የልብ ወግ (YeLeb Weg) "ከሃኒ ጋር ኪችን ተከራይተን እንኖር ነበር" ነባ እና ሰይፈ ክፍል 1 Maya Media Presents |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #የልብ_ወግ (YeLeb Weg) "ከሃኒ ጋር ኪችን ተከራይተን እንኖር ነበር" ነባ እና ሰይፈ ክፍል 1 Maya Media Presents |
    #ነብዩ_እንድሪስ
    #ሰይፈሚካኤል_ተስፋዬ
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    instagram
    / mayaflicks
    / maya_digitalmedia
    tiktok
    hl=envm.tiktok.com/...
    facebook
    / ethio.maya

КОМЕНТАРІ • 91

  • @zinashmentu8577
    @zinashmentu8577 5 місяців тому +77

    ሰይፈ እና ቤዚ ይቀረቡልን

    • @banamet5409
      @banamet5409 5 місяців тому

      ወገን ይን መቼነዉ አመት ሆኖታል አደል እተርቪዉ

  • @user-xv6qd8nj2h
    @user-xv6qd8nj2h 5 місяців тому +33

    ሰይፍሻ ከሰርግ ኘሮግራምህ በኋላ ነው ያወኩህ በጣም አስተዋይ እንደሆንክ አይቼሃለሁ አሪፍ ነህ ይመችህ ጥሩ የተረጋጋ ኑሮ እንድትኖሩ እመኝልሃለሁ

    • @user-fw5pm6mm9s
      @user-fw5pm6mm9s 5 місяців тому +1

      እኔም አሁን ነው ያወኩት

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 5 місяців тому

      አረ እኔም፡አሁን ነው፡በደብ ያወኩት በቤዛ ምክኒያሀት❤❤❤❤

    • @banamet5409
      @banamet5409 5 місяців тому

      እኔ በቤዚዬ ነዉ ያወኩት

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 5 місяців тому +14

    ሰይፍዬ በጣም አስተዋይ ምርጥእናት አንተን የወለደች አላህያቆይልህሰይፍዬ የኔአንደኛ አላውቅህምነበር ቤዛንሰለመረጥካት እጅጅ አሰተዋ አላህ ትዳራችሁን የሞላ በልጅ በጤና በሀፍት ሰውበመውደድ አላህ ሰጣችሁ

  • @user-xh5di4li4h
    @user-xh5di4li4h 5 місяців тому +4

    ሰይፈ ገና ኣሁን ነዉ ያወኩህ ግን ኣስተዋይ ሰዉ ትመስላለህ ይመችህ❤❤

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 5 місяців тому +20

    ሚስቶቻችሁ ሀኒና ቢዚ ይመሳሰላሉ ከምር ዝምድና ይኖራቸው ይሆንደ ??❤❤❤❤❤

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 5 місяців тому +7

    ሰይፈ ከሰርጉ በሃላ ነው ያወቅቱ ቤዛን በመግባትህ በጣም እድለኛ ነህ ቤዛም እድለኛ ናት ግን በጣም ነው ያደንቁህ

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 5 місяців тому +3

    ለልብ ወጎች አስተያት አለኝ ሌሎች ከአርት ውጭ ያሉትን በተለያየ ሙያ ውስጥ ያሉት ብታቀርቡ እንዲሁም አንጋፋዎቹን እነ ጋሽ ተክሌ ደስታ፣ፍቅርተ ደሳለኝ አለማየሁ ታደሰ ጌትነት እንየው ሙሉአለም ታደሰ .....ቀሪዎችን አፈላልጓቸው እስቲ እንማማርበት እነሱንም አስታውሷቸው የግል አስተያየቴ ነው!

  • @winatadesse8712
    @winatadesse8712 2 роки тому +6

    "ተፈጣሪ" በጣም የሚገርመኝ ፊልም ነው። ልክ እንደ "ሥርየት" በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ነው። ለእኔ እንከን የሌለው ፊልም ነው "ተፈጣሪ"ን ካየሁ በኃላ የሚወጡ ፊልሞችን ሁሉ ከ"ተፈጣሪ ጋር እያወዳደርኩ ተቸግሬ ነበር። next I expect the best work from the team, may God be with you guys.

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 5 місяців тому +2

    የምር ሰይፋ በደብ ያወኩት በቤዛ ምክኒያሀት ነው በፊልም አይሀለው ግን በጣም የወደድኩ አሁን ነወ ያወኩሁም ቤዛ ቆጆ አስተዋሀይ ሰጠክ የተመኝህው so beatiful good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @hlwyaawle7708
    @hlwyaawle7708 5 місяців тому +11

    ሰይፈ አድናቂህ ነበርኩ አሁን ደሞ አከበርኩህ❤

  • @nardikiya1814
    @nardikiya1814 Рік тому +8

    እኔም የአሰላ ልጅ ነኝ አሁን ግን አአ ነው የምኖረው አሰልዬ ናፍቃኛለች የናፈቀችው😳

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 5 місяців тому +2

    በጣምነዉ,የምወዳቸዉ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +11

    ነባ ❤እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆነካል 👌ታምራላችሁ ምርጦች ❤💝🌹

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 5 місяців тому +3

    የቤዚዬ የአፀባራቂዋ ባል❤ አላቅህም ነበር በቤዚዬ ነዉ ያወኩህና ደስስስ ብሎኛል ስላወኩህ 😍በጣም እድለኛ ነህ ቤዚዬን መሳይ ሄዋን ስላገኘህ በጣም ነዉ እምወዳት ሚስትህን❤ምንም እምጠላላት ነገር የለኝም እኔ ግን ከራሴጋርኳ እማልወዳቸዉ ነገሮች አሉ ቤዚን ግን ደጋግሜነዉ እማያት ደስስስስ ስለምትለኝ💗ግን ቤዚዬንና ሃናን በምን እንለያቸዉ መልካቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ የሁለታችሁም ሚስቶች❤ዘመድ ናቸዉ እዴ❤መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ💗💗💗

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 5 місяців тому +3

    ሰይፈ እጅግ በጣም አከበርኩህ

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 2 роки тому +7

    ሁለት ጨዋወች😍

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y 2 роки тому +3

    ትሠራላችሁ 🥰♥️♥️ 🥰🥰🥰♥️ጦርነት 😥😥💔በቃን💔

  • @rukiyaebrahim5254
    @rukiyaebrahim5254 2 роки тому +6

    ሰይፈየ ❤️

  • @user-zf4we6hf7s
    @user-zf4we6hf7s 5 місяців тому +7

    ሰይፈ ሚካኤል ኢሳም ሐበሻን ይመስላል የምትሉ ለይኩ❤🎉

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 5 місяців тому +1

    Now I see why u choose ቤዛ as a wife! ደስ የምትል ጨዋ ኢትዮጵያዊ! ነብዩ ደሞ u r a good story teller!

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 5 місяців тому +5

    ነባዬ ሰይፈና ቤዚን በማሪያም አቅርብልኝ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 5 місяців тому

    Seyfye ye Beza derbaba enwedhalen. Nebaye ke konjowa misteh gara tebareku❤

  • @gnt4774
    @gnt4774 5 місяців тому +3

    ዴስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @cinderellalulu6215
    @cinderellalulu6215 2 роки тому +4

    ነባ ክበርልኝ ከነ ቤተሠብህ
    ሴፍ በርታልኝ ጥሩ ላይ ነህ ከዚህ በላይ ካንተ እንጠብቃለን ሚሚዬ የኔ አስተዋይ ኑሪልኝ 😍😍😍😍😍 Da

  • @madi2644
    @madi2644 5 місяців тому +3

    ሰላምናችሁ፡፡እስክድር፡፡ታምሩና፡፡ፀደይ፡፡ይቅረቡ

  • @Krm-vm7jg
    @Krm-vm7jg 5 місяців тому

    ሳይፍ ሁሉንም አደንቃለዉ ግን ከሁሉም ፍልም ፍፁም ቃል የምል ናዉ ከልጅነተ እሰከ እስከ ዛረ አያለዉ እናም ተምርያለዉ መልካም ትዳር እመይናለዉ ዉለዱ ክበሩ❤❤❤❤❤

  • @sssg9010
    @sssg9010 5 місяців тому +2

    Seyfeye u so charming person....God Blessing u 🥰🙏

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 5 місяців тому

    በጣም,አሪፉነዉ,በጣም,የምትደነቁ,ሰዉቺናቸዉ

  • @hanamengistu6934
    @hanamengistu6934 2 роки тому +3

    Nebaye emigrem fkre new
    Fatari Keri zemenachun yenreklachuuu kekefu ngre Hulu yetebkachu

  • @kidist530
    @kidist530 5 місяців тому

    Tru guadega yalew sew hulem tru nw...neba ,hani,selam ,marti,teda nebru proposu lay so yhen lj salawekw tru lj nw alku des setluuu❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Рік тому +1

    እንኮን ሰላም መጣችሁ ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላም ለሀገራችን እትዮጵያ ይሁን

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 5 місяців тому

    Ijole ADAMA❤ betam new minwedachehu. Geta kef yargachehu❤❤❤Sefeye tebarek ke sergih buhala Adnakih honenal, duro buzum alawkihim neber❤❤

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 5 місяців тому +1

    አሪፍ ጉዋዶች። ግን አማርኛችሁን አስተካክሉ፣ "አሮጊት፣ ሽማግሌ" ምናምን አይባልም። እናቶች በእድሜ የገፉ ከሆነ …አንዲት እናት…በማለት መልካም ቃላቶችን መጠቀም ጥሩ ነው። ሁለታችሁም ጨዋ ትመስላላችሁ፣ ይሄንን ጨዋነትና ስብዕና ደግሞ በብዙ ነገር ማሳደግ መልካም ነው በርቱ።

  • @elihameilu1664
    @elihameilu1664 Рік тому +2

    Well we'll come guys wish you all the best❤❤❤

  • @Rutaaaaaaaaaaa
    @Rutaaaaaaaaaaa 5 місяців тому

    እኔ ብቻ ነኝ የነባ ስርአት የሚገርመኝ በጌታ ነባ ትለያለክ❤

  • @selamdana9285
    @selamdana9285 Рік тому +3

    Seyife Hisami Habesha timeslaleh😊

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b 5 місяців тому

    ሰይፈየ ስወድክ አድናቂህነኝ❤❤❤

  • @user-cq2ku2ph2r
    @user-cq2ku2ph2r 9 місяців тому +7

    በጣም ነዉ የምትመሳሰሉት ከ ኢሳም ጋር

  • @tigistitesfahans3004
    @tigistitesfahans3004 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jh4ld9zu8y
    @user-jh4ld9zu8y 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HananLakew-yi9io
    @HananLakew-yi9io 5 місяців тому +2

    ወላሂ ኢሳምን ይመሰለኛል በጣም

  • @zoe7825
    @zoe7825 5 місяців тому

    Mulualem getachew yikreb

  • @hanamengistu6934
    @hanamengistu6934 2 роки тому +1

    Betam new des metlut

  • @user-od7kj3wr1j
    @user-od7kj3wr1j 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @abyssinia209
    @abyssinia209 5 місяців тому

    Beketay enem bikerib yemkerbew Nebaga ymeslegnal😊

  • @mahamohammed7712
    @mahamohammed7712 5 місяців тому +1

    ሚስቶቻቹ በጣም ነው ሚመሳሰሉት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    ሰይፈ 💝የኔ ፍቅር 💝የጥቁር ቆንጆ ❤❤🌹❤🌹👄

    • @lemlemyirga9006
      @lemlemyirga9006 Рік тому +2

      enda seyfe tkr new enda ye chocolet

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k 4 місяці тому

      ​@@lemlemyirga9006😂😂😂😂 ለልብሱ ነው መሰለኝ

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 роки тому +9

    እኔ ግን ድምጽአዊ አቡሽ ዘለቀን ነዉ የመሰልከኝ

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 роки тому +2

    ❤️ 👍👍👍👍🙏

  • @HananLakew-yi9io
    @HananLakew-yi9io 5 місяців тому +1

    ሀኒና ቤዚ ይመሳሰላሉ

  • @elrpdfsa7167
    @elrpdfsa7167 Рік тому +2

    Hani hani tadelo

  • @Krm-vm7jg
    @Krm-vm7jg 5 місяців тому

    pitse woyim sayipi bexam adinaqihi neyin pilim sayi astewayi inde honki awuqi nebere geta yixebiwachu

  • @ethimorkqatar4437
    @ethimorkqatar4437 2 роки тому +1

    😍💗💗💗💗

  • @elrpdfsa7167
    @elrpdfsa7167 Рік тому +1

    Neba haniye yemeselech mist selalech edelegnanek

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d 2 роки тому +2

    መባ ባለፈው ከሰላም ጋ አልቀረበም ነበር

  • @mar-jc4yt
    @mar-jc4yt Рік тому +1

    Nebaye endet endemwedachu 3tachunm

  • @rahelasfaw8478
    @rahelasfaw8478 2 роки тому +2

    First

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s 5 місяців тому

    ሰይፉ ምትመኘውን ሴት ሰቱሃል ፈጣሪ መጨረቫቹ ይመር

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 5 місяців тому +1

    ዳኒ እና ፀጌ ይቅረብልን

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 5 місяців тому

    ነባ ሙስሊም ነው እደ

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl 5 місяців тому +2

    ጃኒና ጆዳንኤል ይቅረብ የሚል

    • @user-ye1gv8jn3c
      @user-ye1gv8jn3c 5 місяців тому +2

      ለዚህ ሚዲያ አይመጥኑም እነሱ እዛዉ ቲክ ቶክ ላይ ይጨማለቁ

    • @Saif-dh3rl
      @Saif-dh3rl 5 місяців тому

      @@user-ye1gv8jn3c አረ አይባልም እነሃያት ቀርበዉ የለዴ ሢቀጥል እነሡ ያሉበትን ቦታ ሥት ሰዉ ለመድረሥ ፈልጎ ያጣ አላደልዴ ሲቀጥል እነሡ ምን ያሣቸዋል ከነዝህ የበለጠ ተዋቂወቹ እነ ጃኒየ ናቸዉ እደዉም ከነዝህ አነዛ ናቸዉ ላገር እየጠቀሙ ያሉት አነዝህ ለህዝብ ምንጠቀሙ አድ ብላችሁጥቀሡ እነጃኒ ግን እዉቅናቸዉን ተጠቅመዉ የተቸገረን የታመመን እሚረዱት እነሡ ናቸዉ ጃ ጆ ዉሥጤ ናቸዉ ለወገን ደራሽ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 5 місяців тому

      😢😢😢😢😢ዲሪቶ ላ ምንቁምነገርአላቸዉ😂😂😂😂

    • @Saif-dh3rl
      @Saif-dh3rl 5 місяців тому

      @@user-fo8je1md8n እነማን

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 5 місяців тому

      @@Saif-dh3rl ቲክታከሮችናቸዉ ባይቀርብ ይሻላል

  • @prettygirl-fj6zw
    @prettygirl-fj6zw 2 роки тому +44

    ዳኒ እና ፅጌ ይቅረቡ የምትሉ

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 2 роки тому +7

      ስለነሱ ምን የማናዉቀዉ ነገር አለ

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 5 місяців тому +5

      ቀርበዋልኮ እዚህ ቆዪ ታልጠፍ ገብተሽእይ

    • @betiademe2461
      @betiademe2461 5 місяців тому +7

      እነሱ ቀረቡ አልቀረቡ ምን አይነት ትምህርት ይናገራሉ

    • @jamilajamila9297
      @jamilajamila9297 5 місяців тому

      እኮ

    • @user-of3nh3et2q
      @user-of3nh3et2q 5 місяців тому +4

      ሰው ጥሪቢላት ህራስዋሀ መጣች

  • @user-gu7du4ty7y
    @user-gu7du4ty7y 5 місяців тому +2

    ይሄ ሞላጫ ያቺን የመሰለች ልጅ ምን ሲሆን ቀለባት

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 5 місяців тому

      ምን ማለት ነው

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 5 місяців тому

      ትተዋወቃላችሁ ማንነው ግን ማለቴ ማንኞቹን ነው

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 5 місяців тому

      ጨርሺው የወሬ ሱስ😅 ማንነው አብራሪልን 😂😂😂😂

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂​@@emawayishgetu2584

  • @AsAs-bk3db
    @AsAs-bk3db 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤