ልዩ ዝግጅት፣ ከጨረባ ምርጫ ወደ ጨረባ ጉባኤ: የህወሃት አደገኛ መንገድ ሲፈተሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  2 місяці тому +3

    እባክዎ የጎፋ ህፃማትን ይርዱ👇gofund.me/8a3c6afb

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 2 місяці тому +2

    You nailed it.Tegaru elites make insistent distortions, unnecessary claims based on Pretoria agreement.tks

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 місяці тому +1

    የምርጫ ቦርድ ተቋም የመተዳደሪያ ሕጎች እንደ ኹኔታዎች የሚሠሩ ከኾነ በጣም አደገኛ አካሄድ ነው።

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 2 місяці тому +3

    አንዱን አንጃ ሌላውን ቡድን ለማለት ቸኮልክሳ? እስኪለይለት ጠብቅ ሞገስ

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 2 місяці тому

    👌🏾

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 місяці тому +1

    Mr Moges ! The agreement made between Ethiopian government and Tplf in Pretoria was not a bona-fide agreement it was a setup imposed by external actors otherwise you don't resuscitate a dieing entity and go to a round table discussion never happened in modern world history. The other point that I want to raise is about the ongoing election kerfuffle , eventhough I am not a clairvoyant I can tell you that Tplf will not stop conducting its election just for the very reason of utilizing the golden opportunity ,from the very behavior of Tplf they think now is the right time to shake the regime because of the ongoing unrest in Amhara region and the absence of Eritrean support to the government. In short the same external actors are active now in deciding the fate of Tplf not the old members who are in their second childhood.

  • @H2o-581
    @H2o-581 2 місяці тому +1

    ህወሃት እንደ አዲስ ሲመዘገብ የቀደሙ ንብረቶቹ የማን ይሆናሉ? ይመለሱለታል ወይስ ይወረሳሉ?

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 2 місяці тому

      የድሮ ሆኖ ቢመዘገብ ይመለስለታል። ግብግቡ የስልጣን ነው።

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 2 місяці тому +1

      የኢትዮጵያ ንብረት በዝርፊያ ያገኙት ስለሆነ ውርስ መሆን እለበት ያ ናፍቋቸው እኮ ነው የሚያብዱት

    • @samuelmesfin-x1d
      @samuelmesfin-x1d 2 місяці тому

      የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ተከትሎ የሕወሓት ሊቀመንበር “አዲስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ሳይሆን ወደ ቀደመው ምዝገባ መመለስ እንደሚገባው” ተናግረዋል።
      ልዩነቱ ምንድን ነው?
      ሕወሓት ወደ ቀድሞው ቦታው መመለስ የሚከተሉት ውጤቶች አሉት። አንደኛ፤ በቀደመው ውሳኔ መሰረት ያጣውን ንብረቶችና ገንዘቦች መልሶ የማግኘት መብት ይኖረዋል።
      ሁለተኛ፤ የፓርቲው አመራሮች የሚሆኑት ፓርቲው ከምዝገባ ከመነሳቱ በፊት የነበሩት ናቸው።
      ሶስተኛ፤ ከምዝገባ ከመሰረዙ በፊት የፓርቲው ጉባኤ፣ ማእከላዊ ኮሚቴ፣ እና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያሳለፏቸው ውሳኔዎች፣ ደንብና መመሪያዎች በሙሉ በፓርቲው ተፈጻሚ የሚሆኑ የፓርቲው ፓሊሲና ውሳጣዊ ደንብ አካሎች ናቸው።
      ነገር ግን ሕወሓት እንደ አዲስ የሚመዘገብ ከሆነ ከዚህ በላይ ያሉት በሙሉ ተፈጻሚ አይሆኑም።

  • @samuelmesfin-x1d
    @samuelmesfin-x1d 2 місяці тому

    የፈቃድ መታገድም ሆነ መሰረዝ ከምዝገባ መሰረዝ የተለየ ነው። አንድ ድርጅት ከምዝገባ ተሰረዘ ማለት የሕግ ሰውነቱን አጣ ማለት ነው። ማለትም ማንም ሰው በድርጅቱ ስም መንቀሳቀስም ሆነ ውል መዋዋልና የድርጅቱን ገንዘብና ንብረት ማስተዳደር አይችልም ማለት ነው።
    አንድ ድርጅት ሲፈርስ የነበረበትን እዳ በአግባቡ እንዲከፍል ለማድረግ ሲባል የድርጅቱ ገንዘብና ንብረት የሚተዳደርበት አግባብ በተለያዩ ሕጎች እንደ ድርጅቱ አይነት ተደንግጓል። የንግድ ድርጅት ከሆነ ሒሳብ ተጣርቶ፣ ገንዘብ ጠያቂዎች ተጣርተው እዳው ከተከፈ በኋላ የሚቀር ገንዘብ ለድርጅቱ ባለቤቶች ይሰጣል። ገንዘብ ጠያቂዎች ብዙ ሲሆኑ በምን ቀደም ተከተል እንደሚከፈላቸውም አግባብ ባለው ሕግ ይደነገጋል።
    ወደ የምርጫና የፓለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ስንመጣ ከዚህ በላይ ያሉትን ልዩነቶች ደፍጥጦ እናገኘዋለን።
    አንደኛ፤ የፓለቲካ ፓርቲ ሲመዘገብ የሕግ ሰውነት ያገኛል። የሕግ ሰውነት ካገኘ ደግሞ ሌላ ፈቃድ ሳያስፈልገው በፓለቲካ ስራዎች ላይ መሰማራት ይችላል።
    ነገር ግን አዋጁ ደግሞ ስለቅደመ ምዝገባ ሰርተፊኬት ይናገራል። የቅድመ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማግኘት የሕግ ሰውነት የሚያሰጥ ግን የፓለቲካ ስራዎች ላይ ለመሰማራት በቂ ያልሆነ በሚመስል መልኩ ያስቀምጠዋል። ዝርዝር ድንጋጌ ግን የለውም።
    ሁለተኛ፤ አንድ ፓለቲካ ፓርቲ በሚያሳያቸው ጉድለቶች የተነሳ በምርጫ ቦርድ ሊሰረዝ እንደሚችል ይደነግጋል። ልብ በሉ የሚሰረዘው የፓርቲው ፈቃድ አይደለም። ፈቃድ የሚባል ነገር አዋጁ ስለማያውቅ። የሚሰረዘው ምዝገባው ነው። ምዝገባው በመሰረዙ የተነሳ ደግሞ ውጤቱ የድርጅቱ መፍረስ ነው። ይህን ተከትሎ ንብረቱ እዳ ለመክፈል እንደሚውልና የተቀረው ደግሞ የምርጫ ባህልን ለማስረጽ እንደሚውል ይደነግጋል።
    ለአንድ ፓርቲ ምዝገባ መሰረዝ ምክንያት የሆኑት ደግሞ የፓርቲው እንቅስቃሴዎች ናቸው። ለምሳሌ ጉባኤ ለማካሄድ ዘግይቶና ቦርዱ በሰጠው ጊዜ ባያከናውን። እዚህ ጋ አንድ ነገር ልብ ሊባል ይገባዋል። አንድ ድርጅት ጥፋት ፈጸመ የሚባለው በአስተዳዳሪዎቹ የተነሳ ነው። ድርጅቱ ግን የአስተዳዳሪዎቹ ብቻ አይደለም። አባላት አሉት። ስለዚህ የድርጅቱ መሪዎች ባጠፉት ጥፋት የአባላቱን ጥቅም በዚህ መልኩ መጉዳት ትክክል አይደለም።
    ቀድሞውኑ አዋጁ በፈቃድና ምዝገባ መካከል ያለውን ልዩነት ቢገነዘብ ኖሮ በአዋጁ በተጠቀሱት ሁኔታዎች መታገድ ወይም መሰረዝ ያለበት የድርጅቱ ፈቃድ እንጂ ሕጋዊ ሰውነቱ ወይም ምዝገባው አልነበረም። የድርጅቱን ፈቃድ በማገድ ወይም በመሰረዝ የድርጅቱ መሪዎች ወይም/እና አባላት ማስተካከያ በማድረግ ፈቃዱን መልሰው የሚያገኙበትን መንገድ ማስቀመጥ ነበረባቸው።
    የምርጫ ቦርድ የአንድን ፓርቲ ምዝገባ ወይም የሕግ ሰውነት በራሱ ውሳኔ የማፍረስ ስልጣን በአዋጁ ሊሰጠው አይገባም ነበር። የፓርቲ መፍረስና ውጤቱ ከፓርቲው ፈቃድ መሰረዝና መታገድ በተለየ መልኩ ታይቶ በአዋጁ መታየት ነበረበት።
    አዋጁ የፓርቲ ምዝገባ ወይም የሕግ ሰውነትን ለመሰረዝና ፓርቲውን ለማፍረስ ሊያስቀምጣቸው የሚገባ ሁኔታዎች ከፈቃድ መሰረዝና መታገድ ተለይረው መታየት ነበረባቸው።
    ከዚህ በላይ በአጭሩ የተጠቀሰው የምርጫና የፓለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ውስንነቶች በአስቸኴይ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች ይመስሉኛል። ነገ ሌሎችንም ፓርቲዎች ላይ ጉዳት ሊያመጡ፣ ምርጫ ቦርድንም ችግር ውስጥ የሚከቱ ይመስለኛል።
    አዋጁም ከዚህ በላይ በተመለከተው አግባብ ኢሕገመንግስታዊ ተደርጎ መወሰድ ያለበት ይመስለኛል። ስለዚህ እንደ እኔ አረዳድ ከሆነ ምርጫ ቦርድም ሆነ ሕወሓት ያላቸው ምርጫ ጉዳያቸውን ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት መውሰድ ወይም ወደ ኋላ ሄዶ የሚሰራ አዲስ የተሻለ አዋጅ እንዲወጣ በጋራ መስራት ነው።
    --

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 2 місяці тому

    Insurgents & belligerents have semi-legal personality according to international law,so long as they are negotiated with.I agree with the idea that it is CAPTULATORY treaty, though pro Tigrai elites claim that otherwise.The same insistence with regard to claim of "genocide".

  • @rasroba
    @rasroba 2 місяці тому +1

    Ye2 zzihonoch tseb tifu lesaru!!!

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 місяці тому

    መቼ ነው የትግራይ ክልል ለሰላም የሚገዛው? አይሰለቻችሁም? እስቲ ለሰላም እድል ስጡ። በውይይት የማይፈታ ነገር የለም ቅንነት ካለ፣

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 2 місяці тому +2

    ምነው አንተ ሚስጥራዊ ኦህዴድ ብልጽግና ?አሁን በይፋ እየወጣህ ነው። የአማራ ና የትግራይ እንዲሁም የኦሮሞ ጠላት ሆድ አደር። ምንአገባህ አንተም ህግ አዋቂ ነኝ ልትል ነው ? i hope you are not encouraging Abiy to start the war.

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 місяці тому

      ስድብ ምን አመጣው። መቼ ነው ሰው በአሳቡ ሊፈረጅ የሚቻለው፣ ዘላችሁ ወደዘር መግባት አዋቂ አያሰኝም። ድንቁርና እንጂ።

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 2 місяці тому

      @@tesemayeruq4920 እንግሊዝኛ ስድብ ነው እንዴ?😂😂😂😂

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 2 місяці тому

    አንተም ግራ ገብቶሀል ሞገስ ለመዘባረቅ ቸኮልክ