽሪ

    • @EiveShv
      @EiveShv Годину тому

      አሏህ ጭቀትሽን በደሥታ ይቀይርልሽ❤

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 2 години тому +3

    አይ አዜብ ቀለጥሽ ዘንድሮ 😂😂😂😂

  • @IyfdFui-ss1ig
    @IyfdFui-ss1ig 3 години тому +9

    እሲ ላይክ ግጩኝ የላይክ ጥቅሙ ምዲነው 🤭😂😂😂😂

    • @mahelit
      @mahelit Годину тому +1

      ጥቅሙን እወቂና በደንብ እገጭሻለሁ😅😅😅😅

  • @zainba6421
    @zainba6421 Годину тому +2

    እንቁ ታሸንፍ❤❤❤❤

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 2 години тому +4

    አዜብ የምትባል ሴትዬ መቼ ይሆን የምትዋረደው 😅

  • @hawletmohammed-w5s
    @hawletmohammed-w5s 7 годин тому +4

    እንቁ ስቃይበቃት የምትሉ

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 3 години тому +3

    ይለቀቅ ይለቀቅ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RabiyaYimam-e7k
    @RabiyaYimam-e7k Годину тому +3

    እኔን ላይክ ሳትሉ አትሙቱ😢😢😢😅😅

    • @mayedameke6279
      @mayedameke6279 Годину тому

      Yene konjo subsicerbi adergelgni inemi imlslshalow

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Годину тому +2

    እረየቁደስታ መቸ ነው የምናየው የአዜብልቅሶ መቸነው😅

  • @EyasuEyasu-i6k
    @EyasuEyasu-i6k 3 години тому +3

    ዕንቁ አንዴኛ ትችለሌሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asaassa-c4i
    @Asaassa-c4i 2 години тому +2

    እቁዬ የኔዬዋህ❤❤❤❤

  • @መሲ-ፐ7ወ
    @መሲ-ፐ7ወ 2 години тому +3

    እቁን የሚወድ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉

  • @Samri37
    @Samri37 3 години тому +3

    እንቁ 💋

  • @TihunMamo
    @TihunMamo 35 хвилин тому

    እንቁዬ በርች❤❤❤❤❤❤❤

  • @KoKl-c9c
    @KoKl-c9c 8 годин тому +3

    እቁየኔየዋህስቃይሽበዛ❤❤❤❤

  • @HassanAdam-x9v
    @HassanAdam-x9v 33 хвилини тому

    ዪአዳንን አይቶየመጣ😂ሂሩት በፖሊስተይዛ ማየትየጎጎ👍

  • @NeemaNeema32
    @NeemaNeema32 4 години тому +5

    እንቁ አሎርድ ብሎኟል ሚንድነው የምተቁ ከለቹ ንገሩኝ

  • @Difu-i6t
    @Difu-i6t 3 години тому +2

    እረ ልቀቁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 2 години тому +2

    እንቁ family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @Asaassa-c4i
    @Asaassa-c4i 8 годин тому +2

    ይለቀቅልን❤❤❤😢😢😢

  • @JanTt-y6r
    @JanTt-y6r 4 години тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ስውድሽእንቁ

  • @omar123azox
    @omar123azox 4 години тому +2

    ኧረ ልቀቁት❤🎉🎉🎉

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 48 хвилин тому

    ቶሎ ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ ላይከ 👍👍👍

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 години тому +2

    ከተንኮል የፀዳን እንሁን

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l Годину тому

    የእንቁ አድናቂ ነኘ❤❤❤❤😮😢😢

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin 7 годин тому +2

    ye inku sikayi beka seyife mesitawos yijemir 😢😢

  • @Smart8-ws6vz
    @Smart8-ws6vz 2 години тому +3

    እረዘም አርጉት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-oo4jp
    @Tube-oo4jp 5 годин тому +5

    ዛሬ የሳኡድ ብርድ ሊገለኝ ነው በላይቅ ሞቅ አድርጉኝ😂😂❤

    • @RABIRABI-dx3br
      @RABIRABI-dx3br 2 години тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 години тому

      ክክክክ እረኔስ አልቻልኩም ኢጃዛቤት ቁጭብየ ባል እዳለው ሰው እረ የስራያለህ ስራፈልጉልኝኝኝኝ✋

    • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
      @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 2 години тому

      አብሽሩአላህያግዝሽ

    • @አደንቀን
      @አደንቀን 22 хвилини тому

      😂😂😂

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 12 хвилин тому

      😅😅😅😅😅😅

  • @Tarikwa-p8k
    @Tarikwa-p8k 3 хвилини тому

    Qaxayi 35❤❤❤❤

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 2 хвилини тому +1

    እንቁ ማሸነፍ አለባት ከዛውጪግን ድራማው ያስጠላል

  • @DestaDeesta
    @DestaDeesta 6 годин тому +1

    ይለቀቅ❤❤❤❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 години тому +2

    ቆይ ያልገባኝ ነገር ለምን ቪድዎዩን እንዲትለቀው አታለረግም

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 години тому +2

    ሠይፈ ያሥታዉሥ

  • @HEYRYABELILO
    @HEYRYABELILO Годину тому +1

    Gn eko filmu lay seyfa bcha new wend

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ 2 години тому +2

    እቁየ🎉🎉🎉🎉

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 3 години тому +1

    እዚክ ቤት ደሞ ሁሌም ቶሎ አየለቁም😏

  • @KidistNegussie
    @KidistNegussie Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @KonjitPawlos
    @KonjitPawlos 2 години тому

    Unkuye berche wude❤

  • @KiloGram-o3o
    @KiloGram-o3o 53 хвилини тому

    ቶቶሎይለቀቅልን❤❤❤❤❤

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 3 години тому +1

    ሳይለቀቅ የምኮምቱአንደኛ ነኝ ለማለት ነው

  • @ሚርናቲዩብ
    @ሚርናቲዩብ Годину тому

    ላይክ ግጩኝ ውዶቼ

  • @hiwotniguseingidawork139
    @hiwotniguseingidawork139 3 години тому +2

    Bewal tegnalewu ahun liqequ biyansi gumashun ye qerewun b hilme cerisalewu

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص Годину тому +1

    እጭ ተዛዛ ሁሉንም ነገር ግልፅ አድርጉት አሁንስ ሰለቸ ቢታይ ያው ቢታው ያው ነው

  • @BiqreeAsfaa
    @BiqreeAsfaa 7 годин тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc 2 години тому +2

    ውዶችዬ አንድ ነገር የሚገርመኝ ኑሀሚን ሰይፈን ዱሮ ጀምሬ አፈቅረዋለሁ አለች ግን እሱ ሳያፈቅራት አብራ መሆን ምን ስሜት ይሰጣታል ? እንደዚህ ዓይነት ነገር በጣም ያስጠላል።

  • @ሠሚራሙሀመዲ
    @ሠሚራሙሀመዲ 3 години тому +2

    እረ አሁን እሁን እያልኩ ኪሎ ቀነስኩ እኮ ልቀቁት

  • @HshshsHdhzudjd
    @HshshsHdhzudjd 2 години тому +1

    እውንትን ለማውቅ እኔዳ ይግጋ ማንው 🎉🎉

  • @Geh-w1s
    @Geh-w1s Годину тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @XvhCgh
    @XvhCgh Годину тому

    የንዋሚን😂እህትአድነቂ🎉🎉🎉

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا Годину тому +1

    ዉይ አዜብ ይበቃሻል ተያቸዉ እቁና ሰይፈን ባድይሁኑ

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 59 хвилин тому

    ቶቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤

  • @KoKl-c9c
    @KoKl-c9c 8 годин тому +1

    ይለቀቅልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 хвилин тому

    የሰፈ እህት ጉድሽ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ 🤣🤔

  • @ziziJMaL
    @ziziJMaL 28 хвилин тому

    በቃ እውነቱ ሊወጣ ጫፍ ደርሷል😂😂

  • @AyishaAyisha-w7k
    @AyishaAyisha-w7k Годину тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @ነኘስደተኛዋ
    @ነኘስደተኛዋ 7 годин тому +2

    ይለቀቃል❤❤ጠቡቁ❤7 30

    • @SdfgDdsd
      @SdfgDdsd 7 годин тому

      ኖዐ 4, ሠአት ላይ ይለቀቃል😊

    • @ነኘስደተኛዋ
      @ነኘስደተኛዋ 5 годин тому

      @@SdfgDdsd እነጋ 7 30 እደዝህነዉየምደርሰዉ

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 4 години тому

    Inqu kifil 34 ilaqaq ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @MedinaAhmed-g3h
    @MedinaAhmed-g3h 2 години тому +1

    ክላስካሊ ተመቺቶናል

  • @መዲናአህመዲ
    @መዲናአህመዲ 44 хвилини тому +1

    አዛቢ አስጠላሽኝ👊

  • @hatya26
    @hatya26 2 години тому +1

    አረ በሰላምነው አጭር የለቀቃቹልን

  • @alemzeleke-yp8hg
    @alemzeleke-yp8hg 7 годин тому

    Ankuye❤❤ yene wedd❤❤❤❤