Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ደሰ ይላል
እኛም ከካሳንችስ ሰሚት ስንገባ ግራ ገብቶን ነበር። የሚደንቀው ሰሚት ጭቃው ተረሳና ውድ ከተማ ሆነ። አይዟቹ አብዛኛው አንድ ቦታ ስለሆናቹ አትደንግጡ የለመዱት ሲርቅ ይከፋል ግን የተሻለ ነው። በርቱ የማይለመድ የለም።
Weynua enem kepiasa semit deresegn
ታድያ ያኔ ከባድ ነበር። ጭቃው እልም ያለ ገጠር ነበር አሁን ጭራሽ የሀብታም መንደር ተብለን ውድ ሰፈር ሆነ
ፍሪጅም ይሞቃል አለች ኮካ ይባላልና ሰው ሲኖርበት ያምራል ተመሥገን በሉ የተሻለ ነው
ዋው በጣም ደስ ይላል ተመስገን ነው ❤️🥰
አከባቢው ለይ ነዋሪ ነኝ በእርግጠኝነት የተነሽዎቹ በዘመናዊ ቤቶች መኖራቸው ብቻ ሳይሆን ልጆቻቸውም መልካም አስተዳደግ ባለቤት ይሆናሉ ።
Egziabher yemesgn! kezia qoshash mender wuste mewetat qelal ayedelem! yaltebekele ayer (clean oxygen) eyetenefesachehu,ende europianoch eske 90 amet edme menor new; congratulation!
ጥሩ የሆነ ግንዛቤ ያለው ማብራሪያ ስለሰጡን አቶ አልያስን ከልብ እናመሰግናለን
i hope they keep that greenery and make it a big park!
They have to .
@@sabamessele8084 let's hope that they would 🙏 otherwise it would be a concrete jungle.
ዋው
Oh this very heart warming!!❤❤❤So clean and beautiful!!! Thank God🙏❤️🇪🇹
የተሻለ ቤት መኖር አይሻልም ጥሩ ነዉ
ወይኔ ጉዳችን 😢😢😢
ተመሰገን በሉ ከዘሰ ቤታችሁ እዚህ ያሰገባችሁን አምላክ አመሰግኑ ሰው አመሰጋኝ አይደለም መንግስት አልጣላችሁም አከበራችሁ እንጂ
ድንችና ቲማቲም እንዴት ብዬ ልግዛ?
Tkelu ezaw
ቶሎ ሞቅ ሞቅ አርጉት እንግዲህ። ልክ እንደጀሞ
🤣
1ኛ፣በየንዳዱ ኮንድምንየም አካባቢ አነስተኛ የልጆች የስፓርት ሜዳ ታጥሮ መዘጋጀት አለበት,2ኛ፣ግቢው ዙሪያውን ምንም አትክልት አበባ ጭምር መተከል የለበትም።እያንዳዱ ነዋሪ ውጭውን በንጽህና የመያዝ ግዴታ አለበት።3ኝ፣በረንዳ ላይና ከቤት ውጭ ልብስ ታጥቦ መሰቀል የለበትም።le gibewu ena le Hnswu yewchi kelem na edsati ye kondeminiyemu balebetochi bemhaber tederagtewu tekemachi yemehon ende menoriyaw bett tilikinet beyeworu metenegna genzebi mawattati alebachewu.
የቀደመ ጉርብትናቸው እዲቀጥል ተራርቀው ባያሰፍሩ ጥሩ ነው
ሌላ ትዛዝ የሎትም
@@richopenkiller4134 Help your self. Always don't expect SPOON FEEDING.
Lehulum tenshiwechi ketsete harif new
Limatu tiru hono sale gin lemen ke adise abeba wede geter meweswde asefelege betam new yemekebedachew ahun
ቦሌ አራብሳ ገጠር አይደለም ለሰሚትለ አያት ለ cmc በጣም ቅርብ ቦታ ነውበነገራችን ላይ cmc አያት ሰሚት ገጠር የሚባሉ ቦታዋች ነበሩአሁን አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ ሰፈሮች ውስጥ ግንባር ቀደም ናቸውቦሌ አራብሳ አንድ ኮንደሚኒየም 25ሺ ብር ነው የሚከራየው
@@meyekasa5478 awo esuma seferu yilemal gn tinesh gezem bihon yichegeralu enjima geterum hager new
ማታ ለሰራተኛ ሲመሽ አያስፈራም
መቼም፡ ሜዴ ከመውደቅ፡
ሜዳ kemewdek ትንሽም ቢሆን ይሻላል ብዬ አስባለው
so we are depopulating the city, what is the plan here? People have live in the city, town houses. Moving people out of the city just to settle them in a concrete jungle with no work and amenities doesn’t make sense at all
ከከተማ ወደ ገጠር ተሸኙ በቃ ወይ ሸገርያንስ መጨረሻችሁ ደሞ የት ይሆን 😂
Hulachininim yabarunal ..ene wede geter heje ersha bjemir yishalegnal kahunu
ክክክ😂😂😂እኔም።ይናፈቀኝ
ይሄ ተላላ ህዝብ ያሳዝናል
ዶ/ር አብይ ቀን አወጣላቸው:: ሺህ አመት ይንገስ ❤❤❤
beshta yengesbeh
ምን እየሠሩ ነው የሚኖሩት?
@@Anson..23-s2l ሁሉም ተመሳሳይ class ናቸው ምኑን አሟሟቁት
ለሺ ይቁረጥህ ግን በሰፈሩት መረፈር አይቀርም
ጥምብ ጋላ
ኧረ መንገዱ ጠባብ ነው። የኮሪደር ልማት ብለው ሲያፈርሱት ሕዝቡ የት ሊሄድ ነው?
1 Block ላይ ስንት ቤተሠብ ይሠፍራል ?
40 beteseb
@@brukalemayehu5675እንደዛ ከሆነ ካሳንችስ ላይ 10 ብሎክ በተወሠነ ቦታ ላይ ቢሰራ የሰፈሩን ሠዉ በደንብ ይችላል..ለህንጻ መስሪያ ብዙ ቦታም ይገኛል
ፒያሳ ሴጣን ቤት ጀረባ የነበሮ ጎሊቱ ጋ አብድል ጀሊል የሚባል የምታውቆት ከስሪ አድራሻውን ሰጦኝ ።
Batun asayen geban
በነካ እጃችሁ አረብ ሀገር ተመላሾች መንደርን ገንቡት በጣም አዘገያችሁብን ምነው ባአካል መገኘት አለብን ዶላር ብንልክላችሁ ይሻላል አስቡበት😂
አብረሀቸው ሄድክ እንዴ 😮
😂😂😂
የደሃ ከተማና የሃብታም ከተማ በአዲስ አበባ ለየ ማለት ነው።መሆን የነበረበይ ሃብታምና ደሃ መንገፍ ብቻ መለየት ነበረበት።
ካሳንጂስ ሀብታም አልነበረም እንዴ?
ወይኔ ገጠር ከተቱት የከተማውን ሰው
ገጠር ያንቺ ጭንቅላት ነው። ጀዝባ!
በጣም ደሰ ይላል
እኛም ከካሳንችስ ሰሚት ስንገባ ግራ ገብቶን ነበር። የሚደንቀው ሰሚት ጭቃው ተረሳና ውድ ከተማ ሆነ። አይዟቹ አብዛኛው አንድ ቦታ ስለሆናቹ አትደንግጡ የለመዱት ሲርቅ ይከፋል ግን የተሻለ ነው። በርቱ የማይለመድ የለም።
Weynua enem kepiasa semit deresegn
ታድያ ያኔ ከባድ ነበር። ጭቃው እልም ያለ ገጠር ነበር አሁን ጭራሽ የሀብታም መንደር ተብለን ውድ ሰፈር ሆነ
ፍሪጅም ይሞቃል አለች ኮካ ይባላልና ሰው ሲኖርበት ያምራል ተመሥገን በሉ የተሻለ ነው
ዋው በጣም ደስ ይላል ተመስገን ነው ❤️🥰
አከባቢው ለይ ነዋሪ ነኝ በእርግጠኝነት የተነሽዎቹ በዘመናዊ ቤቶች መኖራቸው ብቻ ሳይሆን ልጆቻቸውም መልካም አስተዳደግ ባለቤት ይሆናሉ ።
Egziabher yemesgn! kezia qoshash mender wuste mewetat qelal ayedelem! yaltebekele ayer (clean oxygen) eyetenefesachehu,
ende europianoch eske 90 amet edme menor new; congratulation!
ጥሩ የሆነ ግንዛቤ ያለው ማብራሪያ ስለሰጡን አቶ አልያስን ከልብ እናመሰግናለን
i hope they keep that greenery and make it a big park!
They have to .
@@sabamessele8084 let's hope that they would 🙏 otherwise it would be a concrete jungle.
ዋው
Oh this very heart warming!!❤❤❤So clean and beautiful!!! Thank God🙏❤️🇪🇹
የተሻለ ቤት መኖር አይሻልም ጥሩ ነዉ
ወይኔ ጉዳችን 😢😢😢
ተመሰገን በሉ ከዘሰ ቤታችሁ እዚህ ያሰገባችሁን አምላክ አመሰግኑ ሰው አመሰጋኝ አይደለም መንግስት አልጣላችሁም አከበራችሁ እንጂ
ድንችና ቲማቲም እንዴት ብዬ ልግዛ?
Tkelu ezaw
ቶሎ ሞቅ ሞቅ አርጉት እንግዲህ። ልክ እንደጀሞ
🤣
1ኛ፣በየንዳዱ ኮንድምንየም አካባቢ አነስተኛ የልጆች የስፓርት ሜዳ ታጥሮ መዘጋጀት አለበት
,2ኛ፣ግቢው ዙሪያውን ምንም አትክልት አበባ ጭምር መተከል የለበትም።እያንዳዱ ነዋሪ ውጭውን በንጽህና የመያዝ ግዴታ አለበት።
3ኝ፣በረንዳ ላይና ከቤት ውጭ ልብስ ታጥቦ መሰቀል የለበትም።le gibewu ena le Hnswu yewchi kelem na edsati ye kondeminiyemu balebetochi bemhaber tederagtewu tekemachi yemehon ende menoriyaw bett tilikinet beyeworu metenegna genzebi mawattati alebachewu.
የቀደመ ጉርብትናቸው እዲቀጥል ተራርቀው ባያሰፍሩ ጥሩ ነው
ሌላ ትዛዝ የሎትም
@@richopenkiller4134 Help your self. Always don't expect SPOON FEEDING.
Lehulum tenshiwechi ketsete harif new
Limatu tiru hono sale gin lemen ke adise abeba wede geter meweswde asefelege betam new yemekebedachew ahun
ቦሌ አራብሳ ገጠር አይደለም ለሰሚት
ለ አያት ለ cmc በጣም ቅርብ ቦታ ነው
በነገራችን ላይ cmc አያት ሰሚት ገጠር የሚባሉ ቦታዋች ነበሩ
አሁን አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ ሰፈሮች ውስጥ ግንባር ቀደም ናቸው
ቦሌ አራብሳ አንድ ኮንደሚኒየም 25ሺ ብር ነው የሚከራየው
ቦሌ አራብሳ ገጠር አይደለም ለሰሚት
ለ አያት ለ cmc በጣም ቅርብ ቦታ ነው
በነገራችን ላይ cmc አያት ሰሚት ገጠር የሚባሉ ቦታዋች ነበሩ
አሁን አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ ሰፈሮች ውስጥ ግንባር ቀደም ናቸው
ቦሌ አራብሳ አንድ ኮንደሚኒየም 25ሺ ብር ነው የሚከራየው
@@meyekasa5478 awo esuma seferu yilemal gn tinesh gezem bihon yichegeralu enjima geterum hager new
ማታ ለሰራተኛ ሲመሽ አያስፈራም
መቼም፡ ሜዴ ከመውደቅ፡
ሜዳ kemewdek ትንሽም ቢሆን ይሻላል ብዬ አስባለው
so we are depopulating the city, what is the plan here? People have live in the city, town houses. Moving people out of the city just to settle them in a concrete jungle with no work and amenities doesn’t make sense at all
ከከተማ ወደ ገጠር ተሸኙ በቃ ወይ ሸገርያንስ
መጨረሻችሁ ደሞ የት ይሆን 😂
Hulachininim yabarunal ..ene wede geter heje ersha bjemir yishalegnal kahunu
ክክክ😂😂😂እኔም።ይናፈቀኝ
ይሄ ተላላ ህዝብ ያሳዝናል
ዶ/ር አብይ ቀን አወጣላቸው:: ሺህ አመት ይንገስ ❤❤❤
beshta yengesbeh
ምን እየሠሩ ነው የሚኖሩት?
@@Anson..23-s2l
ሁሉም ተመሳሳይ class ናቸው ምኑን አሟሟቁት
ለሺ ይቁረጥህ ግን በሰፈሩት መረፈር አይቀርም
ጥምብ ጋላ
ኧረ መንገዱ ጠባብ ነው። የኮሪደር ልማት ብለው ሲያፈርሱት ሕዝቡ የት ሊሄድ ነው?
1 Block ላይ ስንት ቤተሠብ ይሠፍራል ?
40 beteseb
@@brukalemayehu5675እንደዛ ከሆነ ካሳንችስ ላይ 10 ብሎክ በተወሠነ ቦታ ላይ ቢሰራ የሰፈሩን ሠዉ በደንብ ይችላል..ለህንጻ መስሪያ ብዙ ቦታም ይገኛል
ፒያሳ ሴጣን ቤት ጀረባ የነበሮ ጎሊቱ ጋ አብድል ጀሊል የሚባል የምታውቆት ከስሪ አድራሻውን ሰጦኝ ።
Batun asayen geban
በነካ እጃችሁ አረብ ሀገር ተመላሾች መንደርን ገንቡት በጣም አዘገያችሁብን ምነው ባአካል መገኘት አለብን ዶላር ብንልክላችሁ ይሻላል አስቡበት😂
አብረሀቸው ሄድክ እንዴ 😮
😂😂😂
የደሃ ከተማና የሃብታም ከተማ በአዲስ አበባ ለየ ማለት ነው።
መሆን የነበረበይ ሃብታምና ደሃ መንገፍ ብቻ መለየት ነበረበት።
ካሳንጂስ ሀብታም አልነበረም እንዴ?
ወይኔ ገጠር ከተቱት የከተማውን ሰው
ገጠር ያንቺ ጭንቅላት ነው። ጀዝባ!