КОМЕНТАРІ •

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 11 днів тому +4

    ሉዓላዊ ሚድያ እዉነተኛ የህዝብ ድምፅ ሲሳይ አጌና ብርታልን እንወዳሀለን

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 12 днів тому +13

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውቀት እና በእውነት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 днів тому +38

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @danieltadele4233
      @danieltadele4233 12 днів тому

      ሁሌ ለሠላም ወገኔ አደራ🎉🎉🎉

    • @naliru6096
      @naliru6096 11 днів тому

      ለሃይቅ ሃይላችን ክክክክክ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 12 днів тому +25

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ክብር ለኢትዮጵያ የፀጥታ ተቋማት በሙሉ 🙏🙏🙏🙏

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 12 днів тому +19

    ሲሳይ ሁሌም እውነት ን ስለምታወራ እናመሰግናለን

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx 12 днів тому +30

    አቶ ሲሳይ አጌና ትለያለህ ምርጥ አንደኛ እናእውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q 12 днів тому +7

    ሲሳይ አጌና በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ። ንግግሮችህ እዉነት በዛ ላይ ሙድ አለዉ።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 12 днів тому +12

    ሉዓላዊ ሚዲያን መስማት የሚጀምረው ላይክ ካደረኩ ቦሃላ ነው‼️
    በኢትዮጵያ እንደ ሲሳይ አጌና ምርጥ ፖለቲከኛ የለም።

  • @alwyaabdurahman1160
    @alwyaabdurahman1160 12 днів тому +20

    ሲሳይ በርታ

  • @kidistayalew756
    @kidistayalew756 12 днів тому +24

    ሰላም ሲሳይ ሰላምህ ይብዛልን ክፉ አይንካህ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 12 днів тому +6

    የሶማሌ ላንድ እና የኢትዮጵያ ውል እንቅልፍ አሳጣቸው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 днів тому +5

    ወንድም ሲሳይ እናመሰግናለን ❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 12 днів тому +8

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤

  • @alemjohnson4244
    @alemjohnson4244 12 днів тому +4

    Amazing news

  • @gashaw773
    @gashaw773 12 днів тому +13

    Selam sesay

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 12 днів тому +16

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tofikmohammed6377
    @tofikmohammed6377 11 днів тому +4

    ፈጣሪ ሁሌም እውነትን እየተናገርክ የምትኖር ያድርግህ ❤

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 12 днів тому +10

    ይቺ አሜሪካ መች ይሆን የምትፋታን አቦ

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 12 днів тому +4

    ተመስገን አማራ አለመሆንህ

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m 12 днів тому +10

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 12 днів тому +7

    Hello everyone goodafternoon🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 днів тому +5

    ወገኖቼ፤ አልደከማችሁም፡ የህውሓት፡ ስም፡ ለአገራችንን፡ ውጥንቅጥ፡ መቀጠሉ??? ኡፍ

  • @FuadShemsu-ty3hw
    @FuadShemsu-ty3hw 11 днів тому +3

    በርታ አላህ ያግዝህ ለመርህ የቆምክ ሰው

  • @muradebrahim3870
    @muradebrahim3870 12 днів тому +7

    👋🙏🙏👍

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 12 днів тому +10

    Hey sis

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 12 днів тому +8

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muradebrahim3870
    @muradebrahim3870 12 днів тому +6

    Stop War Brothers Please 🌹🙏🌹

  • @Myen0912
    @Myen0912 12 днів тому +3

    ሀቅ የሆነ ትንታኔ✅

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 12 днів тому +7

  • @muradebrahim3870
    @muradebrahim3870 12 днів тому +6

    ❤❤❤

  • @seidnuru9693
    @seidnuru9693 11 днів тому +2

    Truth media

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 12 днів тому +6

    Sisay Agena That's why I like to say the Greatest Journalists all time sir

  • @wakawaka4586
    @wakawaka4586 12 днів тому +9

    Hello Sisay

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 11 днів тому

    ደስ የሚል አቀራረብ ትለያለህ ሲስ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 12 днів тому +6

    የሚገርመው እኮ ከአማራ እኩል ህወሃት በጦርነት ድቅቅ ያደረገችው አፋር በጦርነቱም ጊዜ መከላከያ ሸሸ መንግስት ካደን ዘባዝንኪ ሳያመካኙና ሳያወሩ ከመከላከያ ጋር ሆነው በጀግንነት ወያኔን አፈር አስግጠው ሲቆም ጦርነቱ ቀጥታ ወደ ልማትና እድገት ስራ ግንባታ ገብተው ዛሬ አፋር ከበፊቱ በበለጠ አድጋ ጭራሽ ነጭ ጠፍ ዘርተው ሲያመርቱ እጅግ ይገርማል በሁሉም መስክ ውጤታማ ናቸው አማራና ትግራይ ግን የአገሪቱ ሸክሞች ሁሌም ሮሮ እኚኚ መንግስትን መወንጀል የጦረኝነትና የባንዳነት በሽታቸው አለቅ ብሏቸው ዛሬም ጭራሽ ወደመድቀቅ የሚያስገባቸውን እየሰሩ ነው ድሮም ዛሬም ወደፊትም ሰሜን የተጀመረ ፀብ አይበርድም ለአገሪቱም ሸክምና ባንዳ እንደሆኑ ስልጣንና ወንበር የበላይነት በሽታቸው ስለማይለቃቸው ሚታረሙ አይደሉም ወንበሩም እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ለሰሜን አይሰጥም እንደጓጓት ይተላለቃሉ እንጂ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 11 днів тому +1

    በርታ❤❤❤

  • @MeseleMesfin-wt4rs
    @MeseleMesfin-wt4rs 11 днів тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 12 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vp 12 днів тому +13

    ሲሳያችን

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 12 днів тому +2

    👍👍👍👍

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 11 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lemmagutom8454
    @lemmagutom8454 11 днів тому

    ሲስዬ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እ/ር አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe3809 12 днів тому +1

    Welcome Sis

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 11 днів тому

    ሰላም ሲስ ሰላም ለሃገራችን

  • @aberateshome2859
    @aberateshome2859 11 днів тому +2

    ሲሳይ አጌና ጀግና ነህ በረታ

  • @genetntnicola5038
    @genetntnicola5038 12 днів тому +1

    ጤና ይስጥልኝ አቶ ሲሳይ! ትላንትና ቡቀጥታ ስልክህ መልክት ልኬልህ ነበር ታየዋለህ ብዬ እገምታለሁ ካላየአውም አይተአው መልስ እንደምትሰጠኝ አምናለሁ:: ተባረክ መልካም ቀን

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t 12 днів тому +1

    አድፍጠው ከሚጠብቁት ከባድ አደጋ ጋር ተያይዞ ሊፍቁት ያሰቡት የመጨረሻ ካርድን በመተግበር የሚያስከትለውን አደገኛ ሁኔታ ለመጠቀም የሚያሳይ ስለሆነ ከባድ ጥንቃቄና ፈጣን ክትትል ያስፈልጋል ...

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 12 днів тому +1

    ዛሬ ደሞ አማራ ለኢትዮጵያ አደጋ አደረከው !!??

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 12 днів тому +1

    ❤🎉❤ Selam Sisay ❤🎉❤🎉😂

  • @hailealehegn5651
    @hailealehegn5651 12 днів тому +2

    🌿 🌿 🥀 Ⓛ 🥀 Ⓘ 🌿 Ⓚ 🌿 Ⓔ 🥀 🥀

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 11 днів тому +1

    በኢትዮጲያ ያለው ችግር ትግሬዎች ገና ጣሊያን አስመራ ከደረሰ ከትንሽ ወር በኃላ ነው አማራ ንግስነታችን ወሰድሉን ብለው በዚች ቂም አርገው ኢትዮጲያን የማፍረስ ስራቸው እስካሁን ድረስ ያለ እርፍት ቀጥለዋል

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 12 днів тому +1

    ምን አገባው ማይክ ሃመር አፍሪካውያን ለምንድነው ይህ ሰውይ ስፍራ የሚሰጠው እዛ ሃገረ ለይ ይሰብሰብ ኢትዮጵያ ሉኡላዊት ሃገር ናት

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 11 днів тому +1

    ወልቃይትና ጠለምቴ ራያ ኢትዮጲያዊዎች ናቸው ኢትዮጲያውነታቸው አይሸጥም

  • @dejenyalawesson
    @dejenyalawesson 12 днів тому +2

    So-called Fano, In what mindset do you fight the government that gave you freedom?

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 12 днів тому +2

    sisaytchen enkuan bedhna metah erzim edme ketna yestlgne!!!

  • @yhoyamohameddeldebo9792
    @yhoyamohameddeldebo9792 12 днів тому

    Ay sis betam yemetemechegn gazetegna eko neh" ye alem fetsame liderse yechelal"

  • @gebregziher
    @gebregziher 11 днів тому

    በኣሳዛኟ ሃገር የተፈጠረው ሰው መሰል ሲሳይ ኣጌና!

  • @fasilweldemariyamhiyle8801
    @fasilweldemariyamhiyle8801 11 днів тому +1

    መንግስትስ መቼ ነው ፎክሮ ትጥቅ አስፈታለው ብሎ ገብቶ ትጥቅ የሚያስፈታው ?

    • @zenebegudeta1676
      @zenebegudeta1676 11 днів тому

      ምን አስጨንቆት ታቅፎት ይቀመጥ

  • @mekonnentadessie2150
    @mekonnentadessie2150 11 днів тому

    ሲሳይ ከደጋፊዎችህ አንዱ ነኝ አሁን አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ከመንግስት ሚድያ አንተን ለመለየት ከማልችልበት ደርሻለሁ ለምን ብትለኝ ሰሞኑን ስለታጋቱ ተማሪዎች ዘገባ አልሰራህም ለምን?።

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 11 днів тому

    ትግሬዎች ያለምንም ህግ ተከዜ ተሻግሮ የአማራ ርስት መሬት ንብረት ይካፈሉ ???

  • @solomontsegaw6089
    @solomontsegaw6089 12 днів тому +6

    ቴዎድሮስ ማለት የእግዚአብሔር ስጦት ማለት ነው። ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ዶ/ር ዐብይ ነው።

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 12 днів тому

      ይሀን ያክል ማሽቃበጥ የጨቅላ ደጋፊ መሆን ችግር

    • @solomontsegaw6089
      @solomontsegaw6089 11 днів тому

      @@alemu-lz8wn ለሀገሬ ካላሽቃበጥኩ ለማን ላሽቃብጥ? የዶ/ር ዐብይ ቴዎድሮስ መሆን አለመሆን የሚጠቅመውም የሚጎዳውም ኢትዮጵያን ነው። የምትወራጨው ዐብይን እጎዳለሁ ብለህ ነው? ፣ ሰውን በሀሳብ መሞገት ሲያቅትህ በስድብ ለማሸማቀቅ መሞከር መልካም ነው ብለህ ታስባለህ? በሳሉ የጥላቻ ንጉስ!

    • @solomontsegaw6089
      @solomontsegaw6089 11 днів тому +1

      @@alemu-lz8wn ለሀገሬ ያላሽቃበጥኩ ለማን አሽቃብጣለሁ? በሳሉ የጥላቻ አለቃ።

    • @solomontsegaw6089
      @solomontsegaw6089 11 днів тому +1

      @@alemu-lz8wn ዐብይ ለኢትዮጵያ ከፈጣሪ የተሰጣት መሆን ማንን ነው የሚጠቅመው: አብይን ወይስ ኢትዮጵያውያንን? ማስተዋሉን ይስጣችሁ ንግሥና ለመቀበል ብቁ አይደላችሁም።

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 10 днів тому

      @@solomontsegaw6089 አምላክ ገዳይን አይሰጥም

  • @hilinatesfalidet8790
    @hilinatesfalidet8790 12 днів тому

    "በህገ መንግሰቱ መሰረት ይፈታል" የሚል ነጥብ ምንን የተመለከተ ነበር?

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 12 днів тому

      @@hilinatesfalidet8790 አለመስማማት ካለ በምርጫ ቦርድ አማካኝነት በተመረጡ ሃሳቦች ላይ ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ይደረግና ብዙሃኑ በመረጠው ጉዳይ ላይ የክልሉ ሕግ ሆኖ ፌደራለ
      ል መንግስቱ ይፈጽማል ማለት ነው።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 12 днів тому +1

      ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የለችም ስትይ ቆይተሽ ; አህን ስለ ህገ መንግስት ትጠይቂያለሽ? አይ ወያነ!😀

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 12 днів тому

    mike hammer yetbale tenik Ethiopia ahun lemitgnbet huneta teikun mina yetchawet ena eytchawete yale ergum yewnawa Ethiopia telat mekitgna new

  • @BerhanuDigo
    @BerhanuDigo 11 днів тому

    ሲ ስ የዓለም ፍፃሜ ? ይሄ ገራሚ ነው

  • @reflection9636
    @reflection9636 11 днів тому

    What is Sissay Agena's agenda? Is siding with the government? Is he pushing for peace. Is he now supporting Pretoria agreement?

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 12 днів тому +1

    ኣይተ ሚኬኤለ Hummer running mama Ethiopia, this is embarrassing to “never colonised” People😂 Dr Abye his hands are tied with the massive loan and debt quagmire which the subhuman Agame looted from the poor Ethiopians.

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 11 днів тому

    ወንድም ሲሳይ በዋት ሳፕ ብዙ ልኬልህ እስካሁን ምን አልከፈትከውም ለምን???

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn 12 днів тому

    መቸም ያኔ በህወሓት የተሜረከው ቅጀት አልለቀቀህም 😂😂😂😂😂

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 11 днів тому

    ትግራይ ትግርኝት ተከዜ ሳይሻገር ከኢሬትራ ጋር ነው ትግሬ ወደ ወልቃይት ሲመጣ በአስመራ ዝሮ በእግሩ ተጉዞ ነበር ወልቃይት የሚደርሰው ሌላ ግንንኘት አልነበረም

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 11 днів тому

    ራስህ እኮ ትጥቅ ፈተዋል ብለህ ነበር ።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 12 днів тому +4

    ሲሳይ በእናትህ አትሸወድ ህወሃት አሁንም ኢትዮጵያን በፅንፈኞቹ በእጅአዙር እየወጋ ነው!!!

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 12 днів тому +1

    የድሮ ባልደረቦችህ የኢትዮጵያ መንግስት እያሸነፈ ስለመጣ በስልጣን ላይ ያለን መንግስት መደገፍ ደሞ በዳያስፖራው አከባቢ ተቀባይነት ስለሚያሳጣ የሆድ ነገር አሳስቧቸው እንጂ አምነውበት አይመስለኝም ።ለማንኛውም ሲሳይ ባለህ አቋም አደንቅሀለው።

  • @user-oc1hl9jz7z
    @user-oc1hl9jz7z 12 днів тому +1

    EBC 1

  • @user-gx8iu1wf3k
    @user-gx8iu1wf3k 11 днів тому

    ሁለም አንተን መስማት ያስደስታል

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 12 днів тому

    Mr Sisay! What you are saying is " Ethiopian government need for the support of Amharas Afaris and Eritreans help during the war with tplf was okay but when it comes to negotiate with tplf after the war is none of their business " it is just laughable. With regard to Mike's visit please tell him to disarm the 400 million arms of his citizens before crossing Atlantic. Finally once again there is no bona-fide peace agreement in Pretoria it was a plot to burn Ethiopia and it worked since the land is inundated with Sheep. There are 3 persons who know the drama PM Abiy , Getcho Reda and Redwan Hussein.

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 12 днів тому

    👎👎👎👎👎👎👎

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 12 днів тому +1

    ምን ነው የሚቀብርህ ስትሞት?????????

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 12 днів тому +1

      ስድብ ከአባት የወረስከው የአንተ ማንነት መግለጫ ነው መስለኝ? አንተ ስለቀባጠርክ እርሱን ማስቆም የምትችል መሰሎሃል?😊

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 11 днів тому +1

      ማንም ሰው ያልፋል ለሀገሩ ሰርቶ መሞት ክብር ነው ይልቅ ያንተ ብጤ መንደርተኛና በጎጡ የሚያስብ በቁሙ የሞተ አለ አይደል!!

  • @Selam12344
    @Selam12344 11 днів тому

    Let GOD help us to have peace it is so confusing time and hard what to say , pls LORD forgive us .

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 12 днів тому

    የምን መደሻ ነው

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 12 днів тому

      ለድንጋይ ትክክለኛ መዶሻ!!!

  • @TrgtdcFect
    @TrgtdcFect 12 днів тому

    Fano 💪 💪 💪

  • @user-ns6yv9fi2i
    @user-ns6yv9fi2i 12 днів тому +2

    EBC ቁጥር 2

  • @naliru6096
    @naliru6096 11 днів тому

    ግዜ ለኩሉ ሲባል እሰማ ነበር ጋሃድ ሲሆን ግን ኣሁን ኣየሁት ተጋሩ የኤርትራውያን ታሪካውያን ጠላቶች ናቸው የእልጀርስ ውል ኣሜሪካን ተማምነው ስምምነቱን በማን ኣለብኝነት ረግጠው እኛን ለ 20 ኣመት ምሽግ ውስጥ እንድንኖርና የእገዳ ሰለባ እንድንሆን ለችግር ለስደት እንድንዳረግ ኣድርገውናል ይህ ለትውልድ ታሪክ ሆኖ ተጽፏል ። ዛሬ ግዜያቸው ሆኖ ፕሪቶርያ ይተግበር ሲሉ ሲያለቅሱ ለማየት በቅተናል ባድመን በእብሪት በሃይል መልሱት ይሉን እንዳልነበር ሁሉ እነሱ መሬታችን የሚሉትን በሃይል ማስመለስ ኣልቻሉም ይልቁንስ መሬታችን ነው በጉልበት ነው የወሰዳችሁት የሚሉ ኣማራዎች ተነስተውባቸዋል እንደ ባድመ ትንሽ ሳይሆን ትልቅ መሬት ! ስለዚህ እንኳን ለዚህ ለማየት ኣብቃን ከኣሁን ወድያ እነሱ እኛን እንቅልፍ እንደነሱን ኣሁን የነሱ ተራ ሆኖ ለማየት በቅተናል ። እኛ ኤርትራውያን ለሉኣላዊነታችን እንደምትመኙት ባህር ኣይደለም ለትንሽ መሬት እንኳን ቀልድ ኣናውቅም የኣባቶቻችን መስዋእትነት በደምብ እናውቃለን ።

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 12 днів тому

    PP was trying to disarm Amhara's people to weaken Amhara's people for TPLF hidden agenda to get back Wolkite and Raya by force.

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 11 днів тому

    What happened to him? He gets old ❗️

  • @tsehayebarya1964
    @tsehayebarya1964 11 днів тому

    ትጥቅ መፈታት ብቻ የቀረው የፕሪቶርያ ስምምነት??😂😂😂😂

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 11 днів тому

    All those who are praising him are Orommuma's❗️

  • @tamrathaile8677
    @tamrathaile8677 11 днів тому

    ትጥቅ ፈትተዋል እያልክ የመንግስትን ትርክት ስትደግም አልነበረም እንዴ?

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 11 днів тому

    ለሲሳይ አጌና የታገቱት ተማሪዎች ጉዳዩ አይደለም

  • @shewangizawteketel4908
    @shewangizawteketel4908 12 днів тому

    አይ ሲሳይ ብዙ ሰው አስተያየትን ይሰማልና። ሚዛን የማይደፋ አስተያየት አትስጥ። ህውሃት ከደደቢት ተነሥታ 17 አመት ታግላ ነው መንግስት የሆነች። አንተ ፋኖ የያዘውን ብዙ ቀበሌዎች እና በአንድ አመት ያሣየውን ተፀፅኖ ትንቃለህ። በመናቅ ንግግር ውጤት አይመጣም።

  • @alemjohnson4244
    @alemjohnson4244 12 днів тому

    One sided news

  • @mulugetag.michael1881
    @mulugetag.michael1881 12 днів тому

    ክክክክክክክክ አዋዛጋቢ የሚል የፕረቶርያ ስምምነት አለ እንዲ ? አደርባስ ሲሳይ እና ትግራይ እስታኮስ ኤረያ ወደ ቀድሞው ግዛቱ ይመለሳል ነን አፍ ያሉ በትግራይ ይወጣሉ እነሱ ሲወጢ የትግራይ ሓሎት ትጥቅ ይፍታሉ ነው እሚለው እንጂ አውዛጋቢ መሬት የሚል የለም በጭራሽ በህገ መንግስቱ መስርት ወደ ቀድመው ይመለሳል ነው እሚለው አንተ ደንቆሮ

  • @dagigame2605
    @dagigame2605 11 днів тому

    So I really enjoy your narration. However, I don't see you commenting on heavy-handed assault on the innocent people of Amhara. (I really want to hear you someday to describe and narrate and justify the struggle . I hear you talk about going to school and interruption day-to-day life. Do you really think the people of Amara Care about going to school when they are killed + pushed away from every corner of the holding.

    • @dagigame2605
      @dagigame2605 11 днів тому

      It is a question of everyday survival

  • @solmongidey9906
    @solmongidey9906 12 днів тому +1

    Ante hodam, lehodehe yaderk.

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 12 днів тому

    You are deceiving Amhara's people. PP is working with TPLF. Amhara's people who don't want to give Wolkite and Raya for Abiy Ahimed's power .

  • @GetnetIlala
    @GetnetIlala 12 днів тому

    Znjero aysemam😅

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 12 днів тому

    Not true 😔😔👎👎👎👎

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 днів тому

    ነገር በማወሳሰብ እዉነትን ለመሸፈን ሞ መከር ትዝብት ላይ ይጥላል እና መፍትሔዉ ወገንን ሰቆቃ ላይ መጣል ነዉ እና ካለፈዉ በምን ተሻላችሁ?

    • @user-rd2tl9rs6t
      @user-rd2tl9rs6t 12 днів тому +2

      በፅንፍ ተሳክሮ ማረሻ በሬዉን ሽጦ የጦር መሣሪያ ለሚገዛውና ለመሰሎቻቸው የምትለው ካለ ....?

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 12 днів тому +1

    ሀሎ የ50አለቃ ሲሳይ ከውቀት ነፃ የሆንክ ትር የደርግ ወታደር

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 11 днів тому +1

      የደርግ ወታደር መሆን መታደል ነው አንተ ሠገጤ!!

  • @user-oz5rv9kv8c
    @user-oz5rv9kv8c 12 днів тому +1

    እንተ የብጽግና ቅልብ ሊባ የምን መፍታት 1:44

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 12 днів тому

    Balegie