ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 304

  • @nardiswagg2194
    @nardiswagg2194 Рік тому +42

    ካቶሊክ መድሃኒያለም ዘማሪ እያለሁ ይሄንን መዝሙር ስዘምር ከምወደው መዝሙር መሀል ነበረ ዛሬ ደሞ በሂወቴ እግዚአብሔር ደርሶ ሲያወጣኝ ስንቴ አየሁ
    ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ጌታዬ 🙏

  • @uniquebekele-wv1cl
    @uniquebekele-wv1cl 9 місяців тому +11

    አልነበረም የዋዛ ያ ግዜ ግን ግን እግዚአብሔር ደረሳሊኝ አድኖኝ አየቼዋለው ❤❤❤

    • @villejuif001-ok4qk
      @villejuif001-ok4qk 8 місяців тому

      J'adore trop cette musique, merciiii ❤🎉

    • @villejuif001-ok4qk
      @villejuif001-ok4qk 8 місяців тому

      Je ne sais que le français. Doit être belle si vous la chantez en francais ça

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife Рік тому +21

    አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ
    በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ
    ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ
    አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ
    ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
    ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ
    ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
    ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ
    አፌን በምሥጋና ሞልተኸዋልና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    እናገር የምችለውን ይህን ነውና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    ያዘነ በፊትህ አይገኝምና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    በፊትህ ቃል ደስታ ይጠግባልና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ
    በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ
    ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ
    አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ
    ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
    ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ
    ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
    ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ
    የጐበጠው ሁሉ ቀና ይላልና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    ለሰው የማይቻል ይቻልሃልና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    ለቃልህ የማይታዘዝ አንድም የለምና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    ብቻህን ተዓምራት ታደርጋለህና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ
    በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ
    ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ
    አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ
    ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
    ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ
    ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
    ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ
    ሕዝብህ ወደ እረፍት ይገባልና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    እርዳታህም ከላይ ይመጣልና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    በሰንበትም ችግር አይገኝምና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    ሁሉ በሚያርፍበት ትሰራለህና
    እግዚአብሔር እኔ ልባርክህ (2x)
    አዝ፦ በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ
    በቀጥርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ
    ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ
    አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ
    ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
    ክብር እያበዛሁ አስደስተዋለሁ
    ሥሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለሁ
    ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ

    • @wendesenhailu2403
      @wendesenhailu2403 Рік тому

      ለምን አይዘመርም? ዜማ አልወጣለትም?

    • @meazinameazina4065
      @meazinameazina4065 6 місяців тому

      Endye 😂Eytzmre ylew eko yhye new Alsemutim endye​@@wendesenhailu2403

    • @HaymanotNegn
      @HaymanotNegn 2 місяці тому +1

      ዋዉ ጌታ ይመስገን🙏

  • @endalekassa-y2e
    @endalekassa-y2e Рік тому +26

    ሮሜ 13:12
    “ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
    ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።”

  • @MessyMingito
    @MessyMingito 8 місяців тому +6

    amenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamenamne❤❤

  • @madamuae-hj2kp
    @madamuae-hj2kp Рік тому +25

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የድሮ የፕሮቴስታንት መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው ደስ ይላሉ የተረጋጉ የሚያረጋጉም ናቸው ያሁኖቹ ግን መላ ቅጥም የላቸው ግን ሁሉም አይደሉም

    • @rahimaakadir
      @rahimaakadir Рік тому

      አሜንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንንንን
      ⁣📔📚           📚
      📓📚📖  😫  📚📚📓
      📕📚📚  📝  📗💻📘
      📖⁣📖📖📖📖📖📖📖📖
      የቤት ስራ
      አሜንንንንአሜንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንንን😅

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 10 місяців тому +1

      ይቺ መዝሙር ፓስተር እንድርያስ ሃዋዝ በተባለ ኤርትራዊ የተዘመረ የዱሮ መዝሙር ነው ኣይደለም እንዴ?

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 5 місяців тому

      100 %

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 5 місяців тому +1

      ይገርማል እኔ ጌታ ያውቃል ይመስለኝ ነበር በጭራሽ አላውቅም ጌታ ይባርከው አንተም ተባረክ❤🎉❤🎉

    • @hanna6778
      @hanna6778 3 місяці тому +1

      @@እዉነትተናገሩየጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት መዝሙር ነው።

  • @ritamikey568
    @ritamikey568 Рік тому +31

    ለኔ ደርስዋል በጨነቀኝ ጊዜ አውቀዋለሁ ለናንተም ይድረስ አሜን አብዝቶ ይባርካቹ

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife Рік тому +18

    አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
    ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
    ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (2x)
    ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
    ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)
    ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል
    ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን
    ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ
    ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ
    አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት
    ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ
    ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል
    ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል
    ጉድ ተባለ ሆኖ ያልተጠበቀ
    ተሰራልኝ በዓለም ያልታወቀ
    እርሱ ይህ ነው የመዳኔ ነገር
    ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር (4x)
    አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
    ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
    ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ
    ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
    ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)
    እንዲህ በቀላሉ እንደዋዛ ታልፎ
    ሊተው አይቻልም አያስቀምጥ አርፎ
    ውስጡ የተቀመጠው ምህረቱ የገባው
    ይነዘንዘዋል ቀን ከሌት ውለታው
    ቢያቅተኝ ቢቸግረኝ ዝም ማለት
    ጉባኤ መጣሁኝ ሕዝቡ ባለበት
    እኔ እያስታወስኩኝ ያረገውን ስራ
    አምልኮን ልሰዋ ከጉባኤው ጋራ
    የገባው ሰው የተደረገለት
    ያላስቻለው ውለታው ያለበት
    ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው
    ምህረትና ፍቅር እሰከ ዘለዓለም ነው (4x)
    አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
    ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
    ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ
    ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
    ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)
    በመስቀል ላይ ለእኔ የሰራውን ስራ
    ቀንም ሆነ ሌሊት ሁልጊዜ ባወራ
    ቃላት አይበቃኝም ዓረፍተ ነገሮች
    እንጂ የእርሱ ስራ አያልቅም እንደ ሌሎች
    ዕልልታና አምልኮ ላምላኬ ሳላስቀር
    በምሥጋና ፊቱ ከመቅረብ በስተቀር
    ሌላ ምን ምርጫ አለኝ ለእርሱ የምሰጠው
    ገና ጨማምሬ ምሥጋና እሰዋለሁ
    መቼ ያልቃል ቢወራ ቢወራ
    ተናግሬ መቼም አያበቃ
    እርሱም ቢሆን የመዳኔ ነገር
    የመስቀሉ ስራ አያልቅም ቢነገር (4x)
    የኢየሱስ ስራ አያልቅም ቢነገር (2x)
    አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
    ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
    ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ
    ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
    ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)
    ጸሎት ሰዓት
    አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
    አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
    አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
    አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
    የችግር ቋጠሮ ውስብስብ ሲልብህ
    መግቢያ መውጫ ጠፍቶህ ግራ ሲያጋባህ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
    ደግሞ ሲፈታታ ችግር ሁሉ ሲተን
    የትላንት ጨለማ እንደጉም ሲበተን
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
    አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
    አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
    አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
    አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
    አንተን እንዳላመልክ ከፍታው ዝቅታ
    ከቶ አያግደኝም አይጠፋኝ ዕልልታ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
    ውስጤ ቅኔ ሞልቷል ከገጠመኝ በላይ
    አምላኬ እግዚአብሔር ነህና ኤልሻዳይ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
    አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
    አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
    አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
    አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
    ሁሉም ነገር ጠፍቶ በቤቴ የሚበላ
    ያልጠበኩት ነገር ሲሆንብኝ ሌላ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
    ደግሞ በጐጆዬ በረከት ሲሞላ
    ሁሉም ነገር ሞልቶ ሲተርፈኝ ለሌላ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
    አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
    አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
    አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
    አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)
    ሲሞላ ዘምሬ ሲጐድል ላላለቅስ
    በምንም ሁኔታ አምልኮ አልቀንስም
    አንተ ከሁሉም በላይ ነህ
    እታመንሃለሁ በምሥጋና ሆኜ
    ድል እንደምትሰጠኝ በስምህ አምኜ
    አንተ ከሁሉም በላይ ነህ
    አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
    አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
    አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
    አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x)

    • @sintayehumitiku
      @sintayehumitiku Рік тому +3

      ተባረኩ እንደዚ ግጥሙን የምትለቁ

    • @rabincall2859
      @rabincall2859 Рік тому

      @@sintayehumitiku ዋውውውውው ተባረክ ዋውውውውውውው

    • @bilchaersumo2625
      @bilchaersumo2625 Рік тому

      God bless you

  • @alemagegn8616
    @alemagegn8616 3 місяці тому +5

    ተመስገን እላለሁ
    ጌታ ያን ቀን ጨርሶ ሲያመጣው በመድረክ ላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤ከጉባየው ጋር ስዘምር አሰብኩት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazendailalu8294
    @almazendailalu8294 9 місяців тому +6

    God bless all of you abundantly. Blessed songs that glorify our Almighty Lord.

  • @AbenezerAsnake-m5g
    @AbenezerAsnake-m5g Місяць тому +2

    በእውነት ትክክል ነው አትገመትም በኔ ቃላት ብዛት ስምህ ለዘላለም የተባረከ የሁን።

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 Рік тому +6

    አሜን አምላኬ የሁሉ ፈጣሪ፣ የሁሉ ገዢ እና ከሁሉ የበላይ ነው። ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @selamhotel9171
    @selamhotel9171 Рік тому +5

    የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬና አምልኮ ውስጥን ያድሳሉና ተባረኩ
    በዚህ ዘመን ግን የተቀባ መዝሙር ለምን ጠፋ;

  • @bemnetteshome5518
    @bemnetteshome5518 Рік тому +11

    ወደ ብዙ ትዝታ ወሰደኝ ይሄ መዝሙርና ምን አይነት ሰራዊት ነው የመጣው የሚለው ትንቢቱ ሆነ አቤት ኢየሱስ

  • @kolakokoira6221
    @kolakokoira6221 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ከፍ ይበል በልቤ ! በነፍሴ !! ወስጥ ተባረክ ክብር !!! ቃላት አጠሩብኝ ክብር ተመስገን ፡፡

  • @JT-fp2iw
    @JT-fp2iw 11 місяців тому +6

    Praise the LORD all the time.!!!! Keep up the greatest service for our LORD!! !

  • @devawol9424
    @devawol9424 Рік тому +6

    ልብህን ያምንካ ዝማሬ ናው ❤❤

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Рік тому +25

    እውነትም ይኸ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው !ስሙ ብሩክ ይሁን!ተባረኩ!🙏🙌

  • @NewayTesfastion
    @NewayTesfastion 7 місяців тому +8

    በጣም፡ደስ፡የሚል፡መዝሙር፡ነዉ፡ወ/ም፡ነዋይ

  • @istoreplus5691
    @istoreplus5691 Рік тому +37

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 дні тому +1

    አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት
    አትወሰንም በአእምሮ ስፋት
    አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት
    አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ
    አንተ ከሁሉ በላይ ነህ በላይ ነህ (2x) ....TAHASA 15/16 AFTERNOON 09:OO SEAT JEMERO TEFETSEMELEGNE!

  • @alemeneshmekannt
    @alemeneshmekannt 11 місяців тому +3

    ሰላም የእግዚአብሔር ቅዱሳን

  • @adanalechamo3610
    @adanalechamo3610 Рік тому +18

    ዋው በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው የሚለው ጌታ እንደ በለጠግነቱ መጠን ይበርካችሁ

  • @zewduhailemichael6567
    @zewduhailemichael6567 3 місяці тому +1

    Zemene lemayesherewe geta zemene yemayesherachewe dinke zemarewoch geta yebarek!

  • @Jes620
    @Jes620 Рік тому +5

    ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ለሊቱ
    አያግደኝም ከመቅረት ፊቱ🎷🎹🎸 ዋዉ ተባረኩ

  • @EmentuFikadu
    @EmentuFikadu 11 місяців тому +2

    አሜን ጌታ ሆይ እንደኔ የደረስክለት ያምስግን
    ተባርኩ

  • @KbreabshalomYemesel
    @KbreabshalomYemesel Рік тому +3

    አሜን አሜን የደረሰልን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @EjamaSolomon
    @EjamaSolomon Рік тому +4

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraku zamanochachu yibaraki

  • @SmilingNightSkyline-pd9mr
    @SmilingNightSkyline-pd9mr 11 місяців тому +2

    Mezemurachehun sesemaw menoren ewedewalew

  • @AsterTolera-q6s
    @AsterTolera-q6s 10 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤geta zemenachun ybareku ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamwitGirma-u4g
    @SelamwitGirma-u4g Рік тому +3

    እግዚያቤር ❤❤😢❤ለእኔ የደረሰው እግዚያቤር ❤❤😢❤ይባርካችሁ አሜን ❤😂❤😂😊

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 11 місяців тому +3

    አሜንንን ♥️አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️

  • @deresatadesse5666
    @deresatadesse5666 8 місяців тому +3

    I glad my GOD about you & refresh while I follow this song he bless .

  • @samieg2561
    @samieg2561 Рік тому +4

    አሜን ጌታ ለኔ ባደረገው ❤ሊመሠገን ይገባዋል ማዳኑ በጎነቱ ቸርነት ምህረቱ🎉

  • @merimerith7093
    @merimerith7093 11 місяців тому +2

    አዎ እግዚአብሔር ኩሉ ባልይ ነው ❤❤

  • @rebccataltamo8197
    @rebccataltamo8197 Рік тому +4

    ከጠበቅኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ። በውነት ለኔ የተዘመረ ነው ።

  • @hewetdamek4355
    @hewetdamek4355 Рік тому +6

    አሜን አማን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አስፍቶ ይባከችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw8347 Рік тому +11

    መንፈስን የሚያድስ፣የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው፣ዘመናችሁ ብርክ ይበልልኝ

  • @KidistTigistu-j7u
    @KidistTigistu-j7u Рік тому +3

    Geta hoy tolo naa.

  • @AshuElectronics-n7y
    @AshuElectronics-n7y Рік тому +5

    ክብርሁሉ ለእግዝአብሄር ይህን እግዝአብሄር ይባርካቹ

  • @DawitDafa-p8r
    @DawitDafa-p8r Рік тому +3

    አሜን። አሜን። አሜን።

  • @FikirteMesele
    @FikirteMesele 7 місяців тому +5

    Amen I praised the Lord!

  • @solomonayane3552
    @solomonayane3552 5 місяців тому +1

    ስለናንተ እግ ይክበር ተባረኩ ።

  • @siatosiraro
    @siatosiraro Рік тому +3

    Amen Amen befkru teshenfalehu!!!

  • @louatlouat6574
    @louatlouat6574 Місяць тому

    Amena Amena Amena Amena Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel esiyi yengeta eyesus Elelelelelel Elelelelelel Haleluya Amena Amena Amena Amena ❤️ ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehammathiyos1048
    @abrehammathiyos1048 Рік тому +6

    Glorious God that we worship hallelujah ❤

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Рік тому +3

    Samiche Alitagibi alkuti egizabher amilaki yibarikachu ufffffffff 😢❤❤😊

  • @tesfayereta3159
    @tesfayereta3159 Рік тому +3

    የማይረሳ መዝሙር

  • @AbarahamEliyas
    @AbarahamEliyas Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን💞💘💗❤💕

  • @EndashawTurako
    @EndashawTurako Рік тому +1

    Thanks to our GOd for ever in the world I like it more

  • @Amarech-l4b
    @Amarech-l4b 7 місяців тому +2

    ተባረኩ ነብስን የሚያረሰርሰ መዝሙርነው ተባረኩ በብዙ❤❤❤❤❤ሀሌሉያ😊

  • @MihiretGebremariamMihiret
    @MihiretGebremariamMihiret 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስምህ ለዘለለም ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ሆይ ተመስገንልኝ ❤❤❤❤❤

  • @AsamechYet2015Yetedubale
    @AsamechYet2015Yetedubale Рік тому +2

    ameeennnnnnn blessed you

  • @DaguDesala
    @DaguDesala 19 днів тому

    Ammeen zemanachu yibaraki

  • @TheBullyguy564
    @TheBullyguy564 11 місяців тому +2

    my God is greater than our breath

  • @abrahamdella6269
    @abrahamdella6269 Рік тому +4

    ተመስገን አምላኬ

  • @rebccataltamo8197
    @rebccataltamo8197 Рік тому +4

    ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው

  • @YirgalemBekele-t6z
    @YirgalemBekele-t6z Рік тому +7

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ,

  • @yilmapaulosmadebo5675
    @yilmapaulosmadebo5675 Рік тому +3

    Beze mezemure buzu tebarekiyalewu

  • @teshugurmu1906
    @teshugurmu1906 Рік тому +10

    ጌታ ይባርካችሁ ውዶች

  • @OromiaTadese-mp2dz
    @OromiaTadese-mp2dz Рік тому +2

    UFFFFFF GETA SIMU YIBAREK.TEBAREK

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 Рік тому +4

    Woowowoo Ameeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeen tabaraku 😢😢❤❤

  • @tetagizaw869
    @tetagizaw869 Рік тому +3

    አሜን አሜን ኤልሻዳይ አባቴ አመሠግንሀለሁ

  • @tadesseermako6288
    @tadesseermako6288 21 день тому

    1:27 May God bless u in His grase!

  • @KebebushKebede-qu8kb
    @KebebushKebede-qu8kb Місяць тому

    አሜሜሜንንንንንንንንንን❤

  • @PaulosTadesse-b2o
    @PaulosTadesse-b2o Рік тому +3

    BLESS YOU

  • @wuletayedegu3607
    @wuletayedegu3607 Рік тому +3

    ድንቅ መዝሙር ተባረኩኩኩኩ

  • @KibretGirma
    @KibretGirma 5 місяців тому

    የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DsenafeHaneta
    @DsenafeHaneta 7 місяців тому +3

    Amen batami dasi yemili yedoro mazimuri tabaraku

  • @meskerem5
    @meskerem5 Рік тому +3

    Amen ❤ praise the Lord❤❤ thank u Jesus 🙏

    • @genet4110
      @genet4110 Рік тому

      AmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @immanuel342
    @immanuel342 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @melateshetu1067
    @melateshetu1067 Рік тому +4

    ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ።ተባኩ

  • @SollyBohlolo-dq4zn
    @SollyBohlolo-dq4zn Рік тому +4

    ጌታ ይባርካቺሁ ታባርካናል

  • @MerryHailu-hd1wg
    @MerryHailu-hd1wg 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @atrsagnagelo
    @atrsagnagelo 11 місяців тому

    በመከራም በደስታም የምደርስ እ/ር ነው።

  • @amanuelmarkos8217
    @amanuelmarkos8217 Рік тому +3

    Amen Dinki Zimare! Tebareku!

  • @marya4856
    @marya4856 Рік тому +3

    Amen amen Tebareku

  • @KacharaWarsamo
    @KacharaWarsamo 2 місяці тому

    አሜንአሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @debrewerkmandefro1818
    @debrewerkmandefro1818 6 місяців тому +1

    2024 yaderesen Geta Yibarek

  • @MeselechLora
    @MeselechLora 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን ተበርክ 🙏🙏

  • @medicine1111
    @medicine1111 Місяць тому

    Thank you for putting this together! God bless!

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Рік тому +3

    Simun libarikew 22:07 hule eterawalehu!!! Temesgen!!!

  • @luleyasu
    @luleyasu 7 місяців тому +3

    Amen temesgen ,

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Рік тому +3

    Tebarekulign esy

  • @adisuudessa
    @adisuudessa 3 місяці тому

    በጣም የሚወደው መዝሙር ነዉ❤❤

  • @seifemelaku119
    @seifemelaku119 Рік тому +3

    በጣም አሪፍ መዝሙር ነው ግን የቀረውንም ልቀቁልን

  • @TabletTamirat
    @TabletTamirat 9 місяців тому +2

    Amen Amen..

  • @DagimBefkiru
    @DagimBefkiru Рік тому +2

    Amen ersu lemitamenut hulu ydersal

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 2 роки тому +7

    Tebareku, for posting this
    wondrous song💞💞💞

  • @hailuzenebe9971
    @hailuzenebe9971 Рік тому +5

    ጌታ ይባርካችሁ ሁሉም እዲሰማው የሚጋብዝ ነው

  • @MeriMeri-n2v
    @MeriMeri-n2v 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @TadeluTestaye
    @TadeluTestaye Рік тому +1

    አሜን

  • @yegezubekele5874
    @yegezubekele5874 11 місяців тому +1

    Amne. Amne. amne 🙏

  • @MulgetatadeseDarore
    @MulgetatadeseDarore Рік тому +1

    Amen amen thank you so much

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 11 днів тому +1

    'Enay orthodox neg yekedmo akaki adventist adarey temary neberku መዝሙራችሁን መቼም አልረሳውም

  • @AyantuBeketo
    @AyantuBeketo 2 місяці тому

    Amen! Amen! Amen!!!!!!!!!

  • @FerewatZekariyas
    @FerewatZekariyas 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @niguseadugna1908
    @niguseadugna1908 Рік тому +2

    soul mate Song God bless you All

  • @MimiMimi-cq1uc
    @MimiMimi-cq1uc Рік тому +3

    Tebareku geta yibarekachu❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TesgaTesga-v7w
    @TesgaTesga-v7w 3 місяці тому

    አሜንን,አሜንን,አሜንን,አሜንን,አሜንንአሜንን