አብ ለወልድ የክብር አባት እንጂ የፍጥረት አባቱ አይደለም|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024
  • “የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።” (ኤፌሶን 1፥17)

КОМЕНТАРІ • 12

  • @Mesfinachew
    @Mesfinachew Місяць тому +4

    ቤኪ አንቴን በዘመናችን ቤተክርስቲያን ውስጥ በህይወት ያስቀመጠ ኢየሱስ ይመስገን። ምን እላለሁ እንግዲህ ተባረክ በብዙ። ድንቅ ትምህርት ነውደ

  • @woldeade6501
    @woldeade6501 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎች መዳን የሚሆን እውቀት አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ስለ ጸጋ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ganetelias6300
    @ganetelias6300 Місяць тому

    አሜንንን አሜንንን አምላኬ እግዚአብሔር ከቅዱስኑ ሁሉ ጋር ይማጣል 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🏻🙏🏻

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemeseEleyase
    @DemeseEleyase 2 місяці тому +1

    ተባረክ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 2 місяці тому +1

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @hasehaji1570
    @hasehaji1570 21 день тому

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው ❤

  • @almazfitiwi
    @almazfitiwi Місяць тому

    Amen 🙏 amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
    Jesus bless you brother 💐💐

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይህን ታላቅ ምስጢር ስለገለጠልን ።
    ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ ለምወደው እራሴን እገልጥለታለሁ፦ ይሄ የጌታችን ንግግር የሚያሳየው ኢየሱስ ያልተገለጠ ማንነቱን (አምላክነቱን ወይም አብነቱን) ለሚወደው ይገልጣል ማለት እንጂ የተገለጠው ወልድነቱን ወይም ልጅነቱን ድጋም ለምወደው እገልጥለታለሁ ማለት አይደለም በጭራሽ። ሐዋሪያው ዮሐንስን ኢየሱስ ይወደው ስለነበር እራሱን ገለጠለት እርሱም ባየው ጊዜ እንደሞተ ሰው ሆኖ በፊቱ ወደቀ።

  • @bekelediriba9616
    @bekelediriba9616 Місяць тому +1

    God Bless u🙏

  • @shimeayele2136
    @shimeayele2136 Місяць тому +1

    ወ/በረከት ረአይ 12 ትን አብራራልን እስቲ

    • @letthewordspeakout
      @letthewordspeakout  Місяць тому

      የራእይ ተከታታይ ትምህርት ሌላ ጊዜ እንጀምራለን