የዩኒቨርስቲ እና የዲፓርትመንት ምርጫ ለአንደኛ አመት ተማሪወችና ለ ሪሚዲያል 2017 Remedial Students 2017 Universti Placement

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 10

  • @IdeaCraftery
    @IdeaCraftery  3 місяці тому +3

    ለሪሚዲያል ያለፍን ተማሪወች ቀድመን የግድ ማድረግ ያሉብን ወሳኝ ነገሮች ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱ። ua-cam.com/video/VgnHCo6mCpE/v-deo.html መረጃወችን ስንለቅ Notification እንድደርሳችሁ ላይክና ሰብና የደወል ምልክቷን On ማድረግ አትርሱ

  • @LukaAbobo
    @LukaAbobo 3 місяці тому +2

    Gin kedamen ina ihudin chemirew new weyis segno new yeminmolaw🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yaw iske irob.

  • @Mik_music14
    @Mik_music14 3 місяці тому +1

    Qoy wendema be commentem bihon meleshilegn gibi banmola mn cheger alew

    • @IdeaCraftery
      @IdeaCraftery  3 місяці тому +1

      በተለያየ አጋጣሚ ግቢ የማይሞሉ ልጆች ይኖራሉ። ምደባው የሚካሄደው በኦኮምፒዩተር ስለሆነ ግቢ ያልሞሉ ልጆችን የሚያስተናግዱበት Prompt ይኖራቸዋል። በምን መልኩ እንደሚያስተናግዱ ትክክለኛ መረጃ የለኝም። ካገኘሁ እነግርሀለሁ። ግቢ መሙላት ግን በጣም አስፈላጊ ነው። የምትፈልገው ኮርስ ከማይሰጥበት ግቢ ብትመደብ ኪሳራ ነው የሚሆነው

    • @Mik_music14
      @Mik_music14 3 місяці тому

      በነገራችን ላይ ግራ ሚገባኝ ነገር ጊቢ ሚደርሰን የምንፈለገውን በ ቅደም ተከተል ቀረብ አርገን ስለሞላን ነው ወይስ ቅድመ ሁነታ አለው

  • @MustefaMohammedJara
    @MustefaMohammedJara 3 місяці тому +1

    Eske meche nw

    • @IdeaCraftery
      @IdeaCraftery  3 місяці тому +1

      ቪድዮውን በደንብ ስማው እስኪ

  • @HayatHayat-sf1sz
    @HayatHayat-sf1sz 3 місяці тому

    Mche nw yet endedrsen ymiyasawekun bzu ken ywesdebachewal ende