I was in ethiopia a couple years ago i bought four pairs lether shoes all my friends even the whites found them very beautiful i told them they are made in ethiopia and i am very proud to say so let's be proud of our products and buy them and introduce to others
ችግሩ እኮ እትዮጵያ 1000 ብር አዉጥተን ከምንገዛ እዚህ 50 ዶላር አዉጥተን መግዛት ይቀለናል
እትዮጽያ ስንገባ ብር ታሳዝናለች ለምን እንደሆነ አላዉቅም
ገቢ የለንም እናነው የሚሳሳን
በተለያየ አገር ላይ የምትገኙ ወዳገር ለመባት ስታስቡ ጫማ ይዛችሁ ባትገቡ ይመረጣል ምክያቱም እኔ ስላየሁት ነው የኛ አገር ጫማ ውድ ቢሆንም የሃገሩን እየርና መንገድ ሁኔታ ታይቶ የተሰራ ነው
ትክክል
ከከከከከከከከ
ኧረ ተይኝማ 300 ብር የገዛሁት ጫማ 10 ደቂቃ አላስሄደኝም ሲገነጠል በዛ ላይ ሶሉ በጣም ስስ ነው
Ere yarbe ager cama tengara
አነመሰግነለን. ወንድም
የልብስ ቤቱ አድራሻ 0911135018 ሥሙ መሃመድ ይባላል / t.me/ermitheethiopia
WhatsApp group. chat.whatsapp.com/JiqU63i9KLUGVY9s53PjM1
የት ነዉ
በዚህ ቁጥር ይገኛል አደለ
ዋውውው ጡሩምክርነው ይመቻል እሽአላህ
Ermeyas tikikil
Nek yetkeyre
Selbaj sebsibd
Tirfun yekflkut 700 riyal
New dena ika bihon
Aykochegnim nebar
Wow betam enameseginalen demo set libs ena slik
ኤርሚየ ግንኮ እዚህ እየሠራን ነው የምንገዛው ኢትዮጵያ ውሥጥ ያለንን ነው የምናወጣው ለዛ ለመግዛት አንደፍርም
እክክል ነሽ እህት
ትክክል ነሽ እህት
thanks armeya
ትክክክል
እሰይ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ አወ ሀሳብሽ የእኔም ሀሳብ ነው ውስጤ ነሽ ውዴ 👌👍😘
እናመሰግናለን ኤርሚ የቤት እቃም ብጠይቅልን ማለቴ ቴሌብዥን ሶፍ አልጋ የተለያዩ ቁሳቁሶች
ቴሌብዥን በሀገር ውዴ ነው 15ሺህ ትንሽ
@@ተሽንፍአለው
😥😢😥😥
@@ተሽንፍአለው
የዛ የዛ እቃ ጨማምሮ መላኩ ይሻላል ቀረጥ ከፍሎ
ወንድሜ በጣም አነመሰግናል አኔ ዘንድሮ ወደ ሀገሬ ለመግ ባት ፈልጌ ነበር ግን እስከዛሬ ምንም አልገዛሁም ኢሻ አላህ ቁጥሩን አስቀምጥልኝ እዛው መጥቸ እገዛለሁ ከመውጣት ከመውረድ አሳረፍከኝ
ብርድ ልብስ ቆንጆ ከለ ንገረኝ ።
የቤት እቃ ጠይቅልን አልጋ ቲቪ ፍሪጅ የልብስ ማሽን
ጥያቄ አለኝ ማርክ ያላቸው like fila puma Nike Jordan ...T-shirt .like polo e.c እነዚህን በስንት ማግኘት ይቻላል እኛ ስራችን እሱን መላክ ነው ስለዚህ ዋጋውን ብናቅ ይረዳናል ስለ ሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን
ያው እዚህ እየሸቀልን ሲሆን ኢትዮ ያለንን መሙጠጥ ስለሆነ ኢትዮ ለመግዛት ገብጋባ እንሆነለን ለዛ ኖኮ ሀሀ
ክክክክ እውነትሽን ነው
በትክክል
ትክክል ብለሻል ክክክክክክ
ዜድ የወሎ/ሀርቡ ሽቅረቅር , b
Kkkkkkkk
እኔ አለህ ከለ በቅርቡ ለመግበት አስቤ ነበር ግን እውነት ለመናጋር ገበያ ሂጄ ልብሶችን ልግዛ እየልኩ ነበር አሁን ግን ሃሰቤን ቀየርኩኝ ሰርታን የጠራቃምነትን እዚህ በከርጎ በቃርፅ ታበዝብዛን ነው ውደ ቤት ያምንጋበው አቦ ያራሱ ጉደይ ሃጋሬ እጋዘለው ጥሩ መረጃ ነው ታበርክ ወንድም
እናመሰግናለን ኤርሚ መልካም ሰው ልክ ነህ በትርፍ/ከኪሎ በላይ የሚመጣው ኪሳራ ነው ካርጎ ላረግ ነበር በቃ ተውኩት
እስኪ በነካ እጅህ please ብርድልብ ያልጋ ልብስና መጋረጃ ጠይቅልን በተስፋ እጠብቃለሁ እና አንዳንድ የቤት እቃወችን
selam yemariyam lij አልጋልብስ እና መጋረጃ እዚያ እረካሽ ነዉ የቤት እቃም እዛ አረፍ ነዉ ኤሌትሮን ብቻ ነዉ ከውጭ መግዛት ብርድልብስ እረግጠኛ አይደለሁ ግን እዚያ አርካሽ ነዉ ሲሉ ሰምቻለሁ ሌላውን ግን እራሴ አይቸዋለሁ
ሲስቱ ብድልብስ & የአልጋ ልብስ ኢትዮጵያ ያሉት እንድ ድመት ፀጉር ይነጫጫሉ ጥሩ አይደሉም ከለሽበት ግዢ
@@senayithailemaryam5269 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
@@rimrim-vg7qp እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ግን ካርጎ ካልተደረገ ከሻንጣ ጋር ለመያዝ ትንሽ ስለሚከበድ ነው ማውቅ የፈለኩት
Bired libes 1,600
alga liebs 3000
እና መሰግናለን ኤርሚ ግን አንድ ነገር ላስቸግርክ የነጣፍ እና የሶፋ ማጠብያ ማሽ ኢትዮጵያ ይገኛል ወይ ካለ ቦተውን ብጠቁመኝ ???
ኤርሚዬ በጣም የሚገርም ነው እኔ አሁን በቅርቡ ልመጣ ስለሆነ የሚገርምህ ነገር ለወንድሞቼ ሶስት ሸሚዝ የገዛሁበት ዋጋ 79 ዶላር ነው 79× 27=1817 ብር እንደውም ከዛም በላይ ይሆና በጣም ተበልቻለሁ ማለት ነው አሁንም ሰሞኑን ቲሸርት ልገዛ እያሰብኩኝ ነበር አዳንከኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በተለይ ቤሩት ያላችሁ ልጆች እንደኔ እንዳትበሉ ተጠንቀቁ ያሀገራችንን እንፈለግን መርጠን አማርጠን መግዛት ይሻለናል ኤርሚዬ ከልብ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ
ረ ቤሩት አይጣል ነው
@@lloveyouMam አዎ ማር ከቤሩት ምንም አይነት እቃ መግዛት አያስፈልግም ብታይ የወንዶች ጫማ ሁሉ ገዚቻለሁ በጣም ነው የተበላሁት የሁለት ወር ደሞዜ ወድቆ እንደጠፋ ነው የቆጠርኩት
እህቴ በተለይ እኔ ቤሩት ካሉ የሀገሬ ልጆች ጋር የምከራከረው በዚህ ነው ...እዚህ 20 እና 25 ዶላር ስለንገዛው እርካሽ ይመስላል ግን በእኛ ሀገር ቤት ሲመነዘር እንደውም የሀገራችን ይረክሳል ማርያምን ጥንካሬም ውበትም አረ ዋጋውም የሀገራችን ይሻላል
የቤትየመሬትምጣፍዋጋስትነው
እናመሰግናለን ኤርሜ ወንድማችን መልካም ሰው እሽ የአልጋ ልብስ ስንት ነው
ብርድልብስ ስንት ነው
የሴት ልብስ ስንት ነው
ለኛ መልካም ነገር እንደምታሰብልን ላንተም እግዚአብሔር መልካምን ይስጥህ
ትክክል ነህ በጣም እኔም ደርሶብኛል ውጭ ነው ትርፎ
እውነትክን ነው ኤርሚ ኢትዮ ስንመጣ የባል እጂ ነው የምናየው ወጭ እንጂ ገቢ የለንም ለዛነው የምንሸወደው ካርጎ በ1 ኪሎ 6 ሪያል ነው ከቀረጥ ሌላ ከ70 -130 ኪሎ ያስገባሉ እህቶች ከኔ ጀምሮ ክስረት ነው እዚህ ሁነን የሚገዛልን ብናገኝ መልካም ነው
ውነት እኔ ካገሬ እቃ የበለጠ የሚመቸኝ ነገር የለም አይደለም ልብስ ብርጭቁም ቢሆን ያገሬ ምርት ያረካኛል
እውነት ነው
እዉነት ነው ኤሚ እኔ ብዙ ብዙ ተሸዉጄአለሁ
አራት መቶ ኪሎ ልብ ለመላክ ከአንድ ሺህ ዘጠኝ በቶ
ዶላር ነው የፈጀብኝ አሁን ግን በድጋሚ አልበላም በጣም ነው እማመሰግነው
ዋውውው ተባረክ ኤርሚ ልክ ነህ ልብስ በፋሽንም ደረጃ እኛ አገር ይሻላል
አረ ጫማ ሃገራችን ይሻላል የዚህ ቶሎ ነው የሚበላሸው እናም እናመስግናለን
@@ሀዋነኝየባባዬልጀከኢማራት እውነት ነው አንድ ሚያምር ጫማ ሳአውዲ በ25ሪያል ገዛሁና ኢትዮጵያ ስገባ ከቦሌ እቤት ስደርስ ተገናጠለ ይገርማል
@@ሀዋነኝየባባዬልጀከኢማራት yehager west mert betam tenkara new eko
እናመስግናለን እውነት ነው በጣም ጥሩ ዋጋ ነው እኔ አንድ ጥቁር ሱሪ ነው 80ሪያል ነው የገዛሁት ስለዝህ አገር መግዛት ይሻላል ባይ ነኝ
እናመስግናለን ኤርሜ።ትክክል ነህ ልከንላቸው እንኮን ምስጋናም የለም እንደዚህ ተስፋ ስጠን እስኪ ግን ልብሱን እያሳይህ ከዋጋው ጋር ቤሁን ጥሩ ነበር። እስኪ ኮሜቶች እናተስ ምን ትላላችሁ ይዞ ሜሄድ ይሻላል ውይስ ኤርሜ እዳለው እዛው መግዛት ይሻላል የድርሰባችሁ ምነው ባልገዛሁ ያላችሁ አሳባችሁን አሳውቆን። ስል በትትና እጠይቃለሁ
እኔ ከዚህ በፊት ልብስ ካርጎ አድርጌ ማሠሻ ነው የላከችው አሉ
+Ali Abravesh ኪኪኪኪኪኪኪ
izaw. magzat✋✋
@@mgm164
ክክክክክ፣የኛ፣ሰው፣እኮ፣አስቸጋሪ፣ነው
@@mgm164 ማሰሻ ክክክ
እኔ በቅርብ ቀን እሄዳለው። እዚ አልገዛም ነው ያልኩት ምክንያቱም እዚ እና እዛ ሳመዛዝነው ከዚ ምን አሸከመኝ እዛ ገዚቸ ለዛውም ትርፍ አገኛለው አንተ ያለውከው ልክ ነህ
አው ሃገራችን ብንገዛ ይሻላል ቀርጥም ኪሳራም ስላለው
እኔ እዚ ምንም ነገር
አልገዛም እውነቱን ለመናገር
አገራችን መግዛት ይሻላል ብዙ
ወጪ ነው ያለው በርታ ወንድም ኤርሚ
እኔ የቤት እቃዋች እፈልጋለሁኝ
እንሻላህ ጎበዝ በርታ
እናመሰግናለን ወድም በጣምነው ሚከብደው ከዚ መላክ ወጪው ባለፈው በረብሻው ለሰባ ኪሎ 500 ሪያል ነው የከፈልኩት ethiopia የከፈለው አባቴ ነው ስት እዳውጣ እሱ ያውቃል በጥቅሉ ብሪዞ ሀገር መግዛት ይሻላል እደኔ አሳብ
እውነትሽን ነው እህት ግንየት ነው ያለሽው እኔ ያለሁት ሳኡድ ነው አገሬ ልገባ ነበር ግን እንደት አድረጌ በታርጎ መላክ አለብኝ ከቻልሽ በኢሞ ደውይ ንገሪኝ እስኪ ቁጥሬን ልስጥሽ 👏👏👏👏
እውነት በጣም እናመሠግናለን
I was in ethiopia a couple years ago i bought four pairs lether shoes all my friends even the whites found them very beautiful i told them they are made in ethiopia and i am very proud to say so let's be proud of our products and buy them and introduce to others
በጣም እናመሠግናለን ኤርሚዬ የሴት ደግሞ አቅርብልን እንጠብቃለን በተስፋ😘😘😘😘😘😘😘😘💓
እናመሰግናለን ኤርሚ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
በጣም ጥሩ መረጃ ኤርሚዬ ፡ እኔም ባለፈው ልኬ ነበር ግን የከፈልኩት ብር ምነው ብሩን ሠጥቻቸው ቢሆን ነው ያሥባለኝ በዛ ላይ ጉምሩክ የቀን ጅብ አሉ ።
እህቴ ንገሪኝ እስኪ እንዴት አድርጌ ልላክ አገሬ ልገባ 3 ወር ቀረኝ
በጣም ትክክል እኔ ከአንድም ሶስቴ ተሸውጃለሁ ከገዛውበት የማያንስ ወጪ ነው ለመላኪያ እና እዛው ሀገሬ የከፈልኩት አሁን ግን ዘግይቼም ቢሆን ነቅቻለሁ አይደገምም
የሙስሊም አልባሳት እንጠብቃለን
እናመሰግናለን ልብስ ኢትዮጵያዊ ሚሻል ይመስለኛል ግን ችግሩ እዚህ ስራ እየሰራን ስለሆነ ወጪ ምናረገው ብዙ ሀሳብ አይሆንም ግን ኤርሜ ሀገር ገብተን ወተን ስጦታ እንግዛ ማለት ይከብዳል ማለት ብሪቷ ቀዳዳ ይበዛበታል ወጪው ብዙ ስለሆነ ለመግዛት አይደፈርም
ለመረጃህ እናመሰግናለን
እንደ አልጋ ልብስ ብድልብስ ምንጣፎች ባጠቃላይ የቤት ውስጥ እቃዎች ብታስጎበኘን በነካው እጅህ
ክክክክክክክ
ባይገርምህ እኔ ቤተሰብ ብር ልላክና ይህን ግዙ ስል ብሩ ከራሴ ሆኖም ከውጪ ካለሽበት ላኪ የዛ ነው ሚሻለው ሚሉት ኡኡኡኡኡኡ እውነት ውጭ ሀገር ምን እንዳለበት እንጃ
ወድማችን እናመሰግናለን ትክክል ነህ የቴሌብጂን ዋጋ ጠይቅልን
ካሜራውን ቆም እያደረግህ በተለይ ስኒከሮቹን ማየት እንድንችል ጊዜ ስጠን። ካሜራው ዝም ብሎ የሚሽከረከር ከሆነ በደንብ ማየት አይቻልም
ኤርሚዬ ሰላምህ ይብዛልን በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ
አቤቱ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ኢርሚ በናትህ የተለቪዝን እና የተላያዩ እቃዎች ዋጋ አሳየን ስለቀረብህልን የልብሲ ዋጋዎች አሪፍ ነው ቀጥልበት
ኧረ ጊዜው እራሱ መንከራተቱ ይሆናቸዋል አይሆናቸውም መጨነቁ ላያመሰግኑም
Getenesh Woldemedhin እኮ ማር ልካቸውን አናውቀው በዛ ላይ ተያዝኩ አልተያዝኩ እያልን መጨነቅ
Kkkkkkkkkk
እናመሠግናለን ኤርምየ
በጣም አሪፍ ነው እኔ ትንሽ ከቆየሁ ነው እጂ እዛነው ምገዛው የምር የምን መበላት ነው ሥልክ ላኩልን ደሞ መርካቶ ነው የት ነው
እናመሰግናለን ብዙ ከፍለንበት በዛ ላይ ስናስገባ በፈታሾች( በ ኤርፖርት ሰራተኞች መሰረቅ ሁሉ አለ
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን እስኪ እህት ወንድሞቼ በዚህ በአድሱ አመት ስንት ኪሎ ይዞ መግባት ይቻላል አሁን በቅርቡ ወዴ ሀገር ቤት የገባችሁና እንድሁም የሰማችሁ ሹክ በሉኝ እሺ
ኤርሜ ስለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን! ግን የሴቶችን ያካተተ ቪዲዋ ብትሰራልን?
ኤርሚ እናመሰግናለን ።።።።።።።እስኪ የቤት እቃ ጠይቅ ለምሳሌ አልጋ ቢፌ ቁም ሳጥን አረቢያ መጅሊስ እነዚህን የመሳሰሉ ነገረች ብታቀርብ አሪፍ ነበር👌👌👌👌
እውንት በጣም ጠቃሚ መርጃ ነው ያካፈልህን ለሴቶችም በንካ እጂህ ኤርሚ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ኤርሚ በእውነት ከልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን አረ ከሰውዲ ልገዛ ነበር አሁን ግን ተውኩት በእውነት ሀገር ቤት በጣም ጥሩ ነው
ኤርሚ ኢትዮጵያ ለሚኖሩ በጣም ውድነው እውጭ ላለነው እርካሽ ነው ከዚህ ካለንበት ሲነፃፀር
ሞቢል ( ቴሌፎን ) ብዛቱ ስንት ይዘህ መግባት ትችላለህ ያለ ቀረጥ ማለት ነው ወይም ላብቶብ እባክህ መረጃ ላክልኝ ኤርሚ ?
እደዚህ ብለህ ቢያንስ ተስፋ እናድርግ ሃገር አለን ኑሮ እርካሽ ነው እንበል እና ወደ ሃገር
ክክክ በጣም ማር
ትክክል ስደት ያቅለሸልሻል እዛ ሄዶ ንፁህ አየር መተንፈስ በራሱ ትልቅ ነገር ነው
ye sotech lebseches mawek enfelgaln
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አቦ መረጃዎችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው።
የሴቶች ጅልባብና አባያ ለሙስሊሞች ጠይቅልን
😍😍😘😘😘😘😂😂👍👍👍yane. qonjjo. xiyyaqeshi. das. alenyi💘💘💘
ዱባይ ከሆንሽ የፈለግሽውን ከዚህ የሻለሻል እጅ የሌለው70 እጀታ ያለው 55
@@allahismylight1788 እስኪ ዱባይ የት አከባቢ ነው ያለው ካለሽ አሳውቂኝ እስኪ
Getachew Abraha
ሳውድ ነኝ እዚ ደሞ የለም ንባለሁበት አካባቢ
እኔም እፈልጋለሁ ማሮቸ
እናመስግንአለን ግን ያባቶች ካቦርት ስንት ነው በዶራል ስማንያ ዶራል ነው በናትሕ ንገርኝ
እውነት ነው እኔ እንኳን በቀረጥ ብቻ 43000ብር ብታምኑም ባታምኑም የከፈልኩት አያሥለቅሥም
ምን።አይነት።እቃሁኖነው።ይህንንያስከፍለሽ
ማለት ምን አይነት እቃ ነው ያስገባሹ በታርጎ ነው ወይስ ግልፅ አድርገሽ ንገሪ እስቲ
43000 ብር ጉድ ምኑን ምኑን ልከሽ ነው?
ተምታታብኝ ቁጥሮቹ መብዛቱ ሆ
@@ሻሸቱየጎጃምልጅ እቃው ግን ምንድነው ለኛም ንገሪን በቅርብ ለምንገባ እህታችን
ትክክል ነህ. እኔ በጣም ነው የከሠርኩት ታርጎ አድርጌ.
እናመሰግናለን ያልጋ ልብስ መጋረጃ ሌሎችንም በተስፋ እንጠብቃለን
ትክክል እኔ እራሴ ለእህት ወንድሞቼ ከዚህ ገዛለው ብዬ ነበር ወጪ ይበዛብኛል ከሃገሬ ገዛለው እናመሰግናለን
thank you bro
እናመሰግናለን ወድማችን ትክክል ነህ
ኤርሜ ስለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ኤርሚ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከ5 ወር በኋላ እሄዳለሁ ከ45 ኪሎ በላይ አልይዝም ከዚህ ቀደም አይቼዋለሁ ብዙ ወጭ አውጥቼ በካረጎም ልኬ እራሱ ለሰወች አልበቃኝም አሁን ምንም ።
ማር፡አሁን፡እኮ፡ቀረፁ፡ነፁ፡ነዉ፡በራሥሺ፡ሥም፡ልከሺ፡በራሥሺ፡ካወጣሺ፡ባሁኑ፡ሠአት
የሴት ልብስ ቦርሳ ጫዋ የቤት እቃ አቅርብልን እናመሰግናለን
በጣም ጠቃሚ መረጃነው እናመሰግናለን
ermi የአባያ እና የድሪአ ዋጋ ጠይቅልን
thank you💕💖💚💛❤
ከዚሁ ግዢ በተለይ አባያ ድርያም ቢሆን እዚህ እርካሽ ነው
ዱባይ ከሆንሽ አባያና ጅልባብ ከዚሁ ገዝተሽ እርካሽ ነው ሂጂ
ውያ ኤርምየ ችግሩኮ ሀገር ስንገባ ገንዘቡን አውጥተን ለመግዛት ብዙ ስለሚመስለን ይከብደናል።ሀሳብህ ጥሩ ነው♥
ውንድሜ እነትህ ነው 30ሺ ብር አውጥቼ ልኪ ምን እናደርግው ቤት እንወልውልበት ነው ያሉኝ ፍጣሪ ይባርክኽ
😂😂😂😂enenis min yilugn yihon
@@sarisari4069 አብሽሪ ማር እኔም ሰባት ወር የቀርኝ ዱአ አርጉልኝ እስኪ
ዋው ወዲማቺ ተባረኪ እናመሠግናለን
ደሞ ለሴቶች ጂልባብ እነ አባያ እጠብቃለን
enam.etheyou.jelbab.efalgalhu
الْ حَمَدُلله رَبِلْ المين اَلْ حمدُلِله ربلْ.المِنْ እኔም እፈልጋለሁ እህት
@@hayathussen5246 ያገራችንአበያአይረባምጅልባብግንቆጆቆጆሞልቷል
Naima አህመድ እኔማ እዝህ 1000 ድሀም አሉ እዝህ እዛው እገዛለሁብየነበራ
sameera sameera አወ ዱባይነኝ1000 ድረሀምነው ማለትሺነው
የቃው ጥራት ነው እሚወስነው ካኪ ስለሆነ ነው አይደለም ውጭም ቢሆን የቃው ጥራት የወስነዋል ቀረጽ ለልብስ ብዙም አይቁጥርም እናመስግናለን ስለ መረጃው
Thank you
Galltoma
Issin erganaa
እውነትህን ነው እኔ ከአመት በፊት የ1500ሪያል እቃ ገዝቼ ክፍለ ሀገር እስከሚገባ 1500ሪያል ከፈልኩኝ እስከተገዛበት ዋጋ 3000 በኢትዮጵያ ሲሰላ በጣም ከባድ ነው እዛው መግዛት ይሻላል
እናመሰግናለን
ሰላምክ ይብዛልን ኤርሚየ
ጥሩ መረጃ አቀበልከን !!
ከቻልክ የቤት እቃወች ብረድሥቶች ላይ በደንብ አሣየን በጣም እናመሠግናለን ሠላምህ ይብዛ
እናመሰግናለን ኤርሚየ
የወንዶችን ሱፍ ንገርኝ የሜመርቅ ወንደም አለኝ በዚህ አመት
Ermi yecamera ayinetoch ena wagachewn endihum photo matebiya mashin ayinet ena wagawun bitteyikilgn melshn etebkalehu Thank u
እዚ እየሰራን ሰለሆነ ነው ይተካል ብሩ
ትክክል ነህ ወንድም ኤርሚ ተበረክ አሏህ ህዳያ ይስጥህ ጥሩ ሰው ነህ
ኤርሚ እናመሰግናለን ካረክ አይቀር ደሞ ለኛም ጂልባብ አበያ የቤት እቃ መሰለን ሶፋ ቴሌቪጂን መኮረይፍ ወዘተ
Tekekel eze endeyawem betam wede new eza semenezer endaleshiwem gegeban behuala enesesetalen engi
ሙክይፍ ክክክክ
ኢርምዬ በጣም አመሰግ ናለሁ እኔ በቅርብ ገዝቸካርጎ ላረግ ነበር ለኔበጣም ጠቃሚ መረጃነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ብሬን ይዠመጥቸ ካገሬ እገዛለሁ ያውም ኳልቲ የሆነውን
የሴቶች አባያ
ድሪአ
ሸላ ብታሳየን እላለሁ አመሰግናለሁ
አባያ እዚሁ አረብ ሀገር ግዥ በጣም ያምራል የዚህ አገር ሠፍ ያለ ነው የአገራችን ደግሞ ሰውነት ጋ ጥብቅ ይላል ዲሪአ አገራችን ግዥ ጂልባብ 700 ብር ትገዣለሽ አሠፍተሽ በልክሽ
ሾርጣበያዘኚ አልያዘኚ እያልን ሱቅለሱቅ እየተጨነቅን ከምንዞሮ የተወለዲንበት ሀገር ዘና ብለን መግዛት እንችላለን።
እናመሰግናለን ኢርሚወዲማችን።በጣምጥሩምክርነው።
እነሱ አዲስፊትሲያዩ ዋጋይጨምራሉ ለዚለዚ ዋጋው የተለጠፈበት ልብስጥሩነው ብዬ ነውየምለው
ዋው በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል መረጃ ኤርሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
ሰላም ውዶቼ፡ደና፡ናችሁ፡ባላችሁበት፡ሰላምና፡ጤና፡ተመኝው፡
zuzuya
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
ኤርሚ አተለኛ በጣም ጥሩነክ እግዛብሄር ይባርክህ
እንደውምየኢቶቢያሱራበጣምያምራንእንደውም
እናመደግናል ኤርሜ አስፈላጊ። መረጃ ነው ሁሌም የምታስተላልፍልን ምርጥ። ወንድማችን ነህ።የቤት እቃወችንም። ብጠይቅልን። እናመሰግናል
የትአለ ቁጥሩው አስቀምጣለሁ ብሎነበር አላህ ካለ ዘድሮ ወደአገሬ ዱንያእደሁ አትሞላም ስልችትአለኝ
ተፅፈዋል ከላይ
Kebret Kebret እሽ ገናመጣልኝ
ቁጥሩን አሥቀምጧል እሥከነ ሥሙ
0911 13 50 18 መሀመድ ሥሙ
ክክክክ አታይም እንዴ
ክክክ መነፀር ተጠቀሚ እላይ አለ
ልክ ነህ ወድማችን እናመሰግናለን
የቤት እቃወችም ሰሀን ብርጭቆ ጠይቅልን እባክህ
ክክክክክክ
አረ እህቴ ሸክላ ኢትዮጵያ ይሻላል እዚህ ሚዛኑ ከባድ ነው ወይ. ይሰበራል
ክክክክክክክ
እና እሱም እኮ ኢትዮጵያ ነዉ ከአረብ ሀገረእማ ሞት ቢሰበርም ኪሳራነዉ ለማነፃፀርነዉ
ኤርምየ አላህ ይስጥልን ብርድልብስና አልጋ ልብስ አባያና ጅልባብ እደምጥይቅ ተስፊ አለን
Ante yamhal ende kewchi lemigeba sew ende mitasbew? Hager wist yalew sew bezi waga ligeza yichlal ????
ኤርምየ በነካ እጅህ ለሴቶችም አቅርብልን
مناليأ حوشي hhg
Yati nowe mishtw
ገላገልከኝ ለባለቤቴ እዛ ለክቶ ይገዛል ተባረክ ኤርሚያስ የሴቶችን አሳየን ቀሚስ ጉርዶች ቲሸርቶች
አደራሻዉ የት ነዉ
አደራሻው የት ነው ወንድሜ
ሸቀጥ ሁሉም ሀገሪ አድነዉ በሀገሪ መግዘት ይሸለል
ማሸላህ
ትክክል ነህ እርሚ ሲመነዘርያው ነው ግን እቃው የዚህ ይበልጣል ጥራቱ ወይስ የሀገራችን ይሻላል እግድህ አንገዛም በቃ ባገራችን መግዛት ነው
ኤርሚየ እናመሰግናለን እስኪ ብርድልብስ ጠይቅ ወንድሜ
እናመስግናለሁ ውድም
የቤትእቃጠይቅልን
እውነትክን ነው ዝንብለን ነው ብር የምንጨርስ
እኔም ብርድልብስ እፈልግ ነበር ከዚህ ከመጎተት
ብርድልብስ እሚያሳይ አለ ከነዋጋው
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
ሠላም ውድ ያገሬልጆች የቤት እቃ ከዚህ ልግዛ ወይስ ሀገሬ ኩትራቴን ጨርሸ ልገባ ነበር
ነጃት አሊ
የመታውቁ መልሱሏት ባረከሏሁ ፉኩም
Ager beat giji ehit eendenea
እዛው ግዥ እኔ አገሬ ልገባ ወር ነው የቀረኝ ከዚህ እርካብ ቢመስልም ኪመነዘር ያው ነው ሌላው ቀረፅና ኪሎ ሌላ እዳ ነው
ኮንትራትሽን ጭርስሽ በስላም ነይልን ጃት አሊ
እኔ ሰብስቤ ገብቼ መሳቂያ ነው የሆንኩት እውነት እዚህ የምንወስደው እዛ ሲታይ እዴት እደማስጠላ ኪስራ ብቻ ነው እውነት ፋሽኑ እዛው ሀገራችን ይሻላል
ኤሪሚ አመስግናለሁ ከልብ
አገርህ ተመችቶሀል ኤርመ መሸአላ ማን እደአገሩ
ኢርሚ እናመሰግናለን
እኔግን በጣም የሚያስፈልገኝ
በተመጣጣኝ ዋጋ። እጋዊ የሆነ ቤት ወይም መሬት በናትህ ኢርሚ ስደት ስልችት ብሎኛል መጀመሪያ መቀመጫዬን ተባበረኝ