Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህንንን መረዳት ላንተ የሰጠ አምላክ ስሙ የተባረከና የተመሰገነ ይሁን!!!ወደ መረዳት ባለጠግነቱ ያድርስህ ልጄ ፀጋው ከመንፈስህ ጋር ይሁን ።በእውነት ተባርከሃል።
እግዝኣብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን ጸጋ በአጠገብ ሆኖ የምማሩ የታደሉ ነቸው ኡንኮን እነሱ እኛም በጣም እየተበረከን ነው ዘመን ይበረክ❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ ግር የምገበኝ ግን ዛሬ ተረድቼሃለሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይወስድ
ኢትዮጲያ ውስጥ ጥቂት የተባሉ አስተማሪዎች አሉ ቅሬታ ምላቸው ትምህርታቸውን የምሰማ #ነገር ግን ዳዊት አንተ ስታስተምር ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሳልቸገር ትምህርትህ ይገባኛል ለኔ ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው ሊረዳው በሚችለው መንገድ ነው ብዬ አስባለው ዘመንህ ይባረክ
ሻሎም ዳዊትየ ምንም ቃላት የለኝም ይህንን እውነት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል በልጁ በጌታ የሱስ ክርስቶስ ቃል አንተ ውስጥ አስቀምጦ እኔን ሊያስተምር የወደደው የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
ጌታ ወደ ልጆቹ በደንብ መቅረብ ሲፈልግ፣አንተን ሰጠን።ዴቪየ!ተባረክ።
አብ ስፈልግ መቅረብ ኢየሱስን ሰጠን
ተባረክ ሌላ የምለው ነገር የለም
ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ
Exactly dev
አስተማሪዬ መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ ወንድሜ ዴቭ ጸጋና ሰላም ምህርት ይብዛልህ!
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንበጎ ፍላጎትንመፈለግን ማድረግን ለሚያስችለን ።🌴
እግ /ር ይመስገን ስለዚህ ት/ም ለኔ ትልቅ አርነት ነው የሆነልኝ።❤
በዚህ ለሊት ጌታ እንዲህ ሲል ተናገረኝ።መልዕክት የሆነ ትምህርት።እግዚአብሔር መንገዱን አስጀምሮሀል ያስጨርስህ።ተባረክ
ወንድማችን ስለአንተ ጌታ ይባረክ
ድንቅ መገለጥ ተባረክ!!!!
Geta yebareki tsagahen yabazali❤✝️
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን።ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፤ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን ለኢየሱስ ክብር ይሁን። በገለጡን የሰጠህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
አሜንንን ። በጣም ትክክል ። ወንድሜ የተባረክ ነህ ።
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ስለዚህ መረዳትህ የሰማሁትም ለዘላለም በልቤ ይተከልና
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው ተባትከለሁ
ተባረክ
Tebarek
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
ቃሉ መንፈስም ህይወትም ያለበት ነዉ ጸጋ ይብዛልህ ጌታ ይክር ስለ ቃሉም ስለ አንተም ሁላቹም በክርስቶስ ጸጋ በረቱ🙏🙏ተባረኩ
🎉hi
Egzyabher bezih maleda bante alfo tenageregn, agelgloteh yebarek......
እሜንንንንንንንንንን
Wow ተባረክ አቅጣጫ ያስቀየረኝ ትምህርት። ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ነበር። ጌታ ይርዳኝ። ዳዊት ተባረክ
10 አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ፤ ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ።መዝሙረ ዳዊት 143
Stay blessed
እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተን ስለሰጠን ጌታም እናመሰግናለን
I give all glory for my Lord Jesus Christ, praise to my Lord about Holy Sprit. Brother Dawit i am hearing pure gospel from you. Thank you
Ameeeen❤ amen. Wudii. Abatachini. Getaa. Iyesus. Abistoho. Yibareki. Teberki
Ameen getaa ybark 🙏🏼🙏🏼
Thankyou jesus yehe kerasu yalihone t.t endalihone temelikche alew. Legnam enidih yigeletelen be naziret eyesus sim . Thank you god.
Amen
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን።...ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏❤
ይገርማል... ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክእንዴት እንደከፈትኩት ሳላዉቅ ነፍሴ የሚያስፈልጋትን እዉቀት አገኘሁ ለአባቴ ክብር ይሁንለት
ተባረክ አሜን
ፀጋ ይብዛለህ
Thank you
Thank you !
Amen !! You are correct. It is His grace at work in us
ዘመንክ ይለምልም ወንድም ዴቭ
እኔኮ ሚገርመኝ በአይምሮዬ ሁሌ ለሚመላለሱ ጥያቄዎች አስደናቂ ምላሾች ነው ምትመልሰው።ዴቭዬ ትምህርቶችህ ከብዙ ግሳንግሶች አርነት አውጥተውኛል!!!❤ለሌላውም እንድተርፍ አድርገውኛል።ሁሌ አንድ ትምህርት በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔር ለፈለገው አላማ እያዘጋጀኝ እንደሆነ ይሰማኛል!!! 🔥💥ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤🔥
You changed the trajectory of my life. May GOD bless you.
ስለ እግዚአብሔር ለሌሎች መተረክ እንዴት መታደል ነዉ። ተባርከሃል።
May God Bless you Abundantly !
Bless you
Good.
Wow
Wow gata ybarkh yewitstain new yemitilew
የእግዛቤርን ቃል እንዲገባን እንድረዳ ጌታ አሰሰነስቶሀል ስላተ ጌታ ይመስገን
የእግዛቤርን በትክክል እድታስተምር ጌታ አስነስቶሀል ፀጋ ይብዛልህ
Pastor Dawit! You are blessed. Your teaching is a blessing for me. I've been listening to different preachers. Your preaching opened my mind. You are like the preacher Derek Prince. God bless you more 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Thank you, you are so blessed Brother Dave ❤❤❤❤❤❤
Geta yebark
Amen geta abezto.yebareki wonideme
Betami newo.yemiwode.Dawit..wonidemi gashe
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሆይ ስለተናገርከኝ አመሰግናለሁ!!
That is exactly what my life is
ተባረክ❤❤
ዘመንህ ይባረክ ኑርልን
Jesus has given you a seosen and generation.akllilh talak new
እውነት ጌታ ረዳኝ አሁንም ጌታ ተናገረኝ ብሩክ ሰው ነክ
ፀጋ ይብዛልህ ክብር ለጌታችን ይህን
Amen! Thank You Jesus!!!!!
🙏
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
መፈለግን ማድረግን በሂወቴ የምትችል ጌታ ቃልህን በውስጤ ይኑርልኝ
Brother Dawit, I love the way you teach. God bless you. I expect more
Yegeta yamilake liji yemiyanagirih egiziaber yibarikih tiyakeyen new yesebekihew 10Q
ጌታ ይባርክ ተባረክ 🙏🙏🙏
ወይኔ ይሄን ሰውዬ ምን አባቴ ላድርገው ለጥያቄዎቼ ሁሉ መልስ እየሰጠኝ ነው ተባረክ በብዙ
amen
Egziabiher yibarikih eskezelalem
Wendimachin zemenih yibarek
ለ35 ዓመት ነፍሴ ስትሻው የነበረው ሰማያዊ እውነት ባንተ አገኘች። ስበክ አስተምርም።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Praise God
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም
ዋው እዴት ደረሰረስኩ እኔ ነኝ የማቀው
Tebarek tsega yibzalih
Thank you holly spirit for this lesson, you are blessed 😊
❤
Daveye tebarekiligni
Geta Jesus yebarkhi wendemye David ❤
You're blessed brother Dawit!
thank you God bless you
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
yihenen kawekugn behuala menfesawi hiywet betam qelelegn
ጥያቄ አለኝ... "መፈለግንም ማድረግንም በእናንት የሚሰራው እግዚአብሔር ነው"... ካላነበብኩም ካልፀለይኩም መፈለግን ወደ እኔ እግዚአብሔር ሰላላመጣ ነው ማለት ነው? ሳላነብ ሳልፀልይ እንዴት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ አችላለሁ?? እንዴት በ መንፈሳዊ ሂዎቴስ ማደግ እችላለው???
ፀጋ ከትጋት ጋር ነው አባቶቻችን ሩጫቸውን የጨረሱት የፃውሎስን መልክታት አንብቢ ዻውሎስ ጸጋው ቢኖረውም ብዙ ይጾም ብዙ ይጸልይ ብዙ ይተጋ ነበር ።ስው የራሱን ሃላፊነት መወጣት ይኖርበታል እርሱም መትጋት ነው።
ገና ኃጥያተኛ ሆነን በኃጥያተኝነታችን እና በበደላችን ሙት ሆነን በሀሳባችንም ጠላቶቹ ነበርን በምህረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር በክርስቶስ ህይወትን ሰጠን አፀደቀን ቀደሰን አከበረን ከክርስቶስ ጋር በቀኙ አስቀምጠን ይሔ ሁሉ ስለፀለይንና አልነበረንም አይደለም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስለዚህ የምናነበው የምንፀልየው ለመቅረብ ሳይሆን በክርስቶስ ስላቀረብን ነው እርሱን ወደ መምሰል ለማደግ ነው።
I thank Jesus for u dave
Dave❤ you are Blessed.
Geta yibarkhi
Tebarek wendem
ዛሬ ለረጅም ጊዜ የነበረ ጥያቄ ተመለሰልኝ ወንድም ዴቫ ተባረክ🙏🙏
ፀጋ ይብዛልህ
Jimmaa kemetaw agegnalew esu gize ena negrochun mestekakel endichil yirdagn
ይህንንን መረዳት ላንተ የሰጠ አምላክ ስሙ የተባረከና የተመሰገነ ይሁን!!!ወደ መረዳት ባለጠግነቱ ያድርስህ ልጄ ፀጋው ከመንፈስህ ጋር ይሁን ።በእውነት ተባርከሃል።
እግዝኣብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን ጸጋ በአጠገብ ሆኖ የምማሩ የታደሉ ነቸው ኡንኮን እነሱ እኛም በጣም እየተበረከን ነው ዘመን ይበረክ❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ ግር የምገበኝ ግን ዛሬ ተረድቼሃለሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይወስድ
ኢትዮጲያ ውስጥ ጥቂት የተባሉ አስተማሪዎች አሉ ቅሬታ ምላቸው ትምህርታቸውን የምሰማ #ነገር ግን ዳዊት አንተ ስታስተምር ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሳልቸገር ትምህርትህ ይገባኛል ለኔ ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው ሊረዳው በሚችለው መንገድ ነው ብዬ አስባለው ዘመንህ ይባረክ
ሻሎም ዳዊትየ ምንም ቃላት የለኝም ይህንን እውነት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል በልጁ በጌታ የሱስ ክርስቶስ ቃል አንተ ውስጥ አስቀምጦ እኔን ሊያስተምር የወደደው የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
ጌታ ወደ ልጆቹ በደንብ መቅረብ ሲፈልግ፣አንተን ሰጠን።ዴቪየ!ተባረክ።
አብ ስፈልግ መቅረብ ኢየሱስን ሰጠን
ተባረክ ሌላ የምለው ነገር የለም
ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ
Exactly dev
አስተማሪዬ መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ
ወንድሜ ዴቭ ጸጋና ሰላም ምህርት ይብዛልህ!
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
በጎ ፍላጎትን
መፈለግን ማድረግን ለሚያስችለን ።🌴
እግ /ር ይመስገን ስለዚህ ት/ም ለኔ ትልቅ አርነት ነው የሆነልኝ።❤
በዚህ ለሊት ጌታ እንዲህ ሲል ተናገረኝ።መልዕክት የሆነ ትምህርት።እግዚአብሔር መንገዱን አስጀምሮሀል ያስጨርስህ።ተባረክ
ወንድማችን ስለአንተ ጌታ ይባረክ
ድንቅ መገለጥ ተባረክ!!!!
Geta yebareki tsagahen yabazali❤✝️
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን።ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፤ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን ለኢየሱስ ክብር ይሁን። በገለጡን የሰጠህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
አሜንንን ። በጣም ትክክል ። ወንድሜ የተባረክ ነህ ።
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ስለዚህ መረዳትህ የሰማሁትም ለዘላለም በልቤ ይተከልና
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው ተባትከለሁ
ተባረክ
Tebarek
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
ቃሉ መንፈስም ህይወትም ያለበት ነዉ ጸጋ ይብዛልህ ጌታ ይክር ስለ ቃሉም ስለ አንተም ሁላቹም በክርስቶስ ጸጋ በረቱ🙏🙏
ተባረኩ
🎉hi
Egzyabher bezih maleda bante alfo tenageregn, agelgloteh yebarek......
እሜንንንንንንንንንን
Wow ተባረክ አቅጣጫ ያስቀየረኝ ትምህርት። ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ነበር። ጌታ ይርዳኝ። ዳዊት ተባረክ
10 አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ፤ ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ።
መዝሙረ ዳዊት 143
Stay blessed
እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተን ስለሰጠን ጌታም እናመሰግናለን
I give all glory for my Lord Jesus Christ, praise to my Lord about Holy Sprit. Brother Dawit i am hearing pure gospel from you. Thank you
Ameeeen❤ amen. Wudii. Abatachini. Getaa. Iyesus. Abistoho. Yibareki. Teberki
Ameen getaa ybark 🙏🏼🙏🏼
Thankyou jesus yehe kerasu yalihone t.t endalihone temelikche alew. Legnam enidih yigeletelen be naziret eyesus sim . Thank you god.
Amen
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን።...ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏❤
ይገርማል... ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
እንዴት እንደከፈትኩት ሳላዉቅ ነፍሴ የሚያስፈልጋትን እዉቀት አገኘሁ ለአባቴ ክብር ይሁንለት
ተባረክ አሜን
ፀጋ ይብዛለህ
Thank you
Thank you !
Amen !! You are correct. It is His grace at work in us
ዘመንክ ይለምልም ወንድም ዴቭ
እኔኮ ሚገርመኝ በአይምሮዬ ሁሌ ለሚመላለሱ ጥያቄዎች አስደናቂ ምላሾች ነው ምትመልሰው።
ዴቭዬ ትምህርቶችህ ከብዙ ግሳንግሶች አርነት አውጥተውኛል!!!❤
ለሌላውም እንድተርፍ አድርገውኛል።
ሁሌ አንድ ትምህርት በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔር ለፈለገው አላማ እያዘጋጀኝ እንደሆነ ይሰማኛል!!!
🔥💥ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤🔥
You changed the trajectory of my life. May GOD bless you.
ስለ እግዚአብሔር ለሌሎች መተረክ እንዴት መታደል ነዉ። ተባርከሃል።
May God Bless you Abundantly !
Bless you
Good.
Wow
Wow gata ybarkh yewitstain new yemitilew
የእግዛቤርን ቃል እንዲገባን እንድረዳ ጌታ አሰሰነስቶሀል ስላተ ጌታ ይመስገን
የእግዛቤርን በትክክል እድታስተምር ጌታ አስነስቶሀል ፀጋ ይብዛልህ
Pastor Dawit! You are blessed. Your teaching is a blessing for me. I've been listening to different preachers. Your preaching opened my mind. You are like the preacher Derek Prince. God bless you more 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Thank you, you are so blessed Brother Dave ❤❤❤❤❤❤
Geta yebark
Amen geta abezto.yebareki wonideme
Betami newo.yemiwode.Dawit..wonidemi gashe
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሆይ ስለተናገርከኝ አመሰግናለሁ!!
That is exactly what my life is
ተባረክ❤❤
ዘመንህ ይባረክ ኑርልን
Jesus has given you a seosen and generation.akllilh talak new
እውነት ጌታ ረዳኝ አሁንም ጌታ ተናገረኝ ብሩክ ሰው ነክ
ፀጋ ይብዛልህ ክብር ለጌታችን ይህን
Amen! Thank You Jesus!!!!!
🙏
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
መፈለግን ማድረግን በሂወቴ የምትችል ጌታ ቃልህን በውስጤ ይኑርልኝ
Brother Dawit, I love the way you teach. God bless you. I expect more
Yegeta yamilake liji yemiyanagirih egiziaber yibarikih tiyakeyen new yesebekihew 10Q
ጌታ ይባርክ ተባረክ 🙏🙏🙏
ወይኔ ይሄን ሰውዬ ምን አባቴ ላድርገው ለጥያቄዎቼ ሁሉ መልስ እየሰጠኝ ነው ተባረክ በብዙ
amen
Egziabiher yibarikih eskezelalem
Wendimachin zemenih yibarek
ለ35 ዓመት ነፍሴ ስትሻው የነበረው ሰማያዊ እውነት ባንተ አገኘች። ስበክ አስተምርም።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Praise God
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም
ዋው እዴት ደረሰረስኩ እኔ ነኝ የማቀው
Tebarek tsega yibzalih
Thank you holly spirit for this lesson, you are blessed 😊
❤
Daveye tebarekiligni
Geta Jesus yebarkhi wendemye David ❤
Tebarek
You're blessed brother Dawit!
thank you God bless you
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
yihenen kawekugn behuala menfesawi hiywet betam qelelegn
ጥያቄ አለኝ... "መፈለግንም ማድረግንም በእናንት የሚሰራው እግዚአብሔር ነው"... ካላነበብኩም ካልፀለይኩም መፈለግን ወደ እኔ እግዚአብሔር ሰላላመጣ ነው ማለት ነው? ሳላነብ ሳልፀልይ እንዴት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ አችላለሁ?? እንዴት በ መንፈሳዊ ሂዎቴስ ማደግ እችላለው???
ፀጋ ከትጋት ጋር ነው አባቶቻችን ሩጫቸውን የጨረሱት
የፃውሎስን መልክታት አንብቢ ዻውሎስ ጸጋው ቢኖረውም ብዙ ይጾም ብዙ ይጸልይ ብዙ ይተጋ ነበር ።ስው የራሱን ሃላፊነት መወጣት ይኖርበታል እርሱም መትጋት ነው።