የሻለቃው ማስጠንቀቂያና መፍትሔ ትግሉን ዳር ለማድረስ | Hiber Radio with Major Atinafu July 21, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

КОМЕНТАРІ • 201

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 2 місяці тому +8

    የዚህ ሁሉ ጥፍት ተጠያቂወች 360 እና አዲስ ድምፆ የአበበ በለው ነው ለዘመነም መጠንቀቅ አለብን ከነሱ ጋር አይዳበል ብዙ ዋጋ ከፍሏል ኢትዮጵያ ኒስት ነን ባዮችን አስመሳይ አማራ ጠሎችን ከውስጣቸው ማፆዳት አለባቸው በርቱልን ህብሮች ይህን ፃድቅ መሳይ ሰይጣን እስክንድርን የበግ ለምድ ለባሽ ሁሉ አጋልጡልን በውነት ደጋግሜ አመሰግናችኋለሁ

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 2 місяці тому +4

    በእውቀት ትንታኔ ስለሆነ ያቀረባችሁትን እንገዛዋለን ግን ዘመንን ምሬን አሰግድን መሳፍንትን ከነዚህ በላይ ስማቸው የበዙት ጀግኖቻችን ፋኖወችን እንዳናሳንሳቸው በጣም መጠንቀቅ አለብን ለዚህ ለከፋፋይ እስክንድር ተብሎ ጀግኖቻችን ጀግንነታቸውን ማጓልበት አለብን ግንቦቴንና ኢዜማን ሳያስወግዱ ከዚህ በዃላ መመቻመች አያስፈልግም በርቱልን ህብር እና የመሳሰላችሁ እናመሰግናለን

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 2 місяці тому +12

    ሻለቃ በጣም ትክክለኛ በሳል የሆነ ሀሳብ ነው ያስተላለፍከው🙏🙏🙏

  • @AlazarAbate
    @AlazarAbate 2 місяці тому +19

    ዳግማዊ ብርሀኑ ነጋ እስክንድር ነጋ የአማራን ትግል ለብልጽግና ለማስረከብ ጉዞውን ጀምሯል

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 місяці тому +14

    ፍኖ ጠንካራ አምሀራዊ ድርጅት ይመሰረታል
    የአምሀራ ህዝብ በሚሞቱለት ልጆቹ ይመራል
    ስልጣንም ይይዛል
    ድል ለጀግኖቻችን

    • @solomonwoldieyebo9754
      @solomonwoldieyebo9754 2 місяці тому

      United we stand, divided we fall.
      ለስልጣን ሲባል የፋኖን ትግል ወደ ኋላ እንዲጎተት ቅራኔ መፍጠር ልብ ይሰብራል።አማራ መሪ ድርጅት በጋራ መፍጠር ባለመቻሉ ያለ ከልካይ ለ50 ዓመት ሲጨፈጨፍ መኖሩ ሊቆም ይገባል።
      ማንም ይመረጥ ማን የፋኖ ትጉል መሪ ለመፍጠር ሳይሆን የአማራ ተቋም ለመፍጠር መሆነ አለበት እንጂ ይኸ ፋኖ ያ ፋኖ መሪ እያሉ ፋኖችን መከፋፈል ለድል አያበቃም።አሳዛኝ ነው።

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 місяці тому +7

    እስክንድር ሰላይ ነውና አማራ ጠንቀቅ

  • @betsegameheret2501
    @betsegameheret2501 2 місяці тому +9

    እንኳን እስክንድርና ዘመነ የእናት ልጅ ለምን አይሆንም ከአገር አይበልጥም

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому +15

    እኔ ነኝ መሪ የሚልን ሰው ምን ጊዜም መከተል የለብህም። ካሁን በኋላ የአመራ ትግል የፋኖ ትግል በግለሰብ ሳይሆን በጋራ አመራር ነው መመራት ያለበት።

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 2 місяці тому +1

    በጣም ያሳዝናል አቫገሪ ነገሮች ናቸው በትግራዩ ሰብሀት ነጋ ባአማራ ብራሀኑ ነጋ እስክድረ ነጋ ጤና የሌላቸዉ ፀር ሰለም ናቸው ሀገረ ራቱን የተደቀነባት እልቂት ተንቨ እኮን ማሠብ ነበራቸዉ ❤️

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 2 місяці тому +2

    ልክ ነህ ሻለቃ ጉዳዩን ለት በለት ለማይከታተል መንጋ ማብራራትህ ተገቢ ነው፣ በስህተት በማጭበርበር በዱብሊኬት የተሰራው የእነ እስክንድር ተሳትፎ ስህተት ነበር ሌሎችም ይሄን ስህተት መቀበላቸው፣ በአንድ ክፍለሀገር ያሉትን አንድ ሳያደርጉ አንድ ለመሆን መሞከር ትክክል አልነበረም፣ እስክንድር ግንባር የሚል የአይር ባየር መስርቶ የሁሉም ፋኖ አስመስሎ ካታለለን ወዲህ ለፋኖ አንድነት እየሰራ አይደለም፣ የፋኖን ትግል ለመንጠቅ ነው እየሰራ ያለው፣ ሻለቃ ትክክል ነህ እናመሰግናለን።

  • @Cripto244
    @Cripto244 2 місяці тому +11

    ከጀግናው አርበኛው ድልአድራጊው የአማራ ፋኖ ጋር ወደፊት:: ፋኖ ለፍትህ ለእኩልነት ለእንድነት

  • @seni680
    @seni680 2 місяці тому +4

    ትክክል ብለአል በቃን እዝባችን እያለቀ ነው

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 2 місяці тому +4

    እስክድርዬትግራይተወላጅነዉፋኖንበዶራልእዬገዛዬአማራንትግልጠልፎለመጣልበዶራልእዬገዛአማራንለባርነትእዬሰራነዉ😭😭😭😭😭

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 місяці тому +8

    መጀመሪያ post ያደረገው stalin ነው

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 2 місяці тому

    ቨለቃ ቆንጆ ትምህረት ነው የአማራ ወጣት እያለቂ በደም የሚነግዱ ሰዋች አርፈው ቢቀመጡ መልካም ነው ድል ለአማራፋኖ ውድቀት ለፍቪቪቱ የኦሮሚያየብልጽግና ከፋፋይ ከሀዲዎች መንግሥት ❤

  • @mengistuhabtemariam4868
    @mengistuhabtemariam4868 2 місяці тому +3

    የበሰለ አስተያየት ነው። እነመሰግናለን ተሳዳቢውን ሰውዬ አደብ አስገዙልን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 місяці тому

    ህብር ሬዲዮና ሺ/አጥናፉ በቀለ በእጅጉ እናመሠግናለን!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፋኖ አማራ ነው፤አማራ አንድ ነው፤ፋኖነት ይለመልማል!!!ባንዳ ታሪክ ይሆናል!!አማራ ህልውናውን ያስከብራል!!!ፋኖ ያሸንፋል!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @befekadutamire6189
    @befekadutamire6189 2 місяці тому

    ደስ የሚል ገለጻ ነው ። አመሰግናለሁ !

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 2 місяці тому

    ❤❤❤ ትክክል አገላለፅ ነው ፈጣሪ አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому +4

    በቃ እስክንድር ከፋኖ ትግል ከአማራ ትግል ዞር መደረግ አለበት። በቃ በቃ በቃ

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 місяці тому +4

    አንድ ትግስት የምትባል Diaspora ማ አሳብዷት ነበር እስክንድርን ደግፋ የአማራን ህዝብ ንቃ እያበደቸ ነበር። ምንድነው ሚስጥሩ ገቢ ስልጣን? ያሳዝን ነበር

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 2 місяці тому +1

    ዶቆሮዎች አማራ በየቦታው እየተጨፈጨፈ ባለበት ሁኔታ ገና ምኑም ሳይያዝ ካሁኑ እንደዚህ መሆን በውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 2 місяці тому

    ሻለቃ አጥናፉ፣ እርግጥም እርሶ እንዳሉት ሰነጣጥቆ በሚገንዘብ አእምሮ የታደሉ ኖት። ስለሂደቱ ቅደም ተከተል የጠቆሙት መሰናክልና ያቀረቡት መፍቴ እንከን የለውም። ይበርቱልን። አመሰግናለሁ። ኃብታሙ፣ ማስተዋልን የተካኑ ምርጥ የፖለቲካ ተንታኞች ስታቀርብ የአንተን የፖለቲካ እውቀት፣ ብቃትና ፍተኃዊነት ያሳያል። አመሰግናለሁ። በርታ ወንድሜ።

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 місяці тому +3

    ሀብታሙ እግዚያብሔር ይባርክህ። እውነት እውነቱን ከበጎ አስተሳሰብ ጋር በሀቅ እያስቀመጥክ ነው። ተባረክልኝ።

  • @AlazarAbate
    @AlazarAbate 2 місяці тому +13

    ከብርሀኑ ነጋ የማይማሩ በግለሰብ የሚያምኑ ሆድ አደር የ360 ጋዜጠኞች እጃቸውን ቢሰበስቡ ይሻላል

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 2 місяці тому

    Great ! Thank you very much Major Atinafu.

  • @abduuhussen303
    @abduuhussen303 2 місяці тому +1

    አጥናፈ 🗣️🎙✅✅✅✅

  • @MuhamedDawed-db5hm
    @MuhamedDawed-db5hm 2 місяці тому

    ሀብታሙ እስክድርን እና ዘመነን አታገናኝ ዘሜ የህዝብ ልጅነው

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +5

    አእስክድር ጨለመ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @B4B6209
    @B4B6209 2 місяці тому +1

    ጉድ እኮ ነው የምንሰማው እስክንድርና ሃብታሙ አያሌው ግብራበሮቹ በዶላር ትግሉን ሊገዙት

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +4

    360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @DaniAyalew
    @DaniAyalew 2 місяці тому +2

    እውነታው ይህ ነው።

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 місяці тому

    ሀብትሽ ሰላም ለአንተ ይሁን ምታቀርባቸው ሰዎች በአጣም ብስለት እና እውቀት ያላቸው ናቸው ቢችሉ ቢችሉ እየደወሉ ይሄንን ደባ እንዲያስቆሙና ዋና ዋና መሪዎችን እየደወሉ ቢመክሯቸው ጥሩ ነው እስክንድር ቀድሞውን ወደዚህ የተደራጀ ትግል ውስጥ የገባው ሊበጠብጥና ስልጣን ፍለጋ ነው ሁለቱን የሸዋ እዞችን ያላስማማ በጣም ባለጌ ሰው ነው ይህንን ክፍተት ተጠቅሞ ነው የሚበጠብጠው አንድ ጋንታ ፋኖ የሌለው ሰው መሪ ነኝ ማለት አይችልም እሱ ሲታገል የኖረው ለባልደራስ እንጂ ለአማራው ታግሎ አያውቅም አሁንም ይህን ሰውዮ ማስወገድ እና ፋኖዎችን መምከር እና አንድ እዲሆኑ ማሳወቅ ነው እሱ ሊደራደርባቸው ነው ስለዚህ አሁንም አልመሸም አደራ ለእናንተ ትተናንል እባካችሁ አደራ እላለው በርቱ

  • @omeaube5066
    @omeaube5066 2 місяці тому

    Thank May brother ❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch 2 місяці тому

    ቸኩለው እንዲህ አይነት መግለጫ መስጠት ትልቅ ስህተት ነው የአማራን ህዝብ የማይወክል ከኋላ ግንቦት 7(ኢዜማ) እና የብልጽግና ሰወች ያሉበት ይመስላል እስክንድር ነጋ ክብሩን ጠብቆ በሌላ ጉዳይ ትግሉን ቢያግዝ ይሻላል።ድል ለፋኖ!

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn 2 місяці тому +1

    Egziabher Amlak Wodeandener yamtachehu

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 місяці тому

    እስክድር ነጋ የአማራ ጠላት ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ

  • @sahluyeshiwas5733
    @sahluyeshiwas5733 2 місяці тому +1

    በትክክል ግለሰብ ማንገስና አንጃ ይዞ መቆራቆስ ሊቆም ይገባል።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому +2

    ሥልጣን ወይ ሞት ብሎ የተነሣው ሀይል እንዳሠበው ይቀራል እንጂ አያገኛትም።

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 2 місяці тому

    አቶ አጥናፍ የራሡ ወገንተኝነት ቢኖርበትም አመለካከቱ ያረካኛል
    ከመሰረቱ ተከታትሎ ይተነትናል

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 2 місяці тому +1

    ህብርእንዲህ ያለ የወረደ ውይይት እያወረዳቕሁ ይመስለኛል።ዜናነህ ያለው በቂ ነው።ዝርዝር ጉዳይለምን በአደባባይ ይቀባጠራል።ለማንስ ለምንስይገባል?እስክንድር ካጠፋ የሚታረመው በዚህ መልኩ ነውን?ህብር ከዚህ ውጡ አይመጥና፡ችሁም።

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 2 місяці тому

    ልክ ነው ሻለቃ ንጉስ ለመፍጠር አይደለም አላማው የአማራን ህዝብ ከህልውና አዳጋ ማዳን! ከጥቁር ፋሽስት የዘር ማጥፋት አዳጋ ማዳን ነው ተቀዳሚ አላማው👍

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 місяці тому +1

    እስክንድርን ለምንድ ነው አንድ ሰው ላይ የምታተኩሩት በመከራ ውስጥ ያሊት ሁሉም ናቸው
    ለትግሉ ማገዝ የሚገባን የጐደላቸውን በመሙላት ባለማወቅ ካደረጒት ማስተካከል ይገባናል ብዬ አምናለሁ ::

  • @Ethiopianhagere
    @Ethiopianhagere 2 місяці тому +1

    Is hibr ‘radio’ on satellite?

  • @dawitderibneh9777
    @dawitderibneh9777 2 місяці тому +1

    እስክንድር የሰፈር እድር አይነት ምስረታ አብዝታል …. ዞር ብሎ ሌላ ሚና ቢጫወት ለዚህ ትግል ፌብቨር በማድረግ ልናከብረው እንችላለን ያረገውን ትግል ሁሉ ሳንዘነጋ::

  • @idrxp-_-k98
    @idrxp-_-k98 2 місяці тому +1

    Eskidir. Mesheyet new

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому +2

    ሻለቃ እስክንድር መጀመር እንጅ መጨረስ ያለታደለ ነው

  • @seay2550
    @seay2550 2 місяці тому +1

    ልደቱ አያሌው የሚጫወተውን ድራማ እስክንድር ተተክቶ እየተጫወተው ነው! ድራማው ተመሳሳይ ሲሆን አክተሩ ነው የተቀየረው!

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 2 місяці тому +2

    እስክድር ነጋ የአማራ ህዝብ መሪ አይሆንም ። ምክናያቱም የአማራን ህዝብ ብሔር መምራት የሚችለው ዘመነ ካሴነው ። ዘመነ ካሴ የአማራን ወጣት አደራጅቷል አንቅቷል አስታጥቋል።

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +2

    ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ደህ ናት

  • @solomon2514
    @solomon2514 2 місяці тому +1

    እስክንድር የሚባል ሰውዬ የማራውን የህልውና ትግል ለ ግንቦት 7 አሳልፍኦ ሊሰጠው አሰፍስፎል

  • @simonmamo9708
    @simonmamo9708 2 місяці тому +1

    እስክንድር መወገድ አለበት 360 እና እስክንድር እማስራን እወክሉም

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому +2

    አሁን እኮ ምን ችግር አለ። እስክንድር በሌለው ሠራዊት አለኝ ካለ ።እስክንድርን ራቁቱን አሰቀርቶ ማጋለጥ ነው።

  • @Tekilmotte
    @Tekilmotte 2 місяці тому +1

    shalleqa Atnafu mentioned the best way of election procedure

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 2 місяці тому +1

    እስክንድር ነጋ የደረበዉ ለምድ ሰመገፈፍ ማንነቱ ተረጋገጠ። እስክንድር ፋኖ ሳይሆን "ፋኖ" የሚለዉን ስም እንኳ በትክክ የማይጠራ ብቻ ሳየሰሆን በትክክል የማይጠራ ሰዉ ነዉ።

  • @muhammedabdelkader4451
    @muhammedabdelkader4451 2 місяці тому +1

    እኔ ሚገርመኝ በቃ የእስክንድር አደረጃጀት ፉርሽ ከሆነ አንዴ መግለጫ ሰተው መሬት ላይ ያሉት አንድ ሁነው ወሬ ከማቡካት ጓዳ ጉድጔደውን ከማስጣት አንድ የአማራ ድርጂት ፈጥረው ለምን አያሳውቁንም

  • @masteabe5457
    @masteabe5457 2 місяці тому

    እስክንድር ነጋ በደቡብ ጎንደሩ ሻለቃ ውብአንተ ፋኖ ግድያ እጁ አለበት!!.

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 місяці тому +1

    Yes yes Fao your eyes on the balls

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому +1

    ሻለቃ ኧረ እነሻለቃ መሳፍት ከፉይ ብለው ከህዋት መግባት ጀምሮ ተዋግተዋ እነዋዋ ጎቤ ሌሎችም

  • @chickennugget4854
    @chickennugget4854 2 місяці тому +1

    የምያሳዝነው ነገር የ ፖለቲካና አደረጃጀት ሙያ ያለው የተማረ አማራ አለመኖር ነው::
    ተቋምን ለመገንባት ምን ምን እንደሚያስፈልግ መንዋል ማዘጋጀትና ለፋኖ መሪዎች ማድረስ አይቻልም ወይ

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 2 місяці тому

    thanku ህብር አሰቀድማችሁ አሰተውሳለሁ ተናግራችሁ ነበረ እሰክንድር የሚባል ተልኮ ተቀብሎ ትግሉን 360 ጋር እንዲሁም ከሌላ ሚዲያ አጀቢዎች ጋር አፈር ሊያበሉት ነበር የአማራ አምላክ አደነው

  • @tayeayele37
    @tayeayele37 2 місяці тому

    How about establishing a provisnal fano council.that way there will be a collective leadership.

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 2 місяці тому

    ትክክል ይሄ ነበር አካሄዱ

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u 2 місяці тому

    አሁንም መሆን ያለበት ከእስክንድር ና መከታው ውጭ ያሉት ሻለቃ የጠቀሱትን ሂደት ተከትሎ አንድ የፋኖ አደረጃጀት መፍጠር ላይ ትኩረት መደረግ አለበት።

  • @bitaniaethiopia2238
    @bitaniaethiopia2238 2 місяці тому +1

    አበበ በለውና ሀብታሙ አያሌው ታላቁ እስክንድር እያሉ ይሔን ሁሉ ችግር ፈጥረዋል ሆዳሞች ናቸው

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому

    ሚዲያዎችን አዳማጭ ማሳጣት ነው እኔ ብዙ ጊዜ ሺር አደርጉ ሲሉ ይገባኝ ነበር ብዙ ጊዜ እፅፍ ነበር ለቲዩብ ከፍያ እዲሁን ከሆነ እንጅ በትክል መረጃ ማድረስ እዳልሆነ

  • @MekdelaAsmamawTessema
    @MekdelaAsmamawTessema 2 місяці тому

    እስክንድር እባብ

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 місяці тому

    ሀብትሽ ኮሜንቶች ይነበቡ በጎ ጎን ስላላቸው

  • @silish1900
    @silish1900 2 місяці тому

    ሻለቃ እግዚአብሔር ይስጥልን። የተገፋውና የተጠቃውን አማራን አቋም ስለተከታተሉልንና በትክክል ስለሚተነትኑልን እናመሰግናለን። እኔም እንደ አንድ አማራ የሚገባኝ የርሶ ትንታኔ ነው።

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +4

    እግር ያለው እባብ ማለት እስክድር ጨለመ

  • @kelemuabebe2000
    @kelemuabebe2000 2 місяці тому

    በትክክል ተረድተኸዋል

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 2 місяці тому

    The right thing is following the right procedure to come together as major said. Eskinder doesn’t have a leadership skill. Now Fano can identify the right direction to take.

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 місяці тому

    Thanks 💪🇬🇧🇲🇱😩💪💪

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 2 місяці тому +1

    I am from Gonder. I believe Amhar should be free from Mr Abey and the regime. But not the way right now. So I am calling rebel. When coming one Amhar with one leader and command.

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 2 місяці тому

      Gondere Banada/traitors ever scince 1936 piss off!

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому

    ከሚዲያ ኢተዮ360የመጀመጀመሪው ሲሆን የነ አሪሚስ አማራ ጠሉ እናውቀ ዋወለን ገን የሌሎቹ ያሳዝናሉ

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 2 місяці тому

    እስክንድር መወገድ ነው ያለበት። የአማራን ትግል እየበጠበጠ ነው

  • @abiavi43
    @abiavi43 2 місяці тому +1

    ከመሞት ከመፈናቀል ከመሰደድ በጋራ መስራት ነው ስልጣን አሁን አያስፈልግም

  • @toyba3234
    @toyba3234 2 місяці тому

    ሾተላዩ እስክድር ነጋ ካአማራ ትግል ይውጣልን

  • @zanafila5264
    @zanafila5264 2 місяці тому

    በመጀመሪያ የፋኖ ምክር ቤት ማጠናከር አለበት። ከነሱ መካከል፣ አስራ አራት አባላት ያሉት፣ የአማራ ፋኖ ጠቅላይ አመራር ቢያዋቅሩ፣ ውክልናም ለእያንዳንዱ ክፍለ ሃገር፣ ሁለት ሁለት፣ ለበራራ አማራ ( ለአዲስ አበባ፣ ደብረ ዘይትና ናዝሬት) ሁለት፣ ለቢዛሞ ዳሞት አማራ [ያሁኖቹ ወለጋ፣ ኤሉባቦር፣ ከፋ፣ ጋሞ-ጎፋና ሲዳሞ] ሁለት፣ ዳውሮ አማራ (አሩሲ፣ ባሊ፣ ሃረርና አፋር) ሁለት ። እነሱ ደግሞ ከመካከላቸው፣ አምስት አባላት ያሉት፣ የፋኖ ስራአስፈጻሚ ኮሚቴ መርጠው፣ የጠቅላይ ፋኖ ስራ አስፈጻሚ ቢያደርጉና ሌሎች አምስት ደግሞ በተተኪ አመራርነት ቢመደቡ?

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 2 місяці тому

    የቆየ ቪድዮ ነው ወይንስ ግራ መጋባት?

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому +1

    እስክንድር አባቱ ይጥፋ። እስክንድር የሴራና የሸፍጥ ሰው ሰለሆነ ዳወን ዊዝ እሰክንድር።

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому +1

    እሱ መክሮ የሳካውን ድርጅት እስኪ አንድ ይገረን እስክደር ለመሆኑ በልደረስ አማራን ወክሎ ነበር ወይ ኤርሚስ ብሎ አማራ ነውን?

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 місяці тому +1

    ለምድን ነው የፋኖ ስም ለመውሰድ ያልተፈለገው??? ጣሊያን ደብሯት? ምራብዊያን ደብሯቸው??? ይሄ ትግሌ በሲአኤ የተጠለፈ ይመስለኛል ሳስበው😎

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 2 місяці тому +3

    እስኬ ይችላል መሪያችን ነው 💚💚💛💛❤❤

    • @yitayehMulualem
      @yitayehMulualem 2 місяці тому +1

      እንሽላሊት ነው

    • @betsegameheret2501
      @betsegameheret2501 2 місяці тому

      እስክንድር ጥሩ ጎን ቢኖረውም ከሀገር አይበልጥም

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 2 місяці тому +1

    የአማራ ህዝብ ትግል ከዚህ በሗላ ፈፅሞ በግለሰቦች ሳይሆን ነጥሮ በወጣ ተቋም(የቡድን አመራር)ብቻ መመራት አለበት🙄

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn 2 місяці тому

    Enate slatesmamachehu Muhabei Yemiserawu sra lemen Azegbum

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 місяці тому

    ትግልም እንደ ሸቀጥ እንደሚሸጥ እያዬን ነው።ህሊናውን የሸጠ ትግልን እንደሚሸጥ (ዋጋ ካወጣ) እያዬን ነው!! ጠርጥር!!!!

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 місяці тому +1

    ከአማራ ህዝብ ይህንን አመራሮች የሚከታተል ከምሁራን ኮሚቴ ይቋቋም። ይህ ትግል የአማራ ህዝብ ትግል ነው። ተቋማትን የሚያቋቁም አቅም ያለው ኮሚቴ ያስፈልጋል። በፈቃደኝነት መሰባሰብ

    • @AbelHicklin
      @AbelHicklin 2 місяці тому

      ጐጠኞች ያልሆኑ ከተገኙ መልካም ነበር።

  • @kelemuabebe2000
    @kelemuabebe2000 2 місяці тому

    እስክድር የሚባል ባንዳ ካልተወገደ ትግሉ አይቀጥልም።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 місяці тому

    አባባላቹ ዘመነ ለምን አልተመረጠም ነው ?
    በየአደጃጀታቸ ው መታገል የለባቸውም ወይ ,?
    የጋራጠላታቸውን ለማሥወገድ መረዳት የእየዳዳቸው በአንድ አላማ መነሣት የለባቸውም ወይ ?
    በመጀመሪያው ዘመነ ነው መግለጫ ያወጣው !!

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 2 місяці тому +3

    እስክንድር ወደትግሉ ከገባ በዃላ አይደለም ወይ ትግሉ ከፍ ወደአለ ደረጃ የደረሰው

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому

    የምን አድነት ነው ከባዴን ከድሪዎች አይለዩም

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 2 місяці тому +2

    እስክንድር መሪ ሊሆን አይችልም

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 2 місяці тому

      Zemaena Kass a parochial Gojame and ANDM undercover agent will not be leader of all Amhara people. No Gojame, Gondere and Welloyo mercinaries.

    • @fantahuntadesse3614
      @fantahuntadesse3614 2 місяці тому

      @@tomygemorawa4056 Stupid መጀመሪያ አስተካክለሽ ፃፊ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 місяці тому +4

    ሁል ጊዜም አማተር እንደሆናችሁ አርጅታችሁ ልትሞቱ ነው፡፡ ግርግር የምትሉት ለምን ተቃውሞ ተነ ነው? ታዲያ የአማራን የህልውና ትግልና የፋኖን ተጋድሎ ድል ለዲሞክራሲና ኢትዮጵያ እያለ እድሜ ልኩን እየለፈለፈና መታገል መታሰር እየመሰው እየታሰረ የማያውቀውን ፋኖ እና የማይቆረቆርለትን የአማራን ህዝብ ህልውና ተጋድሎ በግርግርና በሻጥር ጠልፎ ሲወስድ ዝም ማለት ነበረባቸው እና በዚህ ምክንያት አማራ ለዳግመኛ ክህደትና ጉዳት መዳረግ ነበረበት?
    እስክንድር ነጋ ፋኖን ለመምራት ቀርቶ የፋኖ አባል የመሆን አቅምም ሆነ ባህሪ የለውም፡፡ ሌሎች እንዳደረጉት እሱም በተራው ትግሉን ጠልፎ ስልጣን ከያዘ በኋላ የአማራ ጠላት መሆን ነው እቅዳቸው፤ ሆዳም ሁሉ፡፡ ሀብታሙ አያሌው ገደል ይግባ፡፡ እናንተ ግን ከወሬ በሰርተቀር ሌላ ምንም ስለሆናችሁ ዝም ብላችሁ ለፍልፉ እንጂ እስክንድር ነጋ ግን በጪራሽ የፋኖ መሪ ቀርቶ አባልም መሆን አይችልም፡፡

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому

    ሆለቲከኛው ከፍቶት ከሀገር ሲወጣ የለሙያው መይክ ጨብጦ ጋዜጠኛ መሆን የገርመኛል የጋዜጠኛ ሙያ አፈር ዱቄት ሲገባ

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 2 місяці тому

    ሰባቱስ ለምን ወር ሙሉ ተወያዩ?

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 2 місяці тому

    Ommmmm ygermal

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому

    ኧረ ሻለቃ ከዘመነም በፊት በጎንደር ከፉይ ብሎ የጀመሩ ከነሻለቃ መሳፍት ሌሎችን አተርሱ ፉኖ ያወም በሁሉም የአማራ ክፍለሀገር ግቦት 7 ሳይጀመር የወጠ የጎንደር ከፉይ ብለው የወጡ

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 2 місяці тому

      ካላዳመጡ እንጂ ፣ሻለቃው የፋኖ ትግል የተጀመረው ከእነ እስክንድር በፊት በጎንደር ከፋኝ ባይ አባቶች ነው ብለዋል!!!

  • @zanafila5264
    @zanafila5264 2 місяці тому

    ከመሰረቱ፣ የአማራ ፋኖ የተሰለፈበት፣ ብሎም የሚፋለምበት፣ “የአማራው ህልውና ጥያቄ”፣ የፖለቲካ ጥያቄ አይደለም። የጥበብ ጥያቄ ነው። ከአምላክ የተሰጠ ህልውና፣ በጥበብ እንጂ በፖለቲካ የማይመራምና ነው። ጥበብ ደግሞ ከሁሉም በላይ ነው።

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 2 місяці тому

    እስክንድር ቢሳሳትም ለእርማት የሚነገረው ቃል ደስ አይልም የአቶ ዑመር 181ሬድዮ አቅራቢ ተስማሞቶኛኛ