አብርሽ እና ሩታ ወደ ቤታቸው ተመለሱ .ትልቅ አቀባበል አደረግንላቸው❤️💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 3,4 тис.

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 3 місяці тому +347

    👉👉👉👉እኔስ የሙቢን መልካምነት የዋህነት ታማኝ ንፅህ ጓደኛ ንፁህ ወንድም የሰው ያለው ክብር የሰው ያለው ፍቅር ወይኔ በምን ልግለፀው እስኪ የሚቢ አክባሪዎች በ👍👍👍👍👍

  • @tinuchatube4088
    @tinuchatube4088 3 місяці тому +263

    ሙቤ ማርያምን ትለያለክ የስው ደስታ የሚያስደስት ንፁህ ልብ አለክ ። ላንተም አምላክ የልብህ ይሰትክ።

    • @JdhJehd
      @JdhJehd 3 місяці тому +9

      አወ ከምር አደኛ በጣም ነው የሚመቸኝ የኔ የዋህ 😘🥰🥰

    • @BuraYong
      @BuraYong 3 місяці тому +1

      Woow 🥰🥰🥰🥰

    • @drr8432
      @drr8432 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 3 місяці тому +83

    ሙቤ የእውነት ትለያለህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ሰው እስኪ በላይክ 👍

  • @Lujeyni111q11
    @Lujeyni111q11 3 місяці тому +137

    በሚታምኑት እምነት ይዣችኋለሁ እንደምንም አርጋችሁ ይሄን ኮሜንት ለሩታየ አድርሱልኝ ሩታየ ደግም ይሄ ሁሉ comment ስጥፈልሽ ስራ አጥቼ እንዳይመስልሽ ብዙ ስራ አለብኝ ግን በጣም ስለምወድሽ አና ስለማሰብልሽ ብቻ ነው ያንቺ ነገር ሁሌ ያስለቀሰኛል
    ሩታየ ግን እረ በፈጠረሽ ምንድነው በዚህ ልክ የዋህነት እፍፍፍፍ😭
    ለማንኛውም ሩታየ ለፍቅር ብልሽ ስለሆነ እረዳሻለወ ግና ቢሆንም ከዚህ በኋላ ይበቃሻል ሁሉም ነገር ልክ አለው ላአብርሸ ብለሽ ብዙ ዋጋ ከፍለሻል ለሱ ብለሽ አልቅሰሻል ቤተሰቦችሽን ከደሽላታል ለሰ ብለሸ ተሰድበሻለ ክብሬሽን ዝቅ አድርገሽለታል አብራሽ ጠፍተሻል ብዙ ብዙ ዋጋ ከፋለሻል የተረዳሽ ሰው የለም ኤፍሬም አና ኤልዲ የሰሩት ቪድዮ አይተሽ ከሆነ ለቤተሰቦቻቸው አና ለወንድማቸው ነው የተጨነቁት ስለ አንቺም ሆነ ስለቤተሰብሽ የተጨነቅ የለም ለወንድማችን በላ ነው ያለሽ ሰው የለም እንደውም አንቺን ጥፋተኛ አና ባለጌ ለማድረግ የሞክራለሁ በእርግጥ ወንድሜ ከለከለኝ ብልሽ ቀርተሽ ቢሆን ኖሮ አቤት ያለ ስድብ ለራስሽ አፈቀርኩ ብለሽ ለመነሻው ፍቅር ውስጥ አስገብተሽው ምና ምን እያሉ አፋቸውን ይከፍቶ ነበር
    ግን አንቺ ቃልሽን ጠበቀሽ አብርሸነ ከቤተሰቦችሽ አስበልጠሹ የሄን ሁሉ ነገር አድርገሽ ለኛ ነው ያለሽ ሰወ የለም የሰወ ቤተሰብ የሰው ነው ላንቺ የሚጨነቅልሽ ያንቺና ያንቺና ቤተሰብና ብቻ ነው
    ስለዚህ ሩታየ ወደ ራስሽ ተመለሺና ዛሬና ነገ ሳትይ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሺና ይቅርታ ጠየቄያቸው በተለይ ወንድምሽን እግሩ ላይ ወደቀሽ ይቅርታ ጠየቂው ወንድምሽ ከፈለገ የቆጠሽ ከፈለገ የምታሽ የፈለገ ነገር ያድርግሽ ለምን ላንቺና ላንቺ ብቻ ብሎ ስለሆነ የከለከለሽ የማንም ለቅምቃሚ እየመጣ እንዲያስለቅሰሽ ስለማይፈልግ ነወ በቃ እንደማንኛውም ሰው እንደፈለግሽ ተናግረሽ እንደፈለግሽ ተደሰተሽ እንደኖሬ እንጂ እየተሰቀቅሽ እየደበረሽ አንገትሽን ደፍተሽ እንድትኖሪ ስለማይፈልግ ነው ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኖርሽ ስታጪም ሆነ ስታገኝ ስታዝኔም ሆነ ስትደሰቼ ጤነኛ ሆነሽም ይሆን ስትታመሚ የማይቀየርብሽ ያንቺ ቤተሰብ አና ቤተሰብ ብቻ ነው ይህን ጭንቅላትሽ ውስጥ seva አርገው ማንም ይሁን ማን በቤተሰቦችሽ እንዳትደራደር እነሱ ጋ ሆኜ 🥰
    አብርሸ ካሁን በኋላ ሩታ ጥላኝ ሄደች ብሎ ራሱን ቢያጠፋ ለራሱ ተጠያቂ አይደለሽም ለምን ማድረግ ያለብሽን ሁሉ አድርገሻል ከዚህ በኋላ መደረግ ያለበት ነገር ካለ የአብርሸ ድርሻ ነው የእውነት የሚያፈቅርሽ ከሆነ እሱ ዋጋ ይክፈልልሽ የትም ገብቶ ይሆን የት በራሱ መንገድ ነገሮችን ያስተካከል ይሄንን ማደርግ አልችልም ካለ ደሞ ገደል ይግባ አብርሸ ቢሄድ አብርሸ ይመጣል የምን ማለምን ነው የምን መጨነቅ ነው ንግስት እኮ ነሸ አይደለም ለምንሹ ለምኖም አያገኝሽም ስለዚህ ቆፍጠን በይ ልብሽን ማፍቀር እንደቻለ መጠላትም እንደሚችል ንገሪው ደሜን አታፍሊ👌

    • @fahdmtere-uj6vu
      @fahdmtere-uj6vu 3 місяці тому +20

      የልቤን ተናገርሽልሽ ትክክል

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому +15

      የኔዋ ምን ላረግሽ የልቤ ነው የተናገርሽው💖❤ እኔ ምፈለገው ኮራ ብላ የምተፈለገ ነው ..

    • @user-nn4jc5ws7e
      @user-nn4jc5ws7e 3 місяці тому +14

      ትክክል የኔ ዉድ በጣም አበዛችዉ በጣም ነዉ የምወዳት ግንአበዛችዉ😢😢😢

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 3 місяці тому +9

      ተይ አይወራም😢😢ፈጣሪ መጨረሻዋነረ ያሳምርላት😢

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 3 місяці тому +6

      ትናት በጣም ተጨንቄላት ባላወኮአት ይሻለኝ ነበር😢

  • @yilaktube
    @yilaktube 3 місяці тому +180

    እንኳን ደና ገባችሁ 😢🙏❤

    • @jebdb
      @jebdb 3 місяці тому +6

      አወን ስላም ገብቶዋል ወንድም አንተም ምረጥ ወንድማችን ነህ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      ❤❤❤

    • @user-vn2ez2wu1i
      @user-vn2ez2wu1i 3 місяці тому +1

      🥰🥰🥰

    • @hawaendris7407
      @hawaendris7407 3 місяці тому +2

      እኳን አብሮ ደሰ አለን

    • @user-kv5tw2sz6k
      @user-kv5tw2sz6k 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 місяці тому +79

    እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ ጥሩ ልብ ያለው ሙቤ ነው ሌላው ሩታና አብርሽ እንኳን በሰላም ተመለሳቹ

  • @user-gb5nv2tc8i
    @user-gb5nv2tc8i 3 місяці тому +57

    ሙቡ የኔ አባት የሰውደስታ የሚያስደስተው የሰውው ሀዘን የሚያሳዝነው እስኪ የሚቢ ወዳጆች ❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ሰላም ውድ ደምሪኚ❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 місяці тому +110

    ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ወደቤታችሁ በመመለሳችሁ ደስ ብሎናል እልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 3 місяці тому +51

    ፈጣሪ ሁላችንም እደሙቢ አይነት ልብና ፍቅር የዋህነት ይስጠን❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 місяці тому +953

    አብርሽ እና ሩታ ወደ ቤታቸዉ በመግባታቸዉ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል እናንተስ👍👍

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-gi2mg9bf4u
      @user-gi2mg9bf4u 3 місяці тому +1

      👍👍👍👍👍

    • @Etse1616
      @Etse1616 3 місяці тому +4

      🥰🥰🥰❤❤❤❤❤ ወንድሜ

    • @arz9027
      @arz9027 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @user-qf5iy2nu6j
      @user-qf5iy2nu6j 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 місяці тому +65

    አይ ሙቤ የኔ የዋህ የሰው ደስታ የማስደስተው የኔ የዋህ አብርሽ እኒ እሩታ እንኮን በሰላም ወደ ቡቲጀራ ተመለሲችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jp5ed8fl8w
    @user-jp5ed8fl8w 3 місяці тому +14

    ለፈጣሪ የማይቻል ነገር የለም ጌታዬ ሆይ ተመስገን የሄን ቀን እንድናይ ስላረከን ሩታዬ&አብርሽ ስለተመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመናችሁ ደስታ በ ደስታ ይሁን❤❤❤❤ welcome ብያለው

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 3 місяці тому +108

    አይ ሙቤ የሰው ደስታ የሚስደስትህ ንፁህ ልብ ያለህ አንተንም አላህ ያስደስትህ ወንድም🎉🎉🎉🎉

  • @Haym359
    @Haym359 3 місяці тому +264

    አይ ሙቢ የሰው ደስታ የሚያሥደስተው እንቁ ሰው የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤እንኳን ተመለሳችሁ አብርሽናሩታ ❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому +1

      ❤❤❤በጣምሙቤይለያል

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 місяці тому +2

      እናቱከገበያ እደተመለሰች ህፃን ዘለለ ሙቢ

    • @user-fb4ym3zp5x
      @user-fb4ym3zp5x 3 місяці тому

      እውነት ነው❤❤❤❤

    • @user-ee1fb2mx1i
      @user-ee1fb2mx1i 3 місяці тому

      በጣም ጥሩሠውነው

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 3 місяці тому +1

      በጣም ሙቤዬ ይለያል💚

  • @taibah1116
    @taibah1116 3 місяці тому +14

    ሙቤ መልካም ሰው ማነው ሙቤን የሚወድ እደኔ ሁሌም ከአብርሺ ጎንነህ ሲከፋም ሲደሰትም እህትና ወንድሞቹስ መቸም እርቀው አይርቁም አንተግን ውነተኛ ጓደኛነክ

  • @user-te7sn6om5q
    @user-te7sn6om5q 3 місяці тому +55

    በጣም ደስ የሚል ልጁ ሙቢ በእውነት የጎደኛ ጥግ ክፉ አይንካ ሚትሉት በለክ

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 3 місяці тому +142

    ዛሬ መጀመሪ ነኝ ተመስገን ደስ አለኝ እኳን በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 3 місяці тому +9

    በመጀመሪያ አብርሽዬ እሩታዬ እንኳን በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ ከዚህ ቀጥሎ ደሰታችሁ ሙሉ እንዲሆን እንፀልያለን ሙቤ በጣም የዋህ ሰለ አብርሸ ሁሉ ነገር የሚያሰደሰተዉ የሁለቱ ነገር የሚያሰደሰተዉ ሰዉ ነዉ ተባረክ ኤፋ ሀይሚ እዉነተኛ ወንድምና እህት ናቸዉ አሁንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ አሁንም ሁላችሁም ከአብርሽና ከሩታዬ ጋር ተጋግዛችሁ እሷንም እሱንም እንዳይከፋቸዉ አንድነታችሁ አይለይ ዛሬ በጣም ነዉደሰ ያለኝ በዚህ መልኩ ሰላየኋችሁ አብርሽዬ የኦዴሰህን አሰተያየት መቀበል አለብህ ከጋሽዬ ጋር ተነጋግራችሁ ሽማግሌ መላክ አለበት ለናትና ለአባቷ አነሱን ሰለሆነ የሚመለከተዉ የሩታ ጉዳይ የሷም ደሰታ ሙሉ እንዲሆን የኔ ወንድም በተረፈ አምላክ ለሁላችሁም ፍቅሩን ያብዛላችሁ እኛም ደጉን ያሰማን አይዞችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤝🤝🤝🤝

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 3 місяці тому +105

    እስኪ ማነው አብርሺና እሩታን የሚወዴው
    እና የሀረብ አገር ሴት ላሰውሟቾችናቸው የሚል
    ክብር ለኛ የሚል በላይክ

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 3 місяці тому

      የአረብ ሃገር ሴት እኮ ደግና ነት የምር😢

  • @fatema6394
    @fatema6394 3 місяці тому +71

    ማነው እደኔ አብርሽና እረሩታ ደስታ ያስደሰተው ወድ የሀገሬ ልጆች ዱአ አርጉልኝ ሀገር ልገባነው ዛሬ ወድ እስልሞናተከታዮች ከሚስ ሙባረክ ❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому

      የኔዉድበሰላምግቢልን❤❤❤❤❤❤

    • @FatiyaFatiya-yn5xg
      @FatiyaFatiya-yn5xg 3 місяці тому

      ለውሽት ፊልም ደሰታ ውላሂ ሁሉም ነገር የውሸት ነው 😂😂😂😂😊

    • @RehimaAbdu-yq6sh
      @RehimaAbdu-yq6sh 3 місяці тому +1

      ማሻ አላህ በሰላም ጊቢ የኔ ውድ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 місяці тому

      ​@@FatiyaFatiya-yn5xgእረ ወላሂ አትበይምኑነው ውሸቱ

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 3 місяці тому

      ኧረ አይባልም ​@@FatiyaFatiya-yn5xg

  • @user-rx5kl5ub7t
    @user-rx5kl5ub7t 3 місяці тому +17

    ሩታዬ የኔ የዋህ እኛ አብርሸ ንግስተይ ማርያምን ደስ ብሎኛን🇻🇳እንኳን በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ 🌹🌹🌹እልልልልልሩታዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 місяці тому +197

    አብርሽና ሩታ ወደቤት በመመለሳቸው ደስ ያላቹ ላይክ ግጩኝ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +85

    እኔ የታየኝ ከሁሉም የሙቢ የዋህነት ነዉ❤❤እሩትዬ አብርሽዬ እንኳን በሠላም ገባችሁ❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ሰላም ውድ ደምሪኚ❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +65

    ካሁን ቧሃላ ሩቲዬ በቃሽ መስዋእቱ የአብርሽ ነዉ ሽማግሌ ላክ ስትባል አትሰማማ እንዴ አንድም ሩቲየን አታሰድባት የምር በጣም አበዛከዉ ሚስትህ እኮነት የማነም መሰደብያ አታድርጋት😢😢😢 ሩቲዬ ወንድምሽን ይቅርታ ጠይቂ ዋላ ይምታሽ ችግር የለዉም የኔ እናት ሰዉ ፍፁም አይደለም ይሳሳታን ይቅርታ ጠይቂ ምንም ቢሆን ቤተሰቧችሽ ነቸዉ የሟዋጦሽ የኔ ማር አወ ፈቅር ያሸንፋን ትክክል ነሽ ግን ሁሉም ነገር ልክ አለዉ ይቅርታ ግን ሰለ ምወድሽ ነዉ የኔ ዉድ ሩቲዬ የኔ የዋህ❤❤

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 3 місяці тому +1

      ትክክል ነሽ

    • @ፀድ8734
      @ፀድ8734 3 місяці тому +2

      ትክክል ውደ ግን አሠማም ሦለሦ እኔ ተናደድኩ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 3 місяці тому +7

      ተባለ ተባለ እግዲህ እሱ ያቃል ሺማግሌውን ግን ሩታየ ግደታዋን ተዋጣቺ ቃሏን አክብራለቺ ካሁን ወዳ አስታግሳ አስታግሳ አኑሯው ትሄዳለቺ ሩታየ የሰው መውደዲ አላት ሺማግሌ ልኮ ማስከበር አለበት ሚስቱን እሱ ነው የሚያስከብራት እሷ መስተዋል ከፈለቺ ካሁን ወዶ ሚስቱ ናት አስተምር ትምህርቷን

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 3 місяці тому +3

      አው እኔረሱ ይቅርታ መጠይቅ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቤተሰብ ማክበር ግድ ነው ደሙ ቀጥታ እቤቱሂደች ለምን እክሴቱገ አታረፈም የቤተሰብ ክብር ቀላሊ በታርግው ጥሩ ነው ፍቅር እውር ነው ያሉት ዛሬ ተረደሁችው ጤነኝነት አይመስልም

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc 3 місяці тому +3

      ትክክል ነሽ ማማ እኔ ሩታን ልጠላት ነው ሀቂቃ የምር

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 3 місяці тому +51

    ሙቤያተንም ደስታ አላህ ሙሉያድርግልህ ሲበዛ መልካም ሰውነህ ላተ ቃልየለኝም የሰወች ሀዘን የሚያሳዝንህ ደስታቼው የሚያስደስትህ ልዩ ሰው

  • @user-mg8yx9tu9z
    @user-mg8yx9tu9z 3 місяці тому +126

    ማነው እዴኔ የሩታና የአብርሸ ደሰታ ያሰደሰተው❤❤

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 3 місяці тому +1

      ደምርኝ ዉዴ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 місяці тому +72

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @samira7639
    @samira7639 3 місяці тому +94

    ኡፍፍፍፍ ሀይሚ እና ሙቤ አስለቀሱኝ የሙቤ ደስታ እንዴት ነው ሩታዬ አብርሽ እንክን በሰላም ለቤታቹዉ አበቃቹዉ እልልልልልል😭😭💕💕🌹😘😘🌹🌹💕💕

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 місяці тому +124

    አብርሽ እና ሩታ ልጅ ወልደዉ ተደስተዉ ማየት የናፈቀዉ ማነዉ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Etse1616
      @Etse1616 3 місяці тому +3

      የኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-xi5wd4gk4r
      @user-xi5wd4gk4r 3 місяці тому

      ወልልጮም ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed 3 місяці тому

      እኔ

    • @user-gb7di5il3z
      @user-gb7di5il3z 3 місяці тому

      እኔ እኩዋንደሥአላችሁሁላችሁም

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej 3 місяці тому

      ዋዋዋዋዋ በጣም ደሰ ይላል እንኳን❤❤

  • @user-cj6mm6ry6h
    @user-cj6mm6ry6h 3 місяці тому +17

    ዋው አብርሽና እሩታ ወደ አገራቸው ስለተመለሱ ማነው እደኔ ደስ ያለው ላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @EstifoIsru
    @EstifoIsru 3 місяці тому +41

    ለሁሉም ግዜ አለው ።
    “ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።”
    - መክብብ 3፥1

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ሰላም ውድም ደምርኚ

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s 3 місяці тому +72

    ለኤፋ ትልቅ ክብር ወድሙን ይዠነው የምሄደው ብል ይዞሥለመጣ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eidu623
    @Eidu623 3 місяці тому +7

    ሙቤ ትለያለህ የእውነት 😮😢የሰው ደስታ የሚስደስትህ ቅን ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏♥️

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 3 місяці тому +40

    ሙቢ መልካም ሰው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ አላህ ያንተንም ደስታ ሙሉ ያድርግልህ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 місяці тому +58

    እነዚህ ጣፋጭ ልጆች ደስታቸው እንደኔ ደስ ያላችሁ ብቻ ና ብቻ👍👍👈👈☝☝

    • @user-gv4gh2no7r
      @user-gv4gh2no7r 3 місяці тому

      ደምሪኝ ወዴ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ​@@user-gv4gh2no7rእኔደምሬሽአለሁ፣ሁቢ፣አንችካልደመርሽኝ፣ደምሪኝ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ሰላም ውድ ደምሪኚ❤❤❤❤

    • @user-gv4gh2no7r
      @user-gv4gh2no7r 3 місяці тому

      @@ZEDTube-mt8mm እሺ ደመርኩሽ ደምሪኝ ወዴ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 3 місяці тому +10

    ሩታና አብርሽ እንኳን ወደ ቤታቹህ ተመለሳቹ ማሻ አሏህ የሙቢ የዋሀነት ሀይሚ እንኳን ደስ አለሽ ስለተመለሱልሽ

  • @user-kv7xi6yy6d
    @user-kv7xi6yy6d 3 місяці тому +41

    የጋሽ ልጅች ፍቅር ናቸው ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው እንኳን ሰለም መጣችሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 3 місяці тому +101

    ሩታዬ ና የጋሽዬ ልጆች ደስታ እንጂ ሃዘን አይገባችሁም እንደ እኔ ደስ ያላቹ ብቻ በላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @sofiaseid4237
    @sofiaseid4237 3 місяці тому +15

    እኔ ከሁሉም በላይ የሙቤ ደስታ ያሥደስየኛል የኔ የዋህ❤

  • @user-gs8wp9mr8h
    @user-gs8wp9mr8h 3 місяці тому +35

    ኡፍፍፍፍ አቤት የሙቤ ደስታ ወላሂ አብሬዉ ነው ደስስስስስስያልኝ አይለያችሁ ሩታ እና አብርሽ እንኳንም በሰላም ወደ ቡታጁራ ተመለሳቹሁ እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 3 місяці тому +59

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው 👍ደስታዬ ማርያምን ደስ ብሎኛን ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ🙏 😢🎉🎉❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @user-kq3qe9nw2y
    @user-kq3qe9nw2y 3 місяці тому +35

    ሀይሚ ግን ብዙጊዜ ነጥብ ይዠብሻለሁ ሙቤኮ የአብርሀም ቤት ቤቴ ነው ብሎ ወድሜ ነው ብሎ ዛሬ ከቤታችን ተገተናል ቢል ያተ ቤት አይደለም ያብርሀም ነው አልሽ ወላሂ ነውር ነው የሰው ቅስም አይሰበርም ከዚህ በፊት እነ አብርሀምን ላመጣ እሄዳለሁ ቢል ወድሜን ትተህ ትመጣና ምናምን ስትይ ሰምቸ ኮሜት ፅፌልሽ ነበር ሰው ይከፋዋል የሚል ነገር አሰብ አድርጊ ከደበረሽ ይቅርታ ምናልባት ባህሪየ ስላልሆነ ነው ጥፋት አይቶ ማለፍ ማለት ነው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому +4

      ዉደቀልድእኮነዉያዉቡዙጊዜስለሚቃለዱነዉወላሂሀይሚከነአብረሀምምንምአትለየዉም

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 3 місяці тому +3

      አረ.ቀልድነዉአታሸቃበጪ

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 3 місяці тому +1

      በፈጣሪ ስም ኣረ ቀልዲ ነው እጭ ኣታሽቃበጪ😊

    • @Eነኝየሩታጠበቃ
      @Eነኝየሩታጠበቃ 3 місяці тому +1

      እየቀለደች ነው ❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 місяці тому +4

      ሀይሚ ከምታስቢው በላይ አስተዋ ናት ሁሉንም ትበልጣለች የኔ ቅመም እየቀለደች ነው ሙቤን እንደ ወንድምቾ ነው እምታየው ስለዝህ ወንድም ስለሆነ እንደፈለገች ብትል ሙቤ ያቃል

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 3 місяці тому +108

    ወደ ቡታ ጅራ አብርሽ እና እሩታየ ስለተመለሱ እደኔ ደስ ያለው👍❤🎉

  • @kaledemase4783
    @kaledemase4783 3 місяці тому +70

    እኔግን ብዙጊዚ ግርምየሚለኝ ከብርሽ ጎን የሚቆሞት እህቱወዲሙ ብቻናችው እናሙቢ ናቸው ❤❤❤❤እሩታየ አብርሽ እካን በሰላም ተመለሳችው❤❤❤❤❤

    • @user-mi1dd5rt6f
      @user-mi1dd5rt6f 3 місяці тому +7

      እና ከነሱ ውጭ ማን ይቁም

    • @user-ee1fb2mx1i
      @user-ee1fb2mx1i 3 місяці тому +6

      እናከነሡውጭ ማንአለው በደሥታውም በሀዘኑ እነሡ😢

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 3 місяці тому +7

      ሌሎቹ ይቀኑበታል ደሞ ምርጥ ቤተሰብ አለው

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 3 місяці тому +3

      እና ከነሱ ዉጭ ማንአላቸዉ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 3 місяці тому

      @@user-ee1fb2mx1i ዉድ ደሚሪኝ

  • @bmm3152
    @bmm3152 3 місяці тому +7

    አብርሸ እና ሩታ ኡከን በሰለም አለህ ለቤተቹ አበቀቹ መጨራሸቹን አለህ የሰምርለቹ ሙቤ መሸ አለህ በጠም መልከም ሰዉ ነህ አለህ ይጨሞርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 місяці тому +53

    አንደኛ ነኝ ማንም አልቀደመኝ 😂
    አብሬሽ ሩታ እንኳን በሰላም ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ 😍😍😍ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 3 місяці тому +223

    ማነው እዴኔ የሩታና የብርሽ ደስታ ያስደሰተው🎉🎉🎉

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 3 місяці тому +1

      ዉድ ደሚሪኝ 6:39

    • @hayatabdrhmen
      @hayatabdrhmen 3 місяці тому +2

      እኔ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 3 місяці тому +2

      ዛሬ ከፊቶኛል እኛ ለምለም የታሉ በዝህ ስዓት አብርሽ ጎን መሆን አለባት አጎት ልጅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም 😢

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому

      እኔ እዚ አይሰጨነገኝም ​@@genetbelete9303

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому +2

      ምኑ ነው ግን የሚያሰደስት?ቤተሰብ ትቶ ወንድ ቤት መሄድ 😒💔

  • @MameTub_M
    @MameTub_M 3 місяці тому +4

    ሁላችንም እንደሙቤ ንፁህልብ ይስጠን አሚንበሉ እስኪ🎉

  • @MedinKiduse
    @MedinKiduse 3 місяці тому +13

    ሙቤ ግን መልካም ሰው የሰው ደስታ ሚያስደስተው ❤አላህዬ ይጠብቃቹ

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y 3 місяці тому +22

    ገና እርእሱን አይቼ በደስታ የፈነደቅሁትስ ነገር እንኳንም በሠላም ወደ ቤታችን ተመለሳችሁ❤❤❤❤

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 3 місяці тому +4

    አይ ሙቢ የሰው ደስታ የማያስደስተው እንቁ ሰው የጓደኝነት ጥግ❤❤❤❤ ወላሂ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d 3 місяці тому +54

    አበርሽና ሩታ ወደቤታቸው በመመለሳቸው የተደሰተ እደኔ ሙቤ ይጎደኝነት ጥግ ❤❤❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 місяці тому +3

      በጣም ደስ ይላል ሙሼ የጋደኛ ጥግ ሀይሚ የህት ጥግ
      ዉዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርግኝ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 3 місяці тому +20

    የሙቤ ደስታ የኔ ንፅህ ልብ ያለው ምርጥ ወድም መወለድ ቆቆ ነው

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 3 місяці тому +5

    እንየ ግርም እምለኝ አንድ አንድ ሰወች አላችሁ ለቤተሰቦችሽ ክብር የለሽም እምትሉ እስቲ መጀመሪያ ለራሳችሁ እንየ ማነኝ በሉ በየቤታችን ብዙ አለ የሷግን በምድያ ስለሆነ ነዉ የተካበደዉ እንዴ እሷ ክብር አትወድም ያላችሁ ማነዉ ቀስ ብላችሁ ብታስብ ምን ችግር አለዉከጭንቀቷ በላይ ጭንቀት አትሁንቧት በፈጣሪ ስጀመር ሩታ ባሃሳብ ተዉጣለች ስትስቅ ስቃ መሰላችሁ ተዉ ይሄም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ሩታዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የእኔ ችግር ብነግርሽ ብዙ ነዉ እና አታስብ የሰው ወሬ አትስም ሰው ወረኛነዉ የራሱ ሳያዉቅነዉ የሰዉ እምያወራዉ ዉዴ ❤❤❤❤❤

    • @fatimamuhammad7518
      @fatimamuhammad7518 3 місяці тому +1

      አይሰሙም ደነዝ ናቸው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому +1

      የኔዉድስትችግርአለረየኛሰዉሁሉምእራሱንነፃሳወጣግርምይለኛል

    • @shhgshfg8631
      @shhgshfg8631 3 місяці тому

      @@SasddGaddd-bh2xk በእዉነት ስታዛዝን አንጀቴን በላችዉ። 😪😪

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 3 місяці тому +2

      እነዚህ እንቁራሪቶች አይሰሙም ክብር ከላይላይአቸው ይጥፉ ሩታ ግን ጄሮ ጥጥ ነው አትሰማም 💪😘

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ 3 місяці тому

      እኔም የከርሞኛል የሠወሪ የለው ፍሬ ይላል ያገሬሠው እሣቸው ሁለየም ወደፊት ሩታዬ እና አብርሺ መሥሚያቸው ጥጥ ነው የኔ የዋሁቺ ❤ ሠወዳቸው

  • @FajirueAliyue
    @FajirueAliyue 3 місяці тому +61

    እስኩ አብርሽ እና ሩታ በመመለሳቸው እንደኔ ደሰ ያለው እስኪ🎉❤🎉🎉🎉

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 місяці тому

      እኔ በጣም በጣም
      ዉዴ በቅንነት ስብስክራይብ አርግኝ

    • @user-gv4gh2no7r
      @user-gv4gh2no7r 3 місяці тому

      ​@@Layla-kx6bqአደረኩሽ አንችም ደምሪኝ ወዴ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 3 місяці тому

      ,በጣም ደስ ብሎኛል ጨቆኝ ነበረ❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ​@@user-gv4gh2no7rደምሪኝ፣እደምርሻለሁውደ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ደምረኝ፣❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 місяці тому +20

    አብርሽዬ የኔ ፈንድሻ እንኳን ቤታችሁ መጣችሁ ሁሉንም ነገር በጊዜው ይስተካከላል አምናለሁኝ ፀሎት ብቻ እናድርግ የኔ ስስቶች ውድድ አረጋችዋለሁኝ❤❤❤❤

  • @taybatayba1127
    @taybatayba1127 3 місяці тому +14

    ይህንንላአብርሺአድርሱልኝ አደራ ኤልዱና ኤፊሬም የሰሩት ቪደዉ በጣም አናዶኝአል አንድም ሰዉ ስለሷም ሆነ ስለቤተሰቧ የተጨነቀላት የለም ስለወንድማቸዉእና ስራሳቸዉ ቤተሰብነዉ ወንድሟ ያየዋል እንኮንአይሉምእንድ የድንቁርና አስተሳሰብ ?????????ለሩታ ቻናልክፈትላት ተማሪናት እራሷን ትቻል እያልንክ እንኮን አትሰማምአንተ እያዞርክ የማንንም መቀየራ አረካት እሷ ግን ከቤተሰብነዉ ወጪ እምጠብቀዉ ሴትልጂ ናት ብዙ ነገር ያስፈልጋትል እናተ ጤጥቅመኞች ወንድሟ በይቆጣት ይገርመኝነበር ደግአረገ ኤልዱ እንአኮ 2000kወንድሜንአሥገቡልኝ እያለች ስለጥቅሟታወራለች በዛን ስአት ስለዚህ ይወራል ይጥቅም ሰዉ ናችሁ እሩታ ፍቅር ብቻ አይመሥለኝም የያዘሺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 3 місяці тому +3

      ትክክል ሩታየ ይከፈትላት ዩቱብ ፍትህ ፍትህ ይከፈትላት ዩቱብ ተወዶጂነት አላት ሩታየ አብዘሀኛው የሩታየ አዲናቂ ናቸው ብዙው

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому

      💔💖

    • @user-jj4cc1qh1l
      @user-jj4cc1qh1l 3 місяці тому

      ማርያመን እንም ገርሞኝ ነዉ ወንድሜ 2k ሊገባ ነዉ ያለሽዉ በጣም ነዉ የተናደድኩት ልገቡ ነዉ ካ ኣትልም ሪታዮ የኔ ዉድ የኔ የዋህ እኔም የራሳ ቻይናል ብተክፍት ደስ ይለኝ ነበር😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 місяці тому

      ዝም ብላችሁ መጨረሻውን ማየት አይሻልም የመጣላችሁን ከምትፅፉ የውስጡን ሳታቁ እሳዋ ዩቶብ መክፈት ብትፈልግ ማን ይከለክላታል እሳዋ ፍላጎት ከሌላትስ እረ ተረጋጉ ትንሽ እንኳን ትግስት የሚባል የላችሁም

    • @user-lb2fw3ee4n
      @user-lb2fw3ee4n 3 місяці тому

      እሧ ኢቱብ ፍለጋ አልመጣይ ከፈለገች ማን ይከለክላታል እሧ አልፈልግም ከትምህርት ጋር አይመቸኝም ብላለይ እናንተ ምነው የምትናገሩትን ብታውቁ ኤልዱ በርግጥ በጣም ታናዳለች ቤተሠቦቼ እያለይ እዴት እዳነደደይኝ ግን እሩታ እሡ ባይከፍትለት እራሧ መክፈት ትችላለይ ሥለዚህ እናተ እደቡ

  • @ohminya2mohammedtube217
    @ohminya2mohammedtube217 3 місяці тому +11

    ሙቤ ምርጥ ሰው የሰው ደስታ የሚያስደስተው🙏ሩታዬ my Sweet😘እንኳን በሰላም ወደ ቤታቹ ተመለሳቹ❤🎉

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 3 місяці тому +42

    እልልል ተመስገን መጣቹልኝ የኔ ድምቀቶች የፍቅር መምህሮች በስስት የምወዳችሁ ❤ሙቤዬ ኤፋዬ የወንድምነት ጥግ ሀይሚነቴ የእህትነት ጥግ የጋሽየ ልጆች ኮ ፍቅር ናቸው ❤

    • @user-of4pq7ce9p
      @user-of4pq7ce9p 3 місяці тому +3

      አሜን🤲🤲🤲

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 місяці тому +2

      አው አልሀምዱሊልሂ
      ማር በቅንነት ስብስክራይብ አርግኝ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ሰላም ውድ ደምሪኚ❤❤❤❤❤

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 3 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልአብርሽ እሩታዬእንኳንበሰላም ወደቤታችሁ ተመለሳችሁ❤❤❤ ሙቤበጣም መልካምሰዉነህ ሀይሚናኤፍሬምስ እህትና ወንድምናቸዉ

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i 3 місяці тому +149

    የጋሽዬ ልጆች ፍቅር ናችዉ የሚል🤗❤

  • @user-gf5rx9wy6q
    @user-gf5rx9wy6q 3 місяці тому +108

    ሙብ ለወልዴ ሁሉም ከጎንህ ነኝ ብለህ የገባህው ቃል ተረስቶ ነው ቃልኮ ከባድ ነው ብትጣሉም ይቅርታ ተባብላቹ ታረቁ በጣም ነው የምያሳዝኑኝ ታረቁ የምትሉ👍😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 3 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 3 місяці тому +1

      በጣም😢

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 3 місяці тому

      leke neshe ehete tersa kale

    • @user-gb7di5il3z
      @user-gb7di5il3z 3 місяці тому +1

      በጣምነውእሚያሣዝኑትወላሂቢታረቁደሥይልነበር

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ​@@user-gb7di5il3zእነማን😢ደምሪኝ❤መልሽልኝ

  • @JdhJehd
    @JdhJehd 3 місяці тому +2

    ሙቤ ትለያለህ የኔ የዋህ የሠው ደስታ የሚያስደስትህ 🥰🥰🥰

  • @shemima5580
    @shemima5580 3 місяці тому +590

    አብርሽ እና ሩታ ስለተመለሱ የተደሰታቹ👍👍👍👍

    • @Etse1616
      @Etse1616 3 місяці тому +5

      እናመሰግናለን ❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 місяці тому +3

      ከኤዱ ቤት ሂደው ከሆነ እሩታም ቤተሰቦቾን አይታ ይሆናል። የመጣችው መልካምነው

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 3 місяці тому

      እኔ ከምልሽ በላይ❤❤❤

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 3 місяці тому +2

      እኔስ የሙብ ደስታ ግን ይለይብኛል 🥹
      አይ ሙቤ የሰው ደስታ የሚያስደስታዉ ልዩ የሆነ ሰው 🥹🥹ፈጣሪ ይጠብቀው 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 місяці тому +15

    ሀይምዬ @ ሙቤ ፈጣሪ ይባርካችሁ ... መልካም ቤተስቦች የጋሽዬ ልጆ ከምር
    ፍቅርን እሚያስተምሩ ::
    ከ ሀይማኖት ነፃ ::
    ከካንስር ዘረኝነት ነፃ የሆኑ ቤተስቦች ዘመናችሀ ይባረክ :
    👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z 3 місяці тому +6

    አብረሽ እና ሩታ እንኳን በሰላም መጣችሁ ፍቅር ለሆነች ቡታጆራዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u 3 місяці тому +18

    ወደ ቡታጅራ አብርሽ እና ሩታዬ ስለተመለሱ እደኔ ደሰ ያለዉ❤❤❤ሙብ የሠዉ ደስት የሚያስደሰት ምራጥ ሠዉ💪💪

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ሰላም ውድ ደምሪኚ❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому +11

    አብርሽ & ሩታዬ በሰላም ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎናል ኤፋ ሙቤ & ሀይሚ ልዬዊች ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 3 місяці тому +2

    ኡፍፍፍፍ ሙቢዬ የኔ መልካም አላህ ሁሌ ያስደስትክ❤🎉🎉🎉🎉

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 3 місяці тому +13

    ❤ሩታዬ and አብርሽዬ ❤ እንኩዋን ደህና መጣችሁ ወደ ቤተሰብ በመመለሳችሁ በጣም ደስ
    አረጋችሁኝ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ቀድሞ ሁሉ ነገርን እንዲያሳካላችሁ ተመኝሁ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @zedh534
    @zedh534 3 місяці тому +25

    ማነውእንደኔ የሩቲ ነገር ያስጨነቀው የነበረው 😢ደስብሎኛል እንኳን ደስአለቹ አድናቂዎቿ ሁላቹም ሩቲ በጣምነውምወድሽ አብርሽዬ አንተንም ግን ሩቲንእንዳይከፋት❤❤❤❤❤❤❤አይለያቹ ውዶቼ❤❤❤

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 місяці тому +2

      እኔኔ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 3 місяці тому +1

      ሩታ በጣም ነው እምታሳዝነኝ😢

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 3 місяці тому

      እኔም

    • @user-fy1ww1rw9z
      @user-fy1ww1rw9z 3 місяці тому

      ለኔም በጠምነው ምተሰዝነኝ ወለህ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 місяці тому

      እኔ አድስ አበባ መስሎኝ የምከደው በሀሳብ ተውጨ ነበር መንድሟ ግብ ግብ እዳይፈጥር ብዬ ብቻ ተመስገን

  • @Wrre5tTrdtt
    @Wrre5tTrdtt 3 місяці тому +4

    አብርሽየ ሩታየ እኳን ወደቤታችሁ በሰላም ተመለሳችሁ ❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 місяці тому +15

    ፈተና የበዛበት ሄወት መጨረሻው ያምራል እርግጠኛ ነኝ ሙባ ምርጥ ሰዉ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 🥰🥰🥰🥰

  • @user-qo6qc3pv3i
    @user-qo6qc3pv3i 3 місяці тому +9

    ሩታዬ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ አንቺ ሁልግዜ ሰላም ልትሆኚ የምትቺው ከቤተሰቦች ጋር ሰላም ስትሆኚ ብቻ ነው አሁንም አሁንም ቶሎ ብለሽ አስተካኪ ወንድምሽ እግር ላይ ተደፍተሽ ይቅርታ ጠይቂ

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t 3 місяці тому +2

    ሙቤ የኔ የዎህ ትለያለህ ላተም የተሻለውን ይስጥህ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤

  • @መመመመመ
    @መመመመመ 3 місяці тому +16

    አብርሽ እና ሩታ ለሙቤ ለሀይሚ ስተሉ ከሰፈሪ አትሂዱ ሲዉዱችሁ ከለብነዉማሻአላህ ሁላችሁ አይልያችሁ

  • @seikanHussan
    @seikanHussan 3 місяці тому +25

    እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ አቤት አቀባበል ሃይሚ እና ሙባረክ ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉 እስቲ እንደኔ ማነው ደስ ያለው በላይ ካሳውቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawith9139
    @selamawith9139 3 місяці тому +2

    ማነው እድኔ የአብርሽና የሩታና ደስታ ያስደሰተው❤🎉

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 3 місяці тому +31

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያረግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i 3 місяці тому +10

    አብርሽ እና ሩታ እንኳን በሠላም ወደ ቤታችሁ ተመለሣችሁ ❤❤❤መላ ቤተሠቡ እንኳን ደሥ አላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-bz5jm5kh9d
    @user-bz5jm5kh9d 3 місяці тому +4

    አብርሺና ሩታ እንኳን በሠላም ወደቤታችሁ ተመለሣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 3 місяці тому +28

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሀሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-fu1de3up2c
    @user-fu1de3up2c 3 місяці тому +20

    አቤት እደኔ ዛሬ ማነዉ ደስታዉን መቆጣጠር ያቃተዉ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ

  • @user-bo3kl7bf3f
    @user-bo3kl7bf3f 3 місяці тому +8

    አሁንም ፀለዩ ምክንያቱም ሰይጣን አያንቀላፋም ሩታ አብርሽን አደራ አሁንም እንዲሁ አብርሽ🎉

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 3 місяці тому +14

    ኡኡፍፍፍፍ የሙቢ ደስታ ፍንጠዛ 😢😢 አስለቀሰኝ ሚስኪን እና አብርሽ እና ሩታ መመለሳቸዉ ደስሰ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤👍🙏🙏💘

  • @abdullaaldhaheri7977
    @abdullaaldhaheri7977 3 місяці тому +6

    የእወነት የሙብን መልከምነት አለመድነቅ አልችልም የጓደኝነት ጥግ ነዉ ያሰያችሁ💖💖💖
    ደግሞ አብራሹ እና ሩታዬ እንኮን በደነ ገበችሁ እሰክ ደሰ ያለችሁት💞💖🙏

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ሰላም ውደምሪኚ❤❤❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 3 місяці тому +1

    በመጀመሪያ ሙቤ ትለያለህ ወንድሜ አብርሽ ሩታዬ እንኳን ሰላም ተመለሳቹ ❤❤❤❤

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g 3 місяці тому +16

    ከሁሉም የሙብ ደስታ ነዉ የሚታየኝ የኔ ወድም እፍፍፍ😢😢❤❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 місяці тому +15

    እልልልልልልልል እፎይ ልባችን እያንጠላጠላችሁ ተመስጌን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @AyeleAyele-mb9lp
    @AyeleAyele-mb9lp 3 місяці тому

    አብርሽ እና እሩታ ማሻ አላህ እንኳን ወደ ሀገራችሁ ተመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-my8qj6md7z
    @user-my8qj6md7z 3 місяці тому +9

    መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን ክፉ ያርቅላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ቸብራችሁ አረጃጁ አብርሽ እና እሩታ አደራ ግን በቃ ካሁን በኋላ አንድ ስጋ ናችሁ ልባችሁ አንድ ይሁን

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 3 місяці тому +14

    ፋሚሊወች እነወዳቸኋለን አደራ አብርሽ እሩታን እስተጥግድረስ ተጋፈጡ እራስህን ነፃ አታውጣ እሩታየ አይዞሽ አለንልሽ

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 3 місяці тому +3

      አዉ እኔ እራሡ በጣም ነዉ ምናደደዉ እራሡን ነጻ ሢያወጣ እንዳይያዝ እኮነዉ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 3 місяці тому +2

      እኔ እራሱ እተናደኩነው ለራሳቸውነው እሚያስቡት ለሩታዬ ምንም አያስቡላት😢

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ሰላም ውድ ደምሪኚ❤❤❤❤❤

  • @MohammedMohammed-mq7kz
    @MohammedMohammed-mq7kz 3 місяці тому +2

    በደስታ በረዘት እየለቃስኩ ነው. የጨረስኩት ቪድዮውን❤❤❤❤❤❤ደስስስስስሰ ብሎኘል ሁለቹም እንኳን ደስ አለቹ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 3 місяці тому +9

    እልልልል ኣምላኬ ሆይ ተመስገን ክብር ላንተ ይሁንልን ልጆችህ ስለ ተፋቀሩ ነው ብዙ ፈተና እየደረሰባቸው ያለው እና በፍቅራቹ ማሃል ሰው እንዳይገባባቸው በክንፍክ ጠብቅልን🙏 ውዶቼ በሰላም እንካን ቤታቹ ተመለሳቹ ፕሊስ የሩት ወንድም በፈጠረክ ያሉበት ደስታ እና ፍቅር ኣትንፈጋቸው ተረዳቸው 😢

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 місяці тому +13

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እስቲ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልክ እንደኔ አብርሽ እና ሩታየ ሁለት የፍቅር ተምሳሌት❤❤❤❤❤

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h 3 місяці тому +3

    የኔ ወርቆ 😥😥😥 ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነበር የናተን ደስታ ሳይ ፈገግ አልኩ 😥😥😥 በስደት ሀዘን አላህ ይያዝላችሁ ውዶች አዘኑ አይጠፍም

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому

      አይዞሽ እህቴ❤

    • @user-mr7xy8kc8h
      @user-mr7xy8kc8h 3 місяці тому

      @@Nddbdb-jp3sh እሽ የኔ ውድ 😥😍

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ 3 місяці тому

      አይዞሺ እህት አላህ ካቺጋር ይሁን ❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 3 місяці тому +19

    አቤት የሙቤ ደስታ የጎደኝነት ጥግ እኮ ነህ ሀቢቢ🥰

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ሰላም ውድ ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 3 місяці тому +11

    እሩታየ ከቤተሰብ ተስማሚ ቤተሰብ ምንግዜም ጥላ ነዉ ፣ወንድምም ሁልግዜ መከታሽ ነዉ ስለዚህ ቤተሰቦችሽን አክብሪ ወንድ ከግዜ ብዛት ይቀየራል ቤተሰብ ምንግዜም አይቀየሩም

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому +3

      yesssss💯 አሁን አየገባትም ቸግረ ሲፈጠር ምግበያ ስታጣ ትፀፀታለች💯

  • @MohmadMohmad-ql9yr
    @MohmadMohmad-ql9yr 3 місяці тому +1

    ሙቤ የኔ የዋህ ማርያምን ደስታውን መቆጣጠር አቅቶታል ውይይይይ እንባዬን ነው ያመጣው ፣እንኳን በደህና መጣቹልን ቀሪውን ጊዜ ያማረ ያድርግላቹ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @zulfbell3647
    @zulfbell3647 3 місяці тому +8

    እእእእእልልልልል እንኳን በሰለም ለቤተቹሁ አበቀቹ የኘ የፌቅረ ተምሰልቶች መሸ አለሀ ብለ
    ነል ሙብ መሸ አለሀ የገደኝነት ጥግ ነዉ የሰይሀዉ ሀይምይ ቅመም ነሽ አብሽሩ ሁሉም ነገረ ከጎነቹ ነኔ ኔግስት 🎉እነ ኔጎስ በሩቱልኔ እንዉደቹወልን