ዳጊ ሲም ካርድ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲሙሌተር ማሽን ያደረገዉ ልዩ በረራ ከቅዳሜን ከሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice

КОМЕНТАРІ • 596

  • @user-cs8eq7xx2b
    @user-cs8eq7xx2b 4 роки тому +109

    ወይ የአላህ ጥበብ ከሚገርሙኝ ነገሮች ሁሉ አይሮብላል ማብር እና ስልክ ከስንት ሰዉ ያለገመድ ያገናኛል ጥርትና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባዉ

  • @zendirosyigermal1523
    @zendirosyigermal1523 4 роки тому +69

    ለመምህሩ በውነት ትልቅ ክብር አለኝ ደስ ይላል

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 4 роки тому +131

    የአላህ ለሚያበሩት ልጆች ክብር ይገባቸዋል ጥበቡንም ለሠጣቸው ጌታ ምስጋና ይገባው ያጎቴ ልጅ ያአክስቷ ልጅ ያበራል

    • @Kwt-dw1wb
      @Kwt-dw1wb 4 роки тому +2

      አላህ ይጠብቃቸው

    • @user-pd5of9mk5u
      @user-pd5of9mk5u 4 роки тому

      Tadlesh yiwesdishala

    • @ebrahimali6706
      @ebrahimali6706 4 роки тому +2

      አንች ሙን ሁነሺ ነዉ ከነሱ ለምን ሙያ አልወረሺም በቀቀጣይ አመት ካፕቴን እዲትሆኝ ምኞቴ ነዉ

    • @user-zo1cu5ii1i
      @user-zo1cu5ii1i 4 роки тому +2

      @@ebrahimali6706 kkkkkkk

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 4 роки тому +2

      አሚንንንን. ስልክ ቁጥራቼዉን ስጭኝ ኢቶ ይዉሰዱኝ ሆ

  • @banchab2962
    @banchab2962 4 роки тому +128

    መምህሩ ባጣም የሚገርም ደስተኛ ሰው ነው ዋውውውውውውው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому +1

      በቅንነት ቤተስብ እንሆን

    • @birukaklilu616
      @birukaklilu616 4 роки тому +1

      በጣም በአካል ብታውቀው ደሞ ትደነቃለክ 😍

    • @yosefman3716
      @yosefman3716 4 роки тому

      @@birukaklilu616 ante taweqewale bro

    • @birukaklilu616
      @birukaklilu616 4 роки тому +1

      Awo

    • @yosefman3716
      @yosefman3716 4 роки тому

      @@birukaklilu616 laschegere bro ene temari neny ena pilot mehone efelegale yalesu menore ayemeslenyem ena kesu gaa agenanyenyena tenesh endi mekere ny felegenw bro ebake pleas pleas pleas lelemn

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 4 роки тому +69

    አረ ዳጊ በጣም ተመሀቸኝ፣ሰዉ ሆነን ከተፈጠርን ምንም አያቅተንም።በርታ ዳግዬ👌

    • @hayat490
      @hayat490 4 роки тому +4

      በራሥመተማመኑ ይመቸኛል

    • @user-tn5bs3jz9o
      @user-tn5bs3jz9o 4 роки тому

      22דקות של לא של 2222222מיליון צריך צריך ת2222ת222ת2

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q 4 роки тому +129

    ዋናዉ እራስን ማሳመን ነዉ እኔም ወደ ፊት አውሮፖላን አበራለሁ በእኔ ባይሳካልኝ በልጄ አያለሁ ግድ ነዉ ጥሩ ተመኝ ጥሩ እንዳታገኝ

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому

      በቅንነት ቤተብ እንሆን ስብስክራይብላይክእንዛመድ

    • @meserettesfaye2307
      @meserettesfaye2307 4 роки тому

      ትክክል ነሸ

    • @user-ye3ww9es7q
      @user-ye3ww9es7q 4 роки тому +2

      እኛ እናስባለን الله ያሳካል

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky 4 роки тому +1

      አለህ የሰከልሽ

    • @user-ly6pi8sr2q
      @user-ly6pi8sr2q 4 роки тому

      ለሁላችንም ምኞታችንን ያሳካልን እኛም እንጥራለን የሀገር ልጅ አመሠግናለሁ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 роки тому +9

    መምህሩ ምርጥ ነው ማሥተማር ያዋጠዋል በአየር መገዳችን የምሰሩ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሊም ፆሎቴ ነው

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx 4 роки тому +48

    ወይ ዳጊየ ሳላደቅህ አላልፍም ጎበዝነህ

  • @mekimaraki5384
    @mekimaraki5384 4 роки тому +67

    አረ ዳጌ። አልተቻልክም። ግን ከምሩ ነው እያበረረ ነው ሱብሀነላ ግን ያስፈራል ወላሂ። አየር ላይ ማብረር። አላህዬ። አብራሪዎችንም። ተሳፋሪዎችን አላህ ይጠብቃቸው ከክፉ ይጠብቃችሁ

    • @genbaw542
      @genbaw542 4 роки тому +2

      It's just like playing video game.

    • @awadsights3087
      @awadsights3087 4 роки тому +1

      @@genbaw542 ende virtual reality malet nw

  • @toybahussin3123
    @toybahussin3123 4 роки тому +26

    መምህሩ ምርጥ ሰው ነው ሲያስረዳ ደስ በሚል መልኩነው

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 роки тому +32

    እረጅም እድሜ ለመምህሩ ግልፀኛ ፈገግታው ብቻ ይበቃል ከክፉ ነገር ይብቃችሁ

  • @doveandlove9119
    @doveandlove9119 4 роки тому +45

    በጣም ምርጥ መምህሪ ነው just Wow

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому

      በቅንነት ቤተብእንሄን

    • @JJ-bb1zw
      @JJ-bb1zw 4 роки тому

      በጣም ፍሪኪ የሆነ

    • @tagumalika628
      @tagumalika628 4 роки тому

      በጣም ምርጥ መምህረ ነው ይትባሪክ

    • @doveandlove9119
      @doveandlove9119 4 роки тому

      ሰብስክራይብ ሚ10Q

  • @user-id5qw1cl3r
    @user-id5qw1cl3r 4 роки тому +55

    ሚነለ በነከ እጀቹ ሰውዲ ጎረ ብለቹ ለ8አመት የነፈኳትን እነቴ ጋ ወስደቹ ብጥሉኝ ብዬ ተመኘሁኝ እንደኔ ሀገር ለመግበት የጓጓ ስንቱ ነው ቤቱ ይቅጠረው አብሽሩ አለህ አለልን

    • @user-ym5kq8rh6y
      @user-ym5kq8rh6y 4 роки тому +1

      በጣም በህልም ገብቼ ስቀውጥ ስደሰት አድራለሁ እውላለሁ ክክክክ ምን ይደረግ የመጣብን በተስፋ እንጠብቅ
      ኮሮናን ያጥፋልን

  • @rufaelgetanh3576
    @rufaelgetanh3576 4 роки тому +2

    ዳጊ እኛ እናስባለን እግዚአብሔር ይፈፅማል መምህሩን በጣም ነው የማደቀው በደስታ በፈግታ የሚያስተምር መምህር ውስጤ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ጎበዝዝዝ

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 роки тому +10

    ወይ መታደል የእውነት ሳላደንቅህ አላልፍም ዳጊ ጀግና ነህ ❤በጣም ጎበዝ ዋው👏ለካ አየር እያበረሩም ማውራት ይቻላል እንዴ 😄እኔ እኮ አየር አብራሪው የማያወራ ይመስለኝ ነበር የእውነት 😁

  • @zewditutessema3567
    @zewditutessema3567 4 роки тому +46

    ካፔቴን ዮሴፍ ማለት እጅግ ትልቅ ጨዋ
    እና እግዚኣብሔርን የሚፈሩ በሥራቸው
    ታታሪና የረዥም ግዜ ልምድ ያላቸው
    የአየር መንገዲ ቁልፍ በታ ሠራተኛ ናቸው

    • @yosefman3716
      @yosefman3716 4 роки тому

      Taweqiwalesh sistu

    • @gudutaye6337
      @gudutaye6337 4 роки тому

      tiru gelitseshiwal keld awaki mehonu degmo liyu new

  • @Tube-vp1iu
    @Tube-vp1iu 4 роки тому +37

    ዋው መምህሩም ዳጊም ብጣም አሪፍ ናቸው በተለይ መምህሩ አቤት ቀስ ብለው ሲያስርዱ ዋው

  • @dhwhwhwehehwhw2302
    @dhwhwhwehehwhw2302 4 роки тому +5

    ሱብሀን አሏ ለአሏህ ምስጋና ይገባው የአሏህ ጥበብ በምድርም በሰማይ ለሚአሸከረክሩ ሙህራኖች አሏህ ከክፉ አዴጋ ይጠብቃቸው ያረብ

  • @user-ek4ly3cg7i
    @user-ek4ly3cg7i 4 роки тому +6

    ዳጊ ጎበዝ ነህ የተማረሰዉ ደስ ይላል እምዬ ኢትዮጵያ እንድህ ጀግናወቿ ይብዙላት ይሄንንም ኮሮና አላህ ያጥፋልን ያረብ በርታ

  • @nesruzeynu4111
    @nesruzeynu4111 Рік тому

    Really, Dagi looks good trainer.

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 Рік тому

    ዳግም ጎበዝ👍👍👍👍

  • @nenemmamita1743
    @nenemmamita1743 3 роки тому

    i like the trainer respect.

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 4 роки тому

    Wowww baxam desiyila dagii

  • @zbibomer4778
    @zbibomer4778 4 роки тому

    dagi betam gobez

  • @menoanano663
    @menoanano663 4 роки тому +25

    ዳጊ እባክህን ወደ በይሩት ና እና ውሰደን

    • @user-cf5md8xo2m
      @user-cf5md8xo2m 4 роки тому +2

      የኔ ናት አይዟችሁ እህቶች አላህ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ

    • @woinshetgebreyohannes6976
      @woinshetgebreyohannes6976 4 роки тому +3

      እኔን እህቶቼ ፈጣሪ አለ አይዞአችሁ 😭

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому

      በቅንነት ቤተስብእንሁን

    • @mulata133
      @mulata133 4 роки тому

      Ayzochehu egziabher yerdachehu nege Lela Kene newo ke keneneti subscribe aderguegne

    • @user-yi3uf5wk3m
      @user-yi3uf5wk3m 4 роки тому +1

      አብሽሩ

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому

    ዳጊ ማሻአላ መምህርህም ጥሩ ሰው ናቸው በርታ

  • @user-kr3bm3ig3p
    @user-kr3bm3ig3p 4 роки тому +3

    ዳጊ እንዴት አልፈራህም ዋው
    ክብር ይገባቸዋል ላለ ፓይለቶች

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 4 роки тому +2

    ጀግና መምህር ካለህ ሁሌም ጀግና ነህ ዳጊ ብዙ ነገሮችህ ምንም እንደማያግድህ እያሳየህ ነው በርታ ጥሩ ስራ ነው ምስራቅ ቀጥልበት የሁሉም ትብብር ተደግፎ እባካችሁ ሁሌም ከጎኑ በመሆን አበረታቱት ቀጥልበት

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 Рік тому

    ዋው መምህር👍👍👍👍👍

  • @user-bv9zr1fc4g
    @user-bv9zr1fc4g 4 роки тому

    Masha allah

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 роки тому +2

    ዳጊ ጎበዝ እኮ ነህ ያልሞከርከዉ ነገር የለም ወይኔ መምህሩ ደስ ሲል ኢትዮጵያ እንደዚህም ጀግና መምህር አላት በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 роки тому +8

    ዋው ዳአጊ ሳላደንቅህ አላልፍም አድናቂህ ነኝ ምርጥ ልጅ ሰላምክ ይብዛ

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому

      በቅን ነት ስብስክራይብ እንደራርግ

  • @user-ws7mt1zw1f
    @user-ws7mt1zw1f 4 роки тому +16

    ዳጊ ስሞትልህ ዱባይ አሳርፈው እክል ወደ አገሬ ልግባ መምህሩ ዋው ቀለል ያለ ነው ለዛ ያብቀኝ ልጄን አብራር ነው ማረገው ማረጋት

  • @user-yg6uw4fr6e
    @user-yg6uw4fr6e 4 роки тому

    Wow batem mert mamiher new dagi wow gobez ethiopiya jegina lijoch aluwat ezghabiher yetabikih 👍👍👍👍💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👍👍

  • @senayt8606
    @senayt8606 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፓይለቶቻችን በመላው አለም እምትገኙ ፓይለቶች

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому

    Thank you so much

  • @cm7channel22
    @cm7channel22 4 роки тому

    baxaam baxaam yaamraal
    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @selamawittesfaye6738
    @selamawittesfaye6738 3 роки тому

    When you are big you are pilot.I love you

  • @ssff8967
    @ssff8967 Рік тому

    ያርቢ ህልም አለኝ አላህ ህልሜን ያሰቃለኝ በኔ ባይሆንኮ በልጆች የስደት ኑሮን በቃን ይበለን አገርችን ሰላም አርገው

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j 4 роки тому +1

    ዋው ዳጊ

  • @yena3093
    @yena3093 4 роки тому +10

    ሰውዬው ፈታ ያለ ደስ ሲል ዳጊ በራስ መተማመንክን ሳደንቀው

  • @aliendrismohammed6381
    @aliendrismohammed6381 4 роки тому +10

    I appreciate the captain. He is very smart and sociable simulator. Dagi go a head

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 4 роки тому +19

    ውይኔ ኮትቱ መብዛቱ የማብሩትን አድንቃችዋልሁ ውላሂ መኪናም ነዳን በለው ጢባራችው

    • @mimiethiopia9628
      @mimiethiopia9628 4 роки тому

      ትክክል. ሚከብድ ነገርነው በዝምድርሚገርም

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 4 роки тому +1

    እኔ አድናቂው ነኝ ጎበዝ መምህር ነው ለተማሪ በሚገባ መልኩ ነው የሚያስተምሩት እናመሰግናለን

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 роки тому +14

    ስገምትግን የመጀመሪያው አይደለም የተማረ ነው

  • @tinatn6363
    @tinatn6363 4 роки тому +12

    አስተመሪው ሲያስረዳ ደስ ይላል ግልፅ አርጎ ነው

  • @meronneginyedemufire.6277
    @meronneginyedemufire.6277 4 роки тому +3

    አይቼ አልጨረስኩም ግን ነፊሱ ይማረውና ምሪጥ እትዮጵያንዊ ውጣት ካለብ አንድ ቀን በንደዚ መልኩ አስጎብኚቶን ነበር ውፈፈፈፈ አላውቅም ግን ናፈቀኝ ...እሰት ልጨርስ ።

  • @birhanrealityfamilymedia
    @birhanrealityfamilymedia 4 роки тому

    ወይ ሰም ካርድ ጎብዝ

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 роки тому

    Dagi bertalin egzhabher yibark

  • @medifikr5901
    @medifikr5901 4 роки тому

    wowww dagi yimechi

  • @mya3985
    @mya3985 4 роки тому

    ዋው ጎበዝ

  • @berhaneeshetetekelsilasie3218
    @berhaneeshetetekelsilasie3218 3 роки тому

    Wow Dagi you go to learn and becom pilote

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 роки тому

    እናመስግናለን

  • @user-md5pl4iw7x
    @user-md5pl4iw7x 4 роки тому

    Mashaallah Sim kared betam harif new berta

  • @yaredambachew3600
    @yaredambachew3600 2 роки тому +1

    ፍት ለ captain ዮሀንስ ተስፍየ

  • @astuastu53
    @astuastu53 4 роки тому +1

    Kibir yigebachewal le abirarochachn egzabher yitebikachewu 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌷🌷🌷⛪🙏

  • @teshomelalagoyoutube9221
    @teshomelalagoyoutube9221 4 роки тому +1

    Teshome lalago ❤

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 роки тому +2

    የቀለድክ መስሎኝ ነበር ለካ የእውነት የበረርክ !/ዋውውው ብለናል

  • @endyzema
    @endyzema 2 роки тому

    መምሩ ነዋይ ደበበ ነው ሚመስል 😄👌👌የ ኢትዮጵያ 💪💪

  • @amiyjohar7875
    @amiyjohar7875 3 роки тому

    After all flying is not easy but not impossible too

  • @fdd4629
    @fdd4629 4 роки тому

    ጎበዝ

  • @zenaambatube7478
    @zenaambatube7478 4 роки тому

    በጣም ያዝናናል

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 роки тому

    Just wow best thcher👌

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 роки тому

    መምህሩ ጎበዝ አደቀሀለሁ ዳጊ ጎበዝ

  • @rahmabintnuru1351
    @rahmabintnuru1351 4 роки тому

    ዳጌ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @susumahmed1676
    @susumahmed1676 4 роки тому

    Betam gubz nek mashala

  • @user-mq7qe2qo3u
    @user-mq7qe2qo3u 4 роки тому

    ይመችሽ

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 10 місяців тому +1

    ዉይ ዳጊ በራስ መተማማ እጥግ ድረስ ይመችህ አቦ🎉🎉🎉🎉

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 роки тому +2

    ዳጌ ሲም ካርድ ጉበዝ ነህ መምህር በጣም ጉበዝ ነው እናተ ሰለበራራችሁ እኔም አሁን አሁን እንዳይወድቁ ብየ ተጨንቆ አለሸ

  • @burtey6105
    @burtey6105 4 роки тому +2

    ዋው ዳግዬ ሠላምህ ብዝት የበልልኝ ሥወድህ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 3 місяці тому

    እረ ዳጊ ማሻአላሕ ኦኦ ያረቢ እኔ ብሖን አልገባም ነበር

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 роки тому

    Ewnet ega sinhedibet ena sinmetabet ekuwa edate alayenewm gn betam new yadenekihuhe dagi & asitemariwn.

  • @selamimoges7294
    @selamimoges7294 4 роки тому

    Dagiye gobez

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому

    ዋውማሻአላህብያለሁአሰልጣኙንሳላደንቅአላልፍምውይዳግየበጣምነውየተገረምኩብህ አይችሎታአላህይጠብቃችሁአየርአብራሪወች

  • @newgebre3679
    @newgebre3679 4 роки тому

    The captain is very smart

  • @jorgesteven9501
    @jorgesteven9501 4 роки тому +1

    Trainer good example with good heart n work

  • @selam3744
    @selam3744 4 роки тому

    ዋውውውውውውው

  • @user-rr4qs4ly8y
    @user-rr4qs4ly8y 4 роки тому

    ጎበዝ ዳጌ በርታ👏👏👏

  • @susuh2000
    @susuh2000 4 роки тому

    amaizing

  • @abaylal8634
    @abaylal8634 4 роки тому +1

    እድሜና ጤናይጣቹህ

  • @user-sy7oi1tv1t
    @user-sy7oi1tv1t 4 роки тому

    Good Dagi

  • @wowwoww7149
    @wowwoww7149 4 роки тому

    ዋው

  • @fafiyebatiwatube6755
    @fafiyebatiwatube6755 4 роки тому +15

    ዳጊዬ የኡነት ሳላደንቅህ አላልፍም ጓበዝ ነህ

  • @asnkechdebebe6250
    @asnkechdebebe6250 4 роки тому

    Wowo😘😘

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 4 роки тому

    ሱብሀነክያረብ

  • @maryam4875
    @maryam4875 4 роки тому +10

    ልበሙሉ ልጅ ነው ጎበዝ

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 4 роки тому

    ዋውውው

  • @tigisttigist3620
    @tigisttigist3620 4 роки тому

    Wow

  • @nejatahmed8789
    @nejatahmed8789 4 роки тому

    ጎበዝ ነህ ዳጊይ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 роки тому +1

    ስደተኞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🤲🤲

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 роки тому

    ጎበዝ መምህር ኖት እድሜና ጤና

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 4 роки тому +1

    From eri.. Sim wedaje abo ymechih

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 4 роки тому

    ዋውውው ፈታ ያለ መምህር ነው ከምር ዳጊዬ በርታ ድምቀታችን ነህ

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 4 роки тому +2

    መምህሩን ሳላደቅ አላልፍም እውነት በደብነው የሚያስረዳው እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @alemayatube
    @alemayatube 4 роки тому

    Waw dagi arif new

  • @user-dn7rv8be7v
    @user-dn7rv8be7v 4 роки тому

    ዳጊዬ አድናቂህ ነኝ ይመችህ

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 роки тому

    nice

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 роки тому +1

    ዳጊ ምርጤ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 роки тому

    ዳጊ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ

  • @nimoonaawaktole5267
    @nimoonaawaktole5267 3 роки тому

    wow