‘Powerful massage stay blessed stay strong this what I’m feeling too oh Jesus need your mercy. ኤፌሶን 4 ²⁹ ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ። ³⁰ ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ። ³¹ መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ። Ohhh my God This ugly situation is over in Jesus Christ name
‘Powerful massage stay blessed stay strong this what I’m feeling too oh Jesus need your mercy. ኤፌሶን 4
²⁹ ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።
³⁰ ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።
³¹ መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ።
Ohhh my God This ugly situation is over in Jesus Christ name
ተባረክ፣ስላንተ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ
Waw Amazing bless you Beautiful message
እሺ ተባረክ ሰላም ፋስተር ተክሉ ትክክል ወደ እግዛብሔር መጮህ አሜን አሜን አሜን
😇you’re blessed tekeluye
በተክክል ዌንዲሜ ተክሉ ተባረክ
አሜን አንቴሚ ተባረክልን
አሜን ተባረክ
አሜን ፣አሜን ፣ይሰበር
Amennnn
Shalomi yehgare lijochi
Thank you dear Pastor! It is a timely message that needs to be heard. May God continue to bless you and your family!
Desi eylahi ner tebarkui my brother egzabher yeb w ,tek
Tabaraki wodime Geta yibarhkii
It’s true bless you
ሰልም
Shalomi yehgare lejochi I love you hulachumi
ተባረክ ተክልሽ
Amen!
Shalomi
ሰላም ላንተተ ይሁን ተክልሻ!!!
wdmbtklአፕገበነአግዜኤብሔርአጥገበንትአበርከልወወወወወወወወ💕💕💞💞👋👋🙏🙏
Salami well come
ሰላም የምወድህ የእግዜአብሔር ሰው ተክሉዬ እና ተክልሻ ቅድም ዩትብ ላይ በየቀኑ የምናነበው መጻፍ ቅዱስ እድናነብ ፖስተኸው አይቼ ነበር በጣም ምፈልገው ነገር ነው ተባረክ ግን አጣሁት እዴት ነው ላገኘው ምችለው ምናልባት fb ላይ ከለጠፍከው ብዬ ገብቼ ብፈልግ ላገኘው አልቻልኩም ምን ማድረግ ነው ያለብኝ
Aster Aster ምራፉን ስለፃፍኩት አንቺው ነሽ ባይብልሽ ላይ የምታነቢው እኔ በየጊዜው ምእራፉንና ቁጥሩን ፖስት አደርጋለሁ
@@evangelistteklutemesgen8374 እሺ ተባረክ
ዘረኛ