⭕(ክፍል 1) በእመቤታችን ላይ የተነሳው ኑፋቄ የመምህራን ምላሽ| ጥንተ አብሶ እና የወደቀው የአዳም ስጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • እኔን ለማገዝ ከፈለጋችሁ እና ከቻላችሁ VPN አብርታችሁ ተመልከቱልኝ
    🚩👉🏿 ነጭ ዕንቁ በአዳም ገላ :- የመ/ር ሀብተ ማርያም ተድላ የሚል መጽሐፍ ፈልጋችሁ አንብቡ ከአዳም ወገብ ጀምራ እንዴት በንጽሕና ተጠብቃ እንደመጣች ይናገራል
    ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
    የንግድ ባንክ 1000148595918
    አቢሲኒያ ባንክ 45326977
    ዘመን ባንክ 1551211205309013
    የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

КОМЕНТАРІ • 166

  • @YetwaleMihret
    @YetwaleMihret 4 години тому +2

    ዶ/ር ሮዳስ የቤተክርስቲያናችን ዕንቁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እመ ብርሐን አብዝታ የእውቀት ጽዋ ታጠጣህ

  • @weredewoshike5505
    @weredewoshike5505 5 годин тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን መ/ር ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    እውነት የሚናገር አይወደድም እንጂ ዲያቆን ዮርዳኖስ እኮ የሚናገርው እውነት ነው ግን እውነትን ተግጻጽን የሚወድ የለምና ሁሉም ይጠሉታል ለወንድማችን ዲያቆን ዩርዳኖስ እንዲሁም ለዘመድኩን ለመምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @ንቁሓንreactiomezemur
    @ንቁሓንreactiomezemur 11 годин тому +10

    መ/ር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd 3 години тому +3

    እዉነት ለቤተክርስትያን የቆመ ቢሆን ቅዱስ ሲኖዶስ ያለወሰነበትን ነገር ለምን አነሳው ብለን መጠየቅ አለብን። ይህ መርዛማ ነገር ነው።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 6 годин тому +4

    መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielagidew6918
    @danielagidew6918 3 години тому +1

    ወንድማችን ፀጋዬ እባክህ ለአክሊል "ካለማወቅ" ለሚለው ድፍረቱ የመምህረ መምህራን የኔታ በጽሃ አለሙን መጽሐፍ ታኦዶኮስን እንዲያነበውና ክብር ውዳሴ ለእመቤታችን ይሁንና የመሰሉበትን ምሳሌ እንዲመለከት ንገረው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 11 годин тому +14

    ለዚህም ነው ወንድማችን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን የምወደው የማከብረው የቤተክርስቲያን ስርአቷን እና አስተምሯዋን ሲያበላሹ የሚያመው የሚገስፀው ዘመድኩንም እንደዛው ሌላው ነገሩን ለራሱ

    • @mahitaTefera-s1h
      @mahitaTefera-s1h 9 годин тому

      ትክክል

    • @EshetYetesena
      @EshetYetesena 6 годин тому +1

      ትክክል ለዲያቆን ዮርዳኖስ እድሜና ጤና ይስጥልን አዛኝቷ ትጠብቀው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 годин тому +2

    ፀጋዬ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 11 годин тому +7

    እግዚአብሔር ከተኩላ ይጠብቀን

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 10 годин тому +12

    ልጁ በነገረ ማርያም ላይ ስቷል

    • @SitotawWorku-k4v
      @SitotawWorku-k4v 10 годин тому +1

      Yeglistlet,kebad nw,gin erasun yechale t/t silslew mimar neberebet endene..ayedel.❤

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 7 годин тому

      ቀላል ስቷል። የሚገርመዉ ነገር ብዙ መናፍቅ የሚሳሳተዉ በነገረ ማርያም ላይ ነዉ። ድብን አድርጎ ስቷል። አካሂያዳቸዉ እፍኝ ጨብጠዉ መጥተዉ ....... አኬ ንስሃ ግባ። የወሬህ ግሬስ ራሱ ተገፏል

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 7 годин тому

      ከ እመቤታችን ፍቅር የሚለየን የለም
      አኬ ማነው???

  • @Rakb553
    @Rakb553 7 годин тому +6

    አየህ አደል ዘመድኩን ያለ ምክንያት አላወጣውም በአደባባይ ጉዱ ወጣ አይይ የኛ አዋቂው አየነው ጉዱን እኔ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምንም ሐጥያት በአዳም እንዳላገኛት ከአዳም በፊትም በእግዚአብሔር ሐሳብ እንደነበረች ከየኔታ ከሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ከተማርኩ በጣም ቆይቷል ከ8 አመት በፊት ከፈለክ አንተም ፈልገው እሺ እግዚኦኦኦ😳🤲💒😭

    • @alemnesh.alemneshtegen4369
      @alemnesh.alemneshtegen4369 3 години тому

      ልክ ነሽ እማ ግን እሄ ግሪሳ ህዝብ ሳያገናዝብ ነዉ ሚከተል😢

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 7 годин тому +5

    ከድንግል ማርያም ፍቅር የሚለየን ማነው???
    አኬ ነው???
    በጋሻው ነው???
    ዘርፌ ናት???
    ሁሉም ይተናሉ እኛ ግን ከእናታችን ጋር እንኖራለን!!!
    ክብር ለድንግል ልጅ

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 4 години тому

      @@abibekele4680 ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል ነው መፅሃፍ ቅዱድ የሚለው:: ያልተፃፈ አታንብብ:: መድሃኒያለም ማስተዋልን ይስጥህ

  • @Gebermedhen
    @Gebermedhen 10 годин тому +11

    አክሊለ ነው የመለሰኝ ዝባዝንኬ ማውራት አያስፈልግም ድንግል ማሪያም ተነካች ማለት ጌታ ተነካ ማለት ነው ጎራ መያዝ ሳይሆን የድንግል ማሪያምን ክብር እናስቀድም ንጽሂት ቅድስት ልህልት አደፈፍ ጉድፍ የሌለባት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ በኔ ኮታፋ አንደበት የምትጠራ አይደለችም

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 3 години тому

    እውነት ለመናገር የአክሊል ትምህርቱን እከታተል ነበር ፅጋው የበዛለት ልጅ ነው ነገር ግር በእመቤታችን ዙርያ ጥንተ አብሶ አለባት ብሎ ሲያስተምር ወጣልኝ። በጣም አበሳጨኝ እመቤቴ ስስ ጎኔ ናት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጠው በጸሎት አስቡት ከስህተት ት/ት እንዲመለስ

  • @aemi576
    @aemi576 8 годин тому +1

    Kale hiwet yasemaln memkir Rodas. Kezemen ametash tmhrt egzihabher ytebken sewoch tetenkeku. Yemetaw hulu aywsedachu

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 10 годин тому +9

    ኢሳይያስ 1:9
    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።
    ****እመቤታችን የወደቀውን ሥጋ
    ይዛለች ከተባለ ዘርን ባያስቀርልን
    ለምን ተባለ? የቀረችልን ዘር እርሷ
    ስለሆነች አይደል?

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 7 годин тому +5

    በእዉነት ከጉባኤ ቤት ያልተማረ ምንፍቅና ነዉ። አንድም ጤነኛ የቲዎሎጂ ምሩቅ የለም

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 6 годин тому

    እናመሰግናለን ወድማችን💖💖

  • @HailuAbe
    @HailuAbe 6 годин тому +1

    Megabi addiss rodas tadese medehanialem betsegalay tsega yadelot! Betam des belogne new yademetekut!

  • @HailuAbe
    @HailuAbe 7 годин тому +1

    Ante gen betam setekerakerelet neber! Betam gen tegeremaleh!

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 11 годин тому +2

    enamesegnalen wendm tsegaye.

  • @bereketyemane8536
    @bereketyemane8536 3 години тому

    Yihen muluwun vidio yet agegnalehu

  • @Gebermedhen
    @Gebermedhen 11 годин тому +17

    አክለሊ እና ግብረአበሮቹ የምንፍቅና ትምህርት ይዘው ነው የተነሱት ወላዲተ አምላከ ክብር ለእሷ ይሁንና ምህመኑ እየነቃ መጥቷ እንደነ በጋሻው ደራሻችሁ ነው የሚጠፋው ጠብቁ

    • @mefordad
      @mefordad 10 годин тому +3

      አወ ግን አልተረዳውም ብዙውን መናፍቅ መሆኑን ዲያቆን ዮርዳኖስ ሲናገር ሰደቡት ግብረ አበሮቹ አፍሪያለሁ በቲክቶክ ዲያቆን ነን ባዮች ከእሱ ጋር ሁነው አፋቸውን ሲከፍቱበት ዲያቆን ዮርዳኖስ ላይ ያሳዝናል 😢

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 7 годин тому +1

      ቀላል ስቷል። ያሳዝናል። አንደበቱ ሁሉ ተሳሰረ ያ ስል አንደበል። እመቤቴ ሆይ እባክሽ ፍቅርሽን ግለጭለትና ወደ ቀናዉ መንገድ ይመለስ።

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 7 годин тому +1

      @@mefordadበትክክል። ዲያቆን ዮርዳኖስና ዘመድኩን የተፈተኑ የኦርቶዶክስ አርበኛ ናቸዉ

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 5 годин тому

      አንተ ደንቋሮ አባኒዮርኒስ ዘጋስጫስ መናፍቅ ናቸው????

  • @beki_ye_16
    @beki_ye_16 12 годин тому +2

    wendmachin tseagye ketlbet Egzyabher Amlak Bezihu yakoyh!!!!

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi8014 9 годин тому +6

    አኬ ሊሳሳት ሊያጠፋ ይችላል ምክንያቱም ሰውነው ከዛደሞ ባባቶች ይታረማል መቼም መምህር ነኝ በቤተክርስቲያን ተሾሚያለው ብሎ አያውቅም ሁሌም ካጠፋን የሚያርሙን አባቶች አሉን ነው የሚለው.....ዘመድኩን እገሌ እዲአለ እያለ አሉባልታ ከማውራት ውጪ እስኪ ለትውልዱ ያበረከተውን ንገረን ሌላው tik tok ላይ ትውልዱን እየመለሱ ከጥፋት እየታደጉ አይደለም ያሉት ብዙነፍስ አድነዋል እውነታውን እዲመለከት እዲያነብ እያደረጉን አይደለም ለምን ስህተታቸውን ብቻ እየያዛቹ ለመንቀፍ ትሮጣላቹ እኛ አለን ከጎናቹ በርቱ ይሄን ቀጥሉበት ይሄን አስተካክሉ ብላቹዋቸዋል ሁልግዜ ነቀፊታ ውግዘት ስድብ ማሸማቀቅ ምንይሻላቹዋል

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 8 годин тому +1

      ያላወቀ አያስተምርም አኬን ይዘህ ጥፍ

    • @mulugetaadamu3494
      @mulugetaadamu3494 7 годин тому

      lisasat ychlal gn ezih lay mnm yesatew yelem 2 view ale even ke abatoch masreja alegn eyale new

    • @Rakb553
      @Rakb553 7 годин тому

      አረ ባክህ ዘመዴ እማ ዘመድ ነው ከልብ ነው አኬው እዛው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አይወክልም የኛ አደለም ከፈለክ አብረህ ሒድ የማትረቡ ሁላ😡

    • @EshetYetesena
      @EshetYetesena 6 годин тому

      ቤተክርስቲያን የሾመቸውን መምህር ተቀበል ማንም በቲክቶክ የሚለፈልፍ አትከተል አይደለም ስንት የተዋህዶ እንቁ እያለ ባይኖር እንኳን ቤተክርስቲያን ያልተቀበለችውን መቀበል የለብህም ምክንያቱም ስንት የቀደሙ አባቶች አሉን ስለክርስቶስ ስለቤተክርስቲያን እመቤታችንን ከነልጇ ይዞ ስንት ሰማእታት ስንት ቅዱሳን አሉን ምን አጣን ስለ አኬ ቅር የሚልህ ከሆነ ቅራሬ ጠጣበት እሱ አዎ መናፍቅ ነው ስለእመቤታችን ስለ እናታችን ምንም ስህተት ከተናገረ እዚያ

  • @KIDESTABENDAKIDUABND
    @KIDESTABENDAKIDUABND 6 годин тому +2

    አኬ በናትህ እመአምላክ መልስ ትስጥህ እባብ በተሰጡት ሁለት ምላሶች ክፉን በጎውን ይለይበታል አንተግን ምኑም ከምኑም አታውቅም እኮ አኬ! እመብርሀንን

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 3 години тому

    አክሊለ የሚባል ልጅ ግን ከምንፍቅናው በተጨማሪ ትዕቢቱ የሚገርም ነው
    "እይታዬ የተለጠጠ ነው፥ እኔ የተናገርኩትን የሚነቅፍ ሰው ያላነበብ ከእውቀት የራቀ ሰው ነው !" በቤተክርስቲያናችን አስተምሕሮ እኔ የዋህ በልቤም ትሁት ነኝና ከእኔ ተማሩ ባለን መሠረት ትህትና አንዱ የቤተክርስቲያናችን ትምህርት ነው የቅዱሳኑ ሕይወትም የሚያስተምረን ይህን ነው።ለምሳሌ በንጽህና የደመቀች፡በትህትና ያጌጠች እናታችን ድንግል ማርያም ጌታን ትወልጃለሽ ስትባል እንሆይ የጌታ ባርያ ነው ያለች, እሂ ልጅ ግን ይህን ሁሉ ትዕቢት የት አግኝቶት ይሆን!?

  • @minasebelay6278
    @minasebelay6278 4 години тому

    እየውልህ የካቶሊኳ ስጦታ ባዶ ስቸኾነባት እንድንጠብቅላት ነው፣ሌላው በአገር ውስጥ እንኳ የቤተክርስትያን ትውፊትና ስርአት እየወሰደች ያለውን ነገር ይታሰብ፣ ከቫቲካን የሚመጣ ሁሉ ነገሯ ፖለቲካዊ ነው ፣ድምለላ ነው ሁሉን በኔ ስር የሚለው ፖለቲካዋ ነው።

  • @Nebatube12
    @Nebatube12 11 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigestTizazu-h1v
    @TigestTizazu-h1v 10 годин тому +3

    መርዙን እየረጨነው

  • @mtt733
    @mtt733 7 годин тому +3

    በኢትዮ ቤተክርስቲያን የግል አመለካከት አይሆንም ወንድም አመጣጥህን አስተካክል ከንንግርህ ከራሱ ትክክል አይደለም

  • @ErmiasAbegaz
    @ErmiasAbegaz 4 години тому

    ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 8 годин тому +3

    ካቶሊክ የነካዉ እዉነት ነዉ አይጠቅመንም

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 7 годин тому

      ነገ ግብረሰዶምንም ፍቀዱ ለማለት እየተንደረደሩ ነው ምድረ ለማኝ የሰጡትን ይቀበላል

  • @ethiointertainment2739
    @ethiointertainment2739 5 годин тому

    እየሱስ ክርስቶስ እራሱን የሰው ልጅ እያለ ሲጠራ እናስተውላለን። ይህ የሚያሳየው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም ሰው መሆኗን ነው ስለዚህ ከአዳም የመጣ የውርስ ሐጢያት ነበረባት ማለት ነው

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 11 годин тому +10

    ዶ/ር ሮዳስ እንደዛሬው ነፍሴን አስደስተሀት አታውቅም እውነቱ ይሄ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ አዎ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ቤተክርስቲያን እውቅና ከሰጠቻቸው መምህራን ነው፡፡ ያለዛ በየቲክቶኩ ራሳቸውን ሐዋርያ ሳይሆኑ ሐዋርያ አርገው ከሾሙ ትቢተኞች መማር የለብንም፡፡ ፡፡ ፡፡

    • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
      @ወለተመድህን-ደ1ጐ 10 годин тому

      ስለ ቤተክርስቲያን በጀርመን የተሰጠ ተብሎ ማሟቅ ሳይሆን ስጦታው እግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ብሎ መፀለይም ያስፈልጋል ።

    • @mefordad
      @mefordad 10 годин тому

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @melketsadikkhan2224
      @melketsadikkhan2224 6 годин тому

      እውቀት ያላቸው ቤተክርስቲያን የተኮለኮሉ ሊቃውንት ነን ባዮች የትኛውን አህዛብ መለወጥ ችለው ነው? ፤ እውቀታቸው ደሞዝ ለመብላት አስችሏቸው ይሆናል ። ፍሬ ቢስ የአይሁድ መምህራን ቤተመቅደሱን ሞልተውት እንደ ነበር አትርሱ! አኬን ለመተቸት ሞራል ማግኘታችሁ የሚያስደምም ነው ፤ለማንኛውም ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየተጠበቅሁ ነው ። 🤔🤔🤔

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 6 годин тому +1

    ዉንድማችን ፀጋዬ ጉንፋኑ አልተሻለህም እንዴ እኔ እኮ የተሻለህ መስሎኝ ሳልጠይቅህ ይቅርታ ወተት በነጭ ሽንኩርት ጠጣበት ዝንጅብል በሻይ ቶሎ ቶሎ ጠጣበት እግዚአብሔር ይማርህ ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 8 годин тому +3

    መጀመሪያም እኮ መምህራን አይብዙ ተብሏል ሲጀመር እነ አክሊል መምህራን አይደሉም የዬትብ አስተማሪ እንጅ የቤተ ክርስትያን መምህራን አይደሉም ማን ሾማቸዉ እረ እንጠንቀቅ አዉቀዉም ይሁን ሳያወቁ እየሳቱ ሰዉንም እያሳቱ ስለሆነ መጠንቀቅ ይገባል ማንም ሰገጤ መዘባበቻ መሆን የለብንም

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 4 години тому

    ዘመድኩንን ዝም ብላቹሁ እምትወቅሱ መጀመርያ አስተውሉ አክሊልን ተናገረው ብላቹሁ ስትንጫጩ ነበር አሁንስ ምትሉ በጣም አሳፋሪ ናቹሁ አኬ አኬ እያልክ ስትጫጫ የነበር አሁ የታለህ መስቀሉ ቢነሳ ባይነሳ ችግር የለም ያለ ሰውየ እዲህ ሲል መጠርጠር ሲገባቹሁ ፀጥ ብላቹ አሁን በመቤቴ ማርያም መጣላቹሁ አሁንስ ምን ትሉ ዘመድኩንን መናገር መቸም አትችሉም ይህ ይመጣል ብሎ ነው ሲጮህ ነበር

  • @abezashbahrain5553
    @abezashbahrain5553 37 хвилин тому

    Qoyi betkirstana adenew eyalachu new hend

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 9 годин тому +2

    አኬ ራሱ መልስ ስትሰጥ እየሳቅክ በጣም ስርዓት የሌለው ክርስቲያናዊ አነጋገር አይታይም ስለዚህ ራስህን ብቻ ከፍ አርገህ ማየት ለሰው ያለህን ንቀትያሳያል!!!

    • @mahitaTefera-s1h
      @mahitaTefera-s1h 9 годин тому

      በጣም እኔም ግርም የሚለኝ እሱ ነው ሰውን የሚያንጎጥጠው ነገር

  • @EshetYetesena
    @EshetYetesena 6 годин тому +1

    ሁላችንም ልናስተውል ይገባል አንድ ተራ ሰው በድንገት በቲክቶክ ተነስቶ ሊሰብክ ሊያስተምረን አይገባም ለምን እንሰማለን ቤተክርስቲያን የሰጠችን እያለ ባለፈው አኬ ቤተክርስቲያን ያልሾመችው የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው ብሎ ዲያቆን ዮርዳኖስ ባስተማረው ላይ ብዙ ሰው ዲያቆን ዮርዳኖስን እየነቀፋችሁ ነበር ዝም ብለን መነዳት እንደ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እንደ እነ አባ ገብረ ኪዳን ያለ መምህርን ያብዛልን ሰው አትከተሉ ተባልን ግን አንሳማም ውይይይ ማስተዋሉን ያድለን ብዙ ሰው በአኬ ምክንያት የተመለሱ የተጠመቁ አሉ እያላችሁ ስትንጫጩ ነበር አሁን ስንት ሰው ይዞ ካደ 😢😢

  • @nathanfikre8718
    @nathanfikre8718 5 годин тому +1

    በርግጠኝነት በብሔር የተባደናቹ ሰዎች ናቹ በኛ ውጪ ወደ ውጪ የምትሉት ሀሳብን እንኳን በሀሳብ መሞገት አትችሉም 😂😂😂😂

    • @meseretyadesa5306
      @meseretyadesa5306 3 години тому

      Be irgit hasabin behasab bemilew alsimam mknytum yihe poletika aydelem sihitet kehone sihitet new akilil kesate beka sate isu fitsum aydelem linkerakerilet aygebam belelaw Tru nebr imbetachin lay yalewun timihirt atefabey zero hone

  • @kirstiyan
    @kirstiyan Годину тому

    መጀመሪያ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለውን ችግር ፍቱ

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 7 годин тому +3

    አያ አኬ በጣም ያሳዝናል 🥲🥲ሉተር እንግዳ የሆነ ትምህርት አምጥቶ ለዚህ ዳረገዉ መናፍቃንን ሲል እንዳልነበር ሁሉ ልክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የጠራ ትምህርት እንዳልነበራት ሲዘበዝብ ማርያም ጥንተ አብሶ አለባት ብሎ እንግዳ ትምህርት ተከተለ። ያሳዝናል። አኬ ከሉተር እንደ አንዱ ሆነ

  • @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ
    @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ 3 години тому

    አክሊል ግን በጉዳዩ ላይ ድምድም አርጎ ባያስተምር ይሻለው ነበር,
    አኀት ቤተ-ክርስትያናት ይህን ይህን ይላሉ, የኢትዮጵያ ቤተ-ክርስትያን ይህን ይህን ትላለች ብሎ ማለፍ ነበረበት, ዶግማቲክ ትምህርት ስላልሆነ እየሰራው ባለው የእቅበተ እምነት ስራ ላይ የግድ ይሄን ካልመለስክ የሚለው አይኖርም ነበር። ግን ያ ጉዳይ ላይ እርግጠኛ በመሆኑ, በክርስቶስ ስጋ ላይ ጥያቄ አስነሳበት። ለማንኛውም አባ ገብረኪዳን እንዳሉት,ቆይ መምህራንን እንጠይቅ ማለቱ ከምንም በላይ ሚጠቅመን ራሳችንን ነው። ፈጣሪ ይርዳን በቸርነቱ 🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 годин тому +1

    እኔ ያለሁበት አገር ትንሿ ከተማ ቤ/ያን እጅግ ብዙ አሉ! እንዴት እንደሚያምሩ ገና ከውጭ ያሉት የቅዱሳን ሐውልት፥ ምስሎች እንዳርሳ ያስታውሱናል እኛም አንዳንዴ በነጻ/በትንሽ ገንዘብ በኪራይ ወይም በሽያጭ ከካቶሊክ ተረክበናል!

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 годин тому +1

    ወንድሜ ፀጋዬ እኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የሮም ካቶሊክ እምነትን የምንጠላው ግብረሰዶምን ስለፈቀደች አብዝተን እንጠላታለን የፊልፒን ካቶሊክ ፈቅዷል የሌላውን ግን አላውቅም የሮም ፓፕ ፍራንሲስ ለማወቅ በፊዲዬም አለ የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያን ማንበብም ፍንትው አድርጎ ያሳየናል አሁን ጀርመን ለሚገኘው ኦርቶዶክስ እርዳታ ምናምን ከበስተጀርባው የጨለማው ማህበር አጀንዳ አራማጆች አሉ ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት እውነት የህይወት መንገድ ስለሆነች የዲያብሎስ አፉ የተስጣቸው ሀሳውያን የበግ ለምድ ለብሰው ገብተዋል እግዚአብሔር ልባችንን ያብራልን በእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን በቤቱ ያፅናን የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆችን ሴራ ያጥፋልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 10 годин тому +3

    ልጁ ግን ገና ብዙ ነገር ይቀረዋል

  • @noahk9359
    @noahk9359 11 годин тому +3

    እኔ በበኩሌ ድምፀቱ እራሱ አይመቸኝም ልጅ እራሱን ሰቅሏል እኔ እምለው ከቤተክርስትያን አንወጣም ይላሉ እኦርቶዶክስ ህግ አላት ይላሉ ግን እነሱ እየፈፀሙ አይደለም

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib 11 годин тому +4

    በቀን በቀን እራሱን እያውጣ ነው አስገድዶ እሚባለውን እንድናምን እያደረገን ነው እሱ ማነው ቤተክርስቲያንን ለማረም ሚሞክረው እሁንም እኮ እየተከራከረ ነው ጨራሺ ክርስትናን ይላል እንዴ እንደሌሎቹ በልምንድ ምናምን ይላል ግን ተገቢ አይደለም እሱ እንኳን ትክክል ቢሆን እሺ ብሎ ዝም ማለት ነበረበት እኔ ነኝ ልክ አይባልም ዝቅ ብለክ ካባቶች እግር ስር ተማር ውጪ ውጪ አትበል አድማሱ ጀበሬ በራሳቸው ብዙ ስተት ነበረባቸው አኬ ተመለስ።

  • @samsonkebede8385
    @samsonkebede8385 4 години тому

    እርኩሷ አኬ ሾተላይ ተገለጠች፤ሰላቢው ሄኖክም በቅርቡ ይቀሰፋል።በቅዱስት ቤ/ክ የተጣበቁ መዠገሮች በእሳት ጉጠት ተጠብሰው ይጣላሉ።

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 10 годин тому +2

    የሰዎቹን ነገርከን
    አኬ አንተስ ስለእመቤታችን
    ምን ትላለህ ? ለይ ለይ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  10 годин тому +1

      እስከመጨረሻው ከሰማችሁት እኔ የማምነው እንዲህ ነው ብሏል

    • @Tfas10169
      @Tfas10169 10 годин тому +1

      @Tsegayekiflu
      አዎ አዝናለሁ

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 7 годин тому

      የበግ ለምድ ለብሶ የመጣ ተኩላ ነው ተጠንቀቁት

    • @EshetYetesena
      @EshetYetesena 6 годин тому

      አዎ

  • @DesuShegaw
    @DesuShegaw 4 години тому

    አቡነ ገብርኤል የሐዋሳው ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ናቸው?

  • @AsterayeFentie
    @AsterayeFentie 10 годин тому +2

    የትኛው ሊቃዉንት የሚከራከረው? መናፍቁ ካልሆነ...እኔ እስከዛሬ ስማር አንድ አይነት ትምህርት ነው ይህም ጥንተ ተአብሶ እንዴሌላት..

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b 6 годин тому

    አስተጸርዬ፣ አነፃ፣ ተዋሐደ

  • @abezashbahrain5553
    @abezashbahrain5553 39 хвилин тому

    Ene teyeq yehonebegn ye Ethiopia orthodox bechne lemandew ke alem kirstaana ye taley qoyi waye gud hulum nagare

  • @TesfamichaelTesfa-s8v
    @TesfamichaelTesfa-s8v 7 годин тому

    ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ምንፍቅና ምን እንደሆነ ሳናው እጌለ መናፍቅ ነው ማለታችን በኃላ ዋጋ ልያስከፍለን ይችላል ስለዚህ የቅዱስ ሰኖዶስን ውሳነ እስክን ሰማ ብንታገስ ይሻላል።

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 6 годин тому

      መናፍቅ ማለት እንዳንተ እየሰማ የማያምን ተጠራጣሪ የሰይጣን ፈረስ ማለት ነው

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 12 годин тому +3

    እና በዚህ ምክንያት ካቶሊክ ቅዱስ ነው እንበል? እንዴት አውቀህ ሞተሀል ባክህ!
    ምንው ባክህ። ሰይጣን የብርሐን መልአክ እስኪመስል ራሱን እንዲለውጥ መባሉን አልሰማህምን? በጣም አሳዘንከኝ

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 5 годин тому +1

    እነ ዶክተር ዘበነ አያውቁም እነ አባ ገብረ ኪዳን እና ሌሎች መምህራን ባላማወቅ ነው ያ ል ከ ው ም ን ማለት ነው ??? አ ኬ?? እረ ባካችሁ ተው በ ራ ሳችሁ አረዳድ ሳይሆን ካባቶች ከመ ም ህራን መማር መልካም ነው

  • @Abesha-by8qp
    @Abesha-by8qp 5 годин тому +1

    ዘመድ ኩን በቀለ ለድንቁርናዉ ለከት የለዉም።በየ ሁሉም ጥቅምና ተዋቂነት ያለ ሲመስለዉ ዘገደዉ ብሎ ገብቶ ይጮሃል።ከንቱ !!!

  • @meseretyadesa5306
    @meseretyadesa5306 3 години тому

    Akilil??????????????????????????? Kebad kihidet ke Doctor rodas yilik gibtsoch yetsafut imertalehu maletih ketesasatku itaremalehu yemil kal tinageraleh biye tebikeh neber gin ante belela bizi inadirgachew yemil concept mansatih azignalehu

  • @kirstiyan
    @kirstiyan Годину тому

    ቀሲስ ዲበኩሉ ትለቅ ስተት እየሰሩ ነው

  • @WondwosenKuru
    @WondwosenKuru 9 годин тому

    እንደ ካቶሊክ የክርስትናን እምነት የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያንን በተለይ የደ ከመ የለም የቤተ ክርስቲያንን ታሪክ እባክህ አንብ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 7 годин тому

    ወደፊት ከ150 ዓመት በኋላ ይወስናሉ

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 3 години тому

    አውሮፓ ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች እኮ የፕሮቴስታንት ቸርቾችን ነው የሚጠቀሙት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጥበት አይጣል ነው🤔🤔

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 9 годин тому

    እናንተ የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች ነን የምትሉ ወዮላችሁ በፍርድ ወንበር ትቀመጣላችሁ። እናንተ አትገቡ ሕዝቡንም አታስገቡ።ከቅዱሱ መጸሐፍ ይልቅ ለወጋቹና ስርአታቹ ግድ የሚላቹ😢😢

  • @Robel-ok6ws
    @Robel-ok6ws 6 годин тому

    አኬ ከመቼ ጀምሮ ነው በጥንተ አብሶ ያመነው? አዳማዊ ማንነት ነው ያላት ብቻ ነው ያለው።

  • @L-linethiopia
    @L-linethiopia 9 годин тому

    አከራካሪ የሆ ጉዳይ ግን አጀንዳ ባይሆን ጥሩ ነው። ሆኖም ቲዎሎጂ እንደማንኛውም ትምህርት የሙህራን ክርክር ይኖራል፣ ጥናት ይደረግበታል። ይህ ክርክር ሀጥያት ይሆናል ታድያ? እንደኔ የአካዳሚክ ክርክርን ለኛ መቅረቡ ግን ስህተት ነው።ግራ እየገባኝ የመጣው ነገር ግን ቤተክርስቲያን መልስ ሰጠች ይባልና አባ ገብረኪዳን፣ ዶ/ር ዘበነ እና ዶ/ር ሮዳስን እንደ መጨረሻ የቤተክርስቲያን ድምፅ መውሰድ ግን ምን ያክል ያሳምናል? የሊቃውንት ጉባኤ እና ቅዱስ ሲኖዶስ መልስ ይሰጡበታል። በመጨረሻም ከግብፅ እና ሌሎች ቤተክርስቲያን ጋር የሚጋጭ ከሆነ የኛ ቤተክርስቲያን ሌሎችን ቤተክርስቲያን ታውግዛለች?
    ባጠቃላይ ግን academic debate ነው ብናልፈው አይሻልም?

  • @mikiyaszelalem3872
    @mikiyaszelalem3872 10 годин тому

    የቫቲካንን ውስጥ አየውማ, please

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 11 годин тому

    አኬ ነው እንዲጠመቁ ያደረገው ይሄ ጥጋበኛ

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 3 години тому

    ያላነበቡማ ተረት እንጂ ቃሉን አያውቁም

  • @YoRaWede-v7e
    @YoRaWede-v7e 11 годин тому +3

    እዚሁ ሁሉ ለኣኬ የሚሳደብ ያለ ጴንጠ መሆን ኣለበት ወይ ደሞ ኣኬ የሚለው ያለ ያልገባው ነው ። ኣኬ ነች ኣላለም እመሬት ያለ ምን ይሁን መነው የሚለው ያለ pls ኦርቶዶክሶች ጠንቀቆቅ በሉ ልበታቱነን የሚፈልጉት ኣሉ ኣኬ ምን እያለ ነው ብለን ማሰብ ኣለብን እንጂ እነ ዘመደ በጠነሰሱልን ሴራ ኣንነሳሳ እርስ በርሳችን ❤ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር❤

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 10 годин тому

    ሁሉም የየራሱን ፍልስፍና ነው ሚያወራው በቃ የቤተክርያኗ መፃፍ ይገለጥ እና ይነበብ አታወናብዱን 😮ከዘላለም ሕይወት ጋራ ማይገናኝ ርዕስ ይዛችሁ እየመጣችሁ አትበጥብጡን ቃሉን ስበኩ ሌላው ተረት ነው።

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 3 години тому

    ሰው ስለፈለገ ስላቆለጳጰሰ እውነት አይቀየርም አይጠቅምም የአዳም ዘር አይደለችም እንዴ ድንግል ማርያም

  • @afeworkgetachew1345
    @afeworkgetachew1345 11 годин тому +1

    ለምን ግልፃ አይናገርም እመቤታችን የውርስ ሐጥያት አለባት እያለነው?ግልፁን ይናገር

    • @mahitaTefera-s1h
      @mahitaTefera-s1h 8 годин тому

      ነገረህ እኮ በግልፅ ጥንተ አብሶ አለባት ብሎ ፤ የሀጥያት ደሞዙ ሞት ነው አለ ስለዚህ ድንግል ማርያም ደሞ ሞት አጊኝቶታል አለ ምኑን ከምኑ እንዳምታታው ብቻ

  • @woinshetassefa7904
    @woinshetassefa7904 9 годин тому

    እኔ ምለውየኛ ነገር አለመካሰስ ምንም የምናውቀው ነገር የለም ይሄ እርስ የዛሬ 20አመት በካንሳስ ብዙ መስዋት የከፈሉ አባት አሉ ስለዚህ ይሄ እርስ እራሳቸው ሊቃውንቱ ለሁለት ተከፍለዋል እውነቱን ነው አኪ ግን ግን ዘመድኩን የሚባል ሰው ምንም የክርስትና ይዘት የለሌው ፖለቲከኛ ነው በቃ ልጆቹን ተዋቸው

    • @Abebeamare5180
      @Abebeamare5180 7 годин тому

      መቼም ቢሆን ስለመቤታችን አንዳች ህፀፅ የሚፈልግ ሁሉ መናፍቅ ነው ምክንያቱም ሀብት ሁሉ የተሰጣት አደፍ ጉድፍ የሌለባት ዘላለማዊ ድንግል ናት።

  • @AmrachView-bo6lq
    @AmrachView-bo6lq 10 годин тому

    ይህ ጉዳይ በብዙ ኦርቶዶክስ መምህራን ዘንድ ክርክር ላይ ያለ ነው፤ ስለሆነም በአቋም ደረጃ በሊቃውንት ጉባኤ ምክክር አልያም ጉባኤ ተደርጎ በሰነድ ደረጃ ተሰንዶ አልያም ታትሞ ለመጪው ትውልድ መማሪያ እንዲሆን ቢቀመጥ፤ ለምሳሌ አቡነ ጳውሎስ ለ ፒኤችዲ ማሟያ ያሳተሙት ምን የሚል ነው?

  • @AsterayeFentie
    @AsterayeFentie 10 годин тому +3

    ምንድን ነው ሚያስገለፍጠው
    በዕውነት መርዙን እየረጨ ነው ተው በሉት..

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 6 годин тому +1

      መንፈስ ቅዱስ ሲርቀው ሳቁ እራሱ ያስጠላል

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 12 годин тому +5

    አነተ ልጅ አኬ አኬ የምትለው አኬ ጥጋበኛ ነው ንግግሩ ምንም አይጥም የተራ ሰው ንግግር ነው የሚናገረው ለምሳሌ ጋይስ ይላል

    • @HiraMani-i5n
      @HiraMani-i5n 11 годин тому

      Yebalatadeya

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 11 годин тому

      @@HiraMani-i5ngay eko yaneger new😂😂😂

    • @mefordad
      @mefordad 10 годин тому

      ያለው ንቀት ማርያምን አንዴ በቴሌግራም ምን አለ መሰለህ አንድ ከጎንደር የመጣ ሰው መጣ ከጎንደር አዲስ አበባ አለ ከዛን እኞም ጎንደር ጎንደር የሊቃውንት ሀገር ሲባል ስለምሰማ ቀረብ ብለን እናወራዋለንስ ወፍ ምንም አያውቅም ሁሌ ከሚሳደብ ለምን አያስተምራቸውም አለ ዲያቆን ዮርዳኖስን ሊሳደብ አስበኸዋል መማር አለመማር የእኞ እንጅ የመምህራን ስህተት ከመቼ ወዲህ ነው የሚሆነው ጉድ
      ከዚህ በበለጠ ተአምረ ማርያም ይታደስ አለ አረ እራሱን እንደሚያይ እግዚአብሔር ይወቀው እራሱን እንደ ቅዱስ ጳውሎስ አድርጎ ይናገራል ከዚህ በላይ ትዕቢት አለ ትዕቢት ደግሞ የሰይጣን ነው ሰይጣንም የወደቀው በትዕቢቱ ነው

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 10 годин тому

    ዘመድኩን ጎበዝ መምህር ከሆነ ለምን ከአኬ ጋራ ዲቤት አይገጥምም ስድቡን ትቶ????????????????

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 10 годин тому

    እመቤታችን ጥንተኣብሶ ነበረባት ማለት ምንፍቅና ከሆነ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ መናፍቅ ሊባሉ ይገባል ማለት ነው፧ ሌሎች ቅዱሳን ኣባቶችም መናፍቅ ሊባሉ ነው። ነገር ግን ምንፍቅና ኣይደለም።.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  10 годин тому

      እሳቸው አላሉም፡፡ እንዲህ ይላሉ ብለው ጻፉ እንጂ

    • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
      @BelaynehEskeziaw-mz2pn 9 годин тому +1

      በእናትህ ንፅህት ቅድስት መህደረ መለኮትን ከምታቃልል ባልተወለድህ ይሻልህ ነበር።አፍህን ዝጋ ።ስብከት ማለት እመቤታችንን ማቃለል ነው?

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 9 годин тому

      @Tsegayekiflu እንዳሉ መጽሓፋቸው ካለህ ገጹን ልጠቁምህ እችላለው፡ ኣይደለም እሳቸው የጥንት የቤተክርስትያን ኣባቶች እንኳን ይህንን ይሉ ነበር።.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  9 годин тому

      @God-db9vp ፎቶ አንስተኽ በቴሌግራም ላክልኝ

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 годин тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን! የዘመድኩን አንደበት እሳት ነው! ይህ ክርስትና ሳይሆን በዘዴ ሰይጣን ነው! ክርስትያኖችን የሚያምስ መንፈስ!!!

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 6 годин тому

    ስለዚህ ማርያም የአዳም ስጋ አልወሰደችም ማለት ነውን?

    • @lijegirum
      @lijegirum 5 годин тому

      አልተባለም::
      የኛ ጌታ ንጹህ ነገር ላይ ነው የሚያርፈው ያረፈውም ነው የተባለው አለቀ!!!!

    • @thetopone7729
      @thetopone7729 5 годин тому

      @
      ንጹህ ነገር ምንድነው?

  • @EyobHabte-pf3wn
    @EyobHabte-pf3wn 6 годин тому

    ፀግሽ ባለፈው ስትናገር ምንፍቅ እና ብሎ አንድ ሰው ለማለት ማስረጃ ያስፈልጋል ብለህ ነበር ዛሬ ያቀረብከው ማስረጃ አይሆንሞ ወይ? ሌላው ወንድም አክሊል ለምንድን ነው ስርአተ ቤተክርስቲያን የሌለው እነዴ ! ትምህርቱን ሲያስተምር የቋንቋ ስርአት እና ክብር ያስፈልጋል ደሞ ስህተትን በስህተት ለማረም ይሞክራል አሁን እሱ ከነመምህር ዘበነ ወይንም ከመጋቢ ሀዲስ ሮዳስ በልጦ ነው ? የግብፅን ብቻ ነው ምቀበለው ሚለው ነገ ተነገወዲያ የሲኖዶስንም መቀበሉን እኔንጃ ።

  • @gmichaeltsegaye-8502
    @gmichaeltsegaye-8502 11 годин тому

    የፈለገ ልትደግፉት ብትሞክሩ አንዴ ወጥቶታል። ይቅርታ ይጠይቅና ያስተካክል።

  • @The110303
    @The110303 10 годин тому

    ስለእመቤታችን ንጽህና መከራከር ቅድስና ነው ማለት ነው? ይሄንን ይዞ መከራከር ሃይማኖተኛ አደረገን ማለት ነው

  • @GENETgenet-f2l
    @GENETgenet-f2l 3 години тому

    ሀሰት የለባትም

  • @koyachewbitew4046
    @koyachewbitew4046 9 годин тому

    ፀጋዬ አንተ ራሱ ጤነኛ አትመስለኝም። አፍቃሬ አኬ ነህ። ለምን እሱ ሲገሰፅ ቅር የተሰኘህ ይመስለኛል።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  9 годин тому

      ጥሩ ብለኻል ልብንና ኩላሊትን መመርመር ጀምራችኋል

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 11 годин тому +1

    እኔን ያልገባኝ ጋየስ ከየት ነው ያመጣው

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 11 годин тому +1

      Gay ከሚለው ነው…ጌይ ማለት ደሞ ያ ነገር ነው

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 11 годин тому +1

    አኪ በቤተክርስቲያኗ ጋ የእባብ መርዙን እየረጨ ነው፡፡ እግዚአብሔር ጠባቂ ነው ሳይገባቸው አኬ አኬ የሚሉትም እውነቱን ሲያውቁ ይቆማሉ እግዚአብሔር ለእርሱ ምንፍቅና አሳልፎ አይሰጣቸውም፡፡ ጴንጤ መለሰ የሚሉትም ወደሱ ምንፍቅና አመጣቸው እንጂ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ት/ርት አይደለም ያመጣቸው፡፡፡፡

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 8 годин тому +1

    ሲጀመር ዘመዴ ከስድብ ውጪ ምን ያውቅና ነው ስለሃይማኖት አስተያየት የሚሰጠው:: ዘመዴ መምህር ከተባለ አኬስ ምን ያንሰዋል:: ኩልል ያለ ትምህርት ነው የሚያስተምረው::

    • @WoinshetKifle
      @WoinshetKifle 7 годин тому +1

      @@samymulu7110 ሲጀምር አኬን ዝም ብለን መውቀስ ሳይሆን አብዛኛው ሰው በታየው መጠን ያለበትን ስህተት ሲነገረው በጣም ንቀት አለበት ልክ በቃ በማብሸቅ አይነት ይደግመዋል ለምሳሌ ፕሮቴስታንቶች ጌታችን መድሀኒታችን ኢነሱስ ክርስቶስ ማለት ይደብራቸዋል እሱም ልክ እነሱነ ለማስደሰት ይመስላል በነሱ ዘይቤ ጌታ ጌታ ማለት ይወዳል እንጂ ማንም በሱ ላይ የግል ጥላቻ የለውም እኔ በበኩሌ እንደ ኦርቶዶከስ አሳምረህ ጥራው የሚል አስተያየት ነው ሁሌ የምፅፈው 🙏🙏🙏

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 10 годин тому

    ምነው ከግብፅ አይደል እንዴ ጳጳሳት ሲመጡልን የነበረው ;ካልሆነ ከግብፃውያን ጋር ዲቤት ይዘጋጅልን

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 11 годин тому

    ቤተክርስትያን የማድረግ የእራሱ ሂደት አለው አይደለም እንዴ ምን ማለትህ ነው?

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 11 годин тому +1

    አዎ ዶ/ር ሮዳስ ሲጨርስ ምን እንዳለ ሰማችሁት እንግዲህ ደግሞ አባቶቻችን ጨምሩበት ነው ያለው ትህትናው፡፡ አኬ ግን የአባቱን የሰይጣንን ትቢት ነው የያዘው፡፡

  • @GunuMare
    @GunuMare 9 годин тому +1

    ዘመዴማ ቅናት አንገብግቦታል

  • @Living_witness
    @Living_witness 10 годин тому

    አኬ የተናገረው መጽሐፍ ቅዱሳዊውን ንፁህ አስተምህሮ ነው። እውነት የሚናገረውን መናፍቅ ካልን መናፍቁ ማን ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  10 годин тому

      በምን መዘንከው?

    • @dr.estifanosworkneh6729
      @dr.estifanosworkneh6729 8 годин тому

      😂😂😂 መፅሐፍ ቅዱሳዊ? አስረዳንስቲ ያልገባን ካለ

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 9 годин тому

    አንተ ቅዥታም እብድ ዘመድ አምላክ ምንአጥፍተው ነው የሚፈርድባቸው ምን አይነት ክፉ መንፈስ ነው የሚጫወትብክ ችሎታካለክ ውጣና ማስተማር ጀምር የሚያስተምሩትን በጅምላ ከመንቀፍ

  • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
    @BelaynehEskeziaw-mz2pn 9 годин тому +1

    ይቅር በሉን ክርስትያኖች ከእንግዲህ መርዝ የሚረጨውን አኬን አወቅነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 годин тому +1

    በትልቅ ይቅርታ ወገኖቼ! ካቶሊክ እና ኦርቶዶክስ ከሐዋርያቱ ክርስትናን የተረከቡት በታሪክና በሰው ተረት ከአዲስ ኪዳን ትምህርት ተፋተዋል!