I have never seen such a forgiving person in my life. This woman truly has the heart of God. That is how God forgave us. She is going to be blessed by the almighty God. I’m humbled by this and lost for words!
@@abahopaul4318 I wish there was a way to translate it. Basically, what she went through because of this man is unbearable for most of us. He would come home drunk and beat her up and also disappear from the family for days at a time. Through all this, she could have left him but she was standing still and chose to forgive him and ultimately God changed his life and brought them back together. I’m not doing the story she tells justice because there is a Lot more to it. God bless her!
የውርደትን ጥግ በክብር ጥግ የምትቀይር አባት ስምህ ይባረክ
Amen
ኰከአበገጠከከኸ 0:39
Amen
የምትገርም ሴት ናት ይህ የሆነው ከእግዚአብሔር ምረት ጸጋው ብዛት ነው እንኳን ለእዝህ ክብር ጌታ አበቃችሁ ዮኒዬ አንተ የተባረክ ሰው ተባረክ ዘመን ይለምልም ለእዚህ ቤተስብ መዳን ምክንያት ስለሆንክ
የሚስቶች ምሳሌ ነሽ ፡፡ እህቴ ጠንካራ፣ ብርቱ በጌታ ያለሽ እምነት ደሞ ይለያል፡፡
ዮኒዬ አንተ ብሩክ ነህ በሰዎች ደሥታ ደሥ የሚልህ ፤ የፈረሰ ቅጥርን የምትሰራ
Ewunet new fre
How a wonderful strong woman you are!!!! GOD Bless you family . Even though I am ortodox, I really like Yoni , God bless you more.
በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ሰው አለው ዮኒዬና አብቹ ከነዚያ ለመሆን ስለታደላችሁ ክብሩ ለናዝሬቱ የሱስ ይሁን ዘመናችሁ ተባርኳል ክፋታችሁን የሚፈልግ እንቅፋት የድያብሎስ ተላላኪ በአምላካችን ስምና ስልጣን ከመንገዳችሁ ይጠረግ ሥራው ይፍረስ አሜን!!!
ዮኒ የኔ የዋህ ከሚስቀው ጋር ስቀህ ከሚያለቅሰው ጋር አልቅሰህ ተባረክ።
❤
ሴት ልጅ የተሸከመችውን ያለፈችበትን ጌታ ብቻ ነው የልብን የሚያውቀው እግዚአብሔር እንደሰው ስላልሆነ ፊትን አይቶ አይፈርድም ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ።
የኔ ቆንጆ ይህን ትግስትሽን ሳላደቅ ማለፍ አልችልም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ያማረ የደስታ የእረፍት ይሁንላችሁ ዮኒየ የሱንቱን ቤት ሰራህው ተባረክ
ጃጊነ ነአሺ ዘመንሽ ይባርክ ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ እግዘአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባረካችው እልእልእልእልእልእልእልእልእአል
egeziyabehar
yimsegn
yuniya
tbarke
@@muluwerkmuluwerk6300 1
Amen tbark yoni
ምን አይነት ፀጋ ነው ጌታ የሰጠሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ባልሽን ጌታ ጨርሶ ይለውጥልሽ
ዮኒ በጣም የተባረክና የተወደድክ ሰው ነህ ተባረክልኝ
ወይኔ ወይኔ የኔ ሕይወት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አልቃምኩም አልጠጠውም እንጂ ሙሉ በሙሉ የኔ ሕይወት ነው። እህቴ የረሠውትን አስታወሽብኝ ኡፍፍፍፍ አምላኬ የካሳ ዘመን ትሰጠኛለክ አምናለው ዮኒ በጣም ነው ምንወድክ ተባረክ
አይዞሽ እግዚአብሔር የካሣ አምላክ ነው ፕሊስ ቻናሌን አይተሸ ላይክ ሣብስክራይብ አርጊኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ የኔ እህት አንቺም ፀልዪ።
አሜን እህቴ እግዚያብሄር ሁሌም ታማኝ ነው
Yekasa zemen Ale kefitish
@@meazamathewosofficial7861 Amennnn Amennnn Tebarekiiiii yen wed Amesgenalew
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ድንቅና ታዓምር ማድረግ ልማዱ ነው፣ ጠላት ለሰው ልጅ የክፋት ጥግ ሲያሳይ እግዚአብሔር ደግሞ የክብር ጥግ ያሳያል፣
ሲቀጥል ይሄ የመልካም ወጣቶች ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ዕድል ሰጥቶኝ በግራም ይሁን በቀኝ፣ከየትም ይሁን የት ሁኜ እንዲማር አባ በህያው ስምህ እለምናለሁ።አገልጋይ ዮኒ በክርስቶስ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክ፣ገና በአንተ ቀሪ ዘመን ብዙ ትውልድ ታፈራለህ፣እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
ይሄ ትዳር በእግዚአብሔር ፊት የታየ ይሁን ይለምልም ይታደስ ምሣሌ ይሁን ልጆቻችሁ በሠላም ይደጎ...ጀግና ነሽ እህቴ የተጨዋተባችሁን ሰይጣን ተጨዋቱበት።
ዮኒ ቸርች ብቻአይደለም የተከልከዉ ሰዉንነው።ተባረክ እንዳትታበይ በርታጌታ ከአንተጋርነው።
አቤት ጌታሆይ እንደዚህ አይነት ሰው አለ? ተደብድቦ ፀልዮ ጌታን አመስግኖ የሚተኛ ያውም ስራ የሌለው ባል የረዳሽ ጌታ ይባረክ ይሄንን ቀን ያየልሽ ይመስገን
አንተ ወንድሜ አምልጠህ ቅር ይሄ የመጨረሻ እድልህ ሊሆን ይችላልና ተጠቀምበት ጌታ ይርዳህ
እወነት ነው
Batame yametedaneke sate nate gata yebarekate
አንች ጀግና ሴት ለኛ ለወጣቶች ምርጥ ምሳሌ ነሽ እውነትም ብረት ቃል አጣሁልሽ እግዚአብሄር ካሳሽን ይክፈልሽ እማ ዩንየ አባት ነህ ዘመንህ ይባረክ
የውስጥ ጉዳት የሚጠግን እግዚአብሔር ብቻ ነው በጣም እግ/ር ተግስቱን የሰጠሽ ሴት ልጅ ነሽ ዮኒዬ እንደኛ ነክ❤
እግዛብሄር በዬናታን የጀመረው ስራ የዳቢሎስ ያፈረበት የተዋረደበት የእግዛብሄር እቅድ ነው ተባረክ ዬናታን።
ዮኒ የኔ ዶክተር የኔ ብልህ ይጨምር ጠበብ ማስተዋሉን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ የኔ አንደኛ ትቀጥላለህ በርታልኝ
ዮኒ አንቴ YEZEMENU ሙሴ ዘመነ HLU ይትባረክ
ገናንብዙ TWLD ቢንቴ ያማልታል Gእግዚአብሔር
አቤት ስንት አይነት መልካም ሰው አለ? ጀግና ሴት የኔ መልካም ጌታ ይክስሻል አይዞሽ የክርስቶስ ልብ ነው ያለሽ።
Ewunwt newu jegna nat
በናታቹ ስልኩን ላኩልኒ
ጉበዘ ሰት የወንየ ለኔዪለቀሰልኑ
ዮኒዬ ቃልአጣሁልህ ብቻዋጋን ተምኖ የሚከፍል ጌታ ዘመንህን ያስውብልህ ለእግዚአብሄር እንደልቡ የሆንክለት ጌታ ደስታህን
ፍፁም ያድርግልህ ብክፉ የሚፈልግህ ኡያግኝህ:: ጌታ ቅጥርን ቀጥሮአንተና ያንተ የሆኑትን ሁሉ ይጥብቅህ🙏
ይሄ የለውጥ መንፈስ እኔንም ያግኘኝ እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ ትሰራለክ ድንቅ ነክ አንተ ምንም አያቅትህም ሸክላ ሰሪው ሸክላው ቢበላሽበት አፍርሶት እንደገና አስውቦ እንደሚሰራው እኛም ባንተ እጅ ነን አፍርሰህ እንደፈለክ አድርገህ ስለምትሰራን ተመስገን
ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ዘመንህ ይባረክ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ሁሌም በአዲስ ሀይል በአዲስ ክብር ተገለጥ ክብሩ ህልውናው ሞገሱ አይለይክ የነካከው የሞተ ነገር ሁሉ ህይወትን ያግኝ በጠላቶችህ ፊት የክርስቶስ መልክ ባንተ ላይ ይታይ የረገጥክበት ሁሉ ዳቢሎስ ድራሹ ይጥፍ እዚህ ያስተማርካቸው ሁሉ በዓለቱ ላይ እንደተሰራው ቤት ዝናብም መቶ ጎርፍም መቶ እንደማያፈርሰው ይሁኑ በእግዚአብሔር ቤት ይፅኑ ብዙ ፍሬ ያፍሩ ምርኮ በምርኮ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን ስለእኛ ስለዚህ ትውልድ ያንተ የሆኑት ስለማይጠፉ ተመስገን
በጌታ በኢየሱስ ስም ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የእኛ ቅመም ዋዉ ዋዉ ቃል የለኝም ትዳራቸው ከእንደገና ጀመረ አጋባሃቸዉ ዮኒ ምንም የምልበት አንደበት የለኝም ።
ስሰጥ ለየስችል አይሰጥም ዮኒ አንተ ና ዶክተር አብይ እኮ አንደኛ ናቹሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠቹሁ እንወደቹሀለን💪👍🙏😍❤
Doctor abiyii 👎👎👎👎👎 yoni 👍👍👍👍👍❤
ኣንቺ ቂል ዮኒ ከ ኣብይ ልታወዳድሪው ባልሆነ ጀዝባ ኣብይ ምን ኣድርጎ ነው ያ ኣፈቂቤ ልቡ ጩቤ
@@sablejara2501 የሰው ባለጌ ነሽ እዚጋ መተሽ እንዲ ማለትሽ
Yoni yee selam abati new abiy gin 👎👎👎👎
@@kifilmekoro824 zebayee 🤐🤐
ለሴቶች ሁሉ ለሚስቶች ሁሉ ተምሳሌት ነሽ የአመቱ ምርጥ ሚስት ብዬሻለው ዮኒ የኔ ምርጥ የምድሬ በረከት ነክ ደሞ እዴት እደምወድህክ ብታቅ
ዪኒዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ እውነት ዘመንህ ይለምልም በስማም አንተ እራስህ አንደኛ ነህ
የኔ ጌታ ባለቀ በሞተ የማይቻል በተቆረጠ ነገር ለይ ያሰቀጥላል ዮኒ አንተ በቃ ቃላት የለኝም 1,ኞ ነህ
ፓ ዘመኑ የጌታ ኢየሱስ ነው እውነት ዮኒ ፀጋውን ከእግዚአብሄር ያብዛልህ አንድኛ ነህ 👏 እልልልልልል እልልልልልል አሜን 🙌 ተባረኩ ቅድሳን
Anen tebareki
ዮንዬ ለቤተክርስትያን ብቻ አይደለም ለምድራችን መልካም ዘር እየዘራህ ነው ተባረክልን!!!!!!!!!!
በጣም ትግሰተኛ ነሸ እግዚአብሔር የቀረ ግዜችሁን ይባርክላችሁ ዮወኒ እረጅም እድሜ ይሰጥህ
እግዚአብሔር እንዴት ትልቅ ነው.ዮኒ ንእግዚኣብሔር ትልቅ ፀጋ ነው የሰጠህ .በጌት እወድሀለው.
ዮንዬ አንተ የተባረክ ለተጣሉ ወግ የምታሳይ አንተ እና ዶ/ር አብይ የአገሬ በረከቶች ናችው ብዙልኝ
የአንደኛ አንደኛ ነሽ ጌታ ይባርክቭ ቀሪ ዘመናቹ በሰላም ይለቅላችሁ የእግዚአብሔር ሰዉ ጌታ ይባርክቭ ለዓለም የተመረጥክ ነህ ስፉ ብዛ በጣም በጣም እወድሀለሁኝ
እንዳንች አይነት ሴት አይቸም ሰምቸም አላቅም በእሳት ቀልጠሽ ተፈተነሽ ያለፈሽ ወርቅ ነሽ ጥንካሬሽ እሰደንቆኛል የእኔ እናት ቀሪ ዘመንሽ የካሰ ይሁንልሽ ዬኒዬ ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባርከው
ልባም ሴት ነሽ አንቺ እህቴ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ ልጆችሽ ከፍ ይበሉልሽ ለቤተሰባችው ለሀገራቸው ክብር ይሁኑ ለባልሽ ጥልቅ ልብ ይስጥልሽ! ወንድም ዬናታን ዘርክ ይባረክ።
የኔ ልዕልት እግዚያብሄር ምስክሬ ነው ለዚህ ዘመን ባለ ትዳሮች ምርጥ ሞዴል ነሽ የኔ ቆንጆ ደግሞ እንዴት እንደምታምሪ ተባረኪ ውብ ነሽ 💚💛💔💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እልፍ ሁኑ ዮኒዬ አንደኛ
ተመሰገን የኔ አባት ከነድካማችን የማትተወን አባት ያንቺን ፅናት ለሁላችንም ያድለን ትልቅ ትምህርት ነው ዘመናቹ ትዳራቹ ልጆቻቹ ይባረክ። ዮኒ ላንተ ቃል ያልቅብኛል ዘመንህ ይባረክ
ካያውት ሁሉ የምደቅ ምስክርነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እየሱሰ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ዮንየ ተሳክቶልሀል 😍😍😍😍👌👌💪💪💪💪
አሜንጌታ እሱ ለዘላለም ጌታ ነው እባክህ ቻናሌን አይተህ ላይክ ሼር ሳብስክራይብ አርገኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless you.A good did,
ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ዘመንክን ይባርከው በጣም ጠንኮራ ሴት ነሽ አንችም ተባረኩ
It is an amazing really I see the power of GOD and grace of his servant Yoni.
ይህን ቢዲዮ ዛሬ ሚያዝያ 12 ቀን 2014 አ.ም አየሁት ። መቼም ዮኒ ይህ ስራህን ሰው እንኳን ባይሆን ድንጋዮች ያመሰግኑሃል ! የስንቱን ቤት የፈረሰ ትዳር መልሰህ ገነባህ ! በእንባ ነው ያየሁት ! በዚሁ ሁሉ ፈተና የልጅቷ ጥንካሬ እስከ አሁን ከሰማኋቸው በዚህ ሁኔታ መከራ ካሳለፉ ሴቶች ይበልጣል ! ኦ !
እውነትም። ብረት ቻይ አርጎ የፈጠረሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተባረክ ።
ዛሬ 10 ነው ይሄን ምስክርነት ያየሁት በጣም ምትገርሚ ድንቅ ሴት ፀጋው የበዛልሽ እየሱስ አፍሽ ላይ ሲጣፍጥእኔ የህይወት ዘመን አስተማሪዬ ነሽ ትለያለሽ በጣም ምሳሌ ላይ ያለችው ልባም ሴት ማለት አንቺነሽ ብሩክ ነሽ በጣም
I have never seen such a forgiving person in my life. This woman truly has the heart of God. That is how God forgave us. She is going to be blessed by the almighty God. I’m humbled by this and lost for words!
Is it possible to write down the English down when speaking i like prophet but I don't understand what they are speaking! From Rwanda we love you
@@abahopaul4318 I wish there was a way to translate it. Basically, what she went through because of this man is unbearable for most of us. He would come home drunk and beat her up and also disappear from the family for days at a time. Through all this, she could have left him but she was standing still and chose to forgive him and ultimately God changed his life and brought them back together. I’m not doing the story she tells justice because there is a Lot more to it. God bless her!
mm¡¡¡l
lolll
¡¡¡mlll
ml
ዮን አተን ለምድረች የሰጠ እግዝ/ር ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ በአንተ አልፎ እግዝ/ር የብዙዎች ሥራ እየሰራ ስለሆና እግዝ/ር አመሰግናለሁ
ታሪክሽ ታሪኬ ነበር........ስለሆነው ነገር ሁሉ ጌታ ይባረክ
አቤት ጥንካሬሽ በእውነት አንች የተባረክሽ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
ተባረኩ ትዳራችሁ ይባረክ
እግዚአብሄር ድንቅ ነው። ሁሌም ያስደንቀኛል የዚህ ቤተሰብ ህይወት ከእኔ ህይወት ጋራ ተመሳሳይ ነው ኦ ጌታ ሆን ስምህ ብሩክ ይሁን። ባርያህን በደምህ ሸፍነው ጸጋው ይብዛልለት።
እውነት ተናግረሻል እግዚአብሔር ይጠብቀው ፕሊስ ቻናሌን አይተሽ ላይክ ሼር ሳብስክራይብ አርጊኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መቼም ለናቶች የበዛው ፀጋ ይገርማል ይህ ምስክርነት ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል ቀሪ ዘመናቹ የለመለመ ይሁን ዮንዬ ጌታባንተ እየሰራ ያለው ስራ እሚገርም ነው በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩ
ሙሸሪት ሙሸራው እንኳን ደሰ አላችሁ
የቃል ኪዳን አምላክ ያሰተሳሰራችሁ😍እግዚአብሔር ይባረክ በኢየሱስ ሰም የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ።
ዩኒዬ ዘመንህ ይባርክ አንተጓ በምድራችን ያስቀመጠህ ጌታ ሰሙ ይባረክ
ዮኒዬ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይባረክህ ተባረክ🅰✅የሥንቱን ቤት ጠገንከሁ👏ኑርልኝ እንወድሃለን ክፍ አይንካ😘ሙሹሮች እንኳ ደስ አላቸው💝👏መልካም የአንድነት የፍቅር የደስታ የበረከት የእረፍት ዘመን ይሁንላችሁ👏እግዚአብሔር ልጆቸውን በጥበብና በማስተዋል ያሳድግላቸው!!!
አሜን ፕሊስ ቻናሌን አይተህ ላይክ ሼር ሳብስክራይብ አግዙኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዮኒ ዘመንክ ይባረክ🥰🥰
ከእግዚአብሔር ፍቀድ ውጪ የምድረግ ነገር ሁሉ ይጎዳል በጣም ግን እግዚአብሔር መልካም ነው አቤት ምህረትህ አባ የኔ እግዚአብሔር 😭😭😭😭ደስ ይላል እንኳን ወራሽው
እልልልልልልልልልል!!!!ዮኒ አንደኛ እስማርት። ፈጣሪ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ።❤❤❤ አሜንንንንንንንን። . አህመድ ከፓሪስ።
ጌታ ይቅር የምልበት ልብ እንዲሠጠኝ ፀልዩልኝ ቅዱሳን 😥😥😥 2014 የኔ ተራ ነው
ያብቃክ
@@tube-mo2hy አሜን አሜን አሜን ሴት ነኝ
Geta yerdash
@@be8cab amen🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባሪኪ
በጣም ድንቅ ሴት
ባለቤትዋ በቀላሉ እንዲቀየር
በጣም ፀሎት
ክትትል መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ያስፈልገዋል።
ሙሸሪት ሙሸራው መዝሙር በነፍሴ ነው ሚወደው በየቀኑ ሁሌ ደጋግሜ እሰማለው ግን አልጠግብም
ዮኒ እንኳን ጌታ በኔ ዘመን ያስነሳህ አንተ የብዙ ሰው ሰባራ ህይወት የምትጠግን ነህ እግዚአብሄር የአንተን ቤት ይጠግንልህ ተባረክልኝ
እንደኔ በእምባ የሚታጠብ አለ ግን ፣ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ አይ እናትነት። እውነትም ብረት ናት ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
❤❤🧡🧡🧡🧡👌👌👌🤌🙏🙏
Wow 😢
Wow 😢
ዮኒ ተሳክቶለታል አንቴ አንደኛ ብቻ አይደለህም የአደኞች አንደኛ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይሰጥ ሙሹራዉን በደምብ አዉቃለሁ ሙሹሩዋ ስትመሰክር ህልም ነው ምመስልኝ ዮኒ ተምሬበታለሁ አንቴ 1ኞ ነህ
የካሳ ዘመን ነዉ የኔ ቆንጆ ተባረክ እሰይ ዮንዬ ተሳክቶልካል ኢየሱሰ ጌታ ነዉ
በሂወቴ እንደዚህ አይነት ምሥክር አይቼ አላክም ዮኒ ተባረክ የሶንቱን እንባ አበሥክ
ቆንጄዬ ነሽ ጠንካራ ሤት ነሽ ማሪ ልጄሽ ሥታምር ደሙ
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
- ምሳሌ 31፥10
ልባም ሴት ፣ ደሞ እንዴት እንደምታምሪ የእግዚአብሔር ሞገስ ከአንቺ ጋር አለ ። ዘመንሽ ይለምልም.
ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም እሱም ልቡ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል😭😭😭😭😭😭👏👏
🥰
ዋው በጣም የምትገርም ሴት ናት ምርጥ ሚስት ነሽ የኔ ቆንጆ ዘመናችሁ ይባረክ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ የኔ መልካም ሴት👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ጌታ ሆይ ቃላት አጥቼ ዝም አልኩ እያነባዉ😭😭😭😭😭ዮኒዬ ዮኒዬ ምንኛ ተባርከሃል 🙏🙏🙏👈
Yes,😭😭😭😭😭
ያንችን ትዕግስት እግዝያብሔር ያድለኝ ለጨርቆስ ልጆች ሁሉ ማስተዋልን ይስጣቸዉ
የጨርቆስ ልጆች ይሰማል ጀግና ነሽ የኔ ዉድ ታርኳ
እውነትም ብረት ተባረኪ ዘመናችሁ ይባረክ።
የኔ ቆንጆ መልካም ሴት ስንቱን ችለሽ አልፈሻል ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም በግዜዉ ዉብ ያደርጋል ቀሪው ዘመናቹ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን ለ ልጆቻችሁ ኑሩላቸዉ በናንተ መመለስ ደስ ይበላቸዉ
እናት እና አባት ከሞሸረው ጌታ እየሱስ የሞሸረው ይበልጣል በውረደት ጥግ በጌታ በእየሱስ ተሻረ ወንድሜ ዪኒ ጌታ እየሱስ በያእቆብ ይባርክ
Amen 🙏🏽
Tihbihfbo
ዮኒ ዮኒ እባክህ አታልቅስአንተ የተባረክ ፍጡር ነህ ደስ ሊልህ ይገባል መልካም ተግባርህ ብዙ ሕይወትን ከገደል ጫፍ አድነሃል
መቼም እግዝአብሄር መልካም ነዉ ጌታ በቤቱ ያፅናቹሁ
Amen 😍😍
የኔቆንጆ ጌታዘመንሽ ይባክ እንባዬ ሊቆም አልቻለም ትግስትሽ ጽናትሽ ይገርማል ጌታ ስለረዳሽ ይባረክ ።
ዬንዬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይጨምርልህ እግዚአብሄር ለወጣቶች ያስነሳህ ውድ የተባረክ የጌታ አገልጋይ እግዚአብሄር ይባርክህ
አይ ስት ልጅ ዋጋዋ ከባድ ነው ያሳዝናል ግን ጌታ ሰሙ ይባርክ ታርክ ቀያር እየሱሰ ከፍ ይባርክ ጀግና ሴት ተባርክ ዮንዬ ተባርክ
ጌታ ይባረክ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ዘመናችሁ ይባረክ ደስ የምትይ እህት ነሽ ተባረኪ. ዮንዬ አንተንም ጌታ ይባርክልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤🙏
አበቃለት ሞተ በተባለበት ነገር ላይ ከቀደመው ይበልጥ አድርጎ ህይወትን የሚቀጥል እግዚአብሔር ይመስገን...🙏🙏🙏
Woooooooooooooow woooooooooooooow Egziabher yebarek hallelujah hallelujah kibir le Egziabher yehun ❤️❤️❤️💓💗🌹💐💐 Yonu yen wed Egziabher yebarikih 💗💗💗💗💗🌹💐🌺🌺🌺🌺🌺
She is really strong woman Yon God bless you and your family our beloved brother.
ዮኒ ተባርከኃል ሁሌም ተባረክ ፈጣሪ አሁንም አሁንም ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ
አቤት የኔ ጌታ ታሪክ ሲገለብጥ
ዮነቴ 💥😍👌
እውነት ነው ጌታ ታሪክ ይገለበጣል ፕሊስ ቻናሌን አይተህ ሳብስክራይብ ላይክ ሼር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ኡኡፍፍ
ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር የብዙዎች አባት ያርግህ ስወዳችሁ
ዮንዬ ምስክርነት ባየሁ ቁጥር እያለቀስኩ ከራስ ምታቱን አልቻልኩም ጌታ ዘመንህን ይይባርክ ለምልም ዘርህ ይባረክ ከስደት መልስ የኔም ታርክ ይቀየራል ✝️😭❤️👏
Yoni yoni batam batam wodawalo
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ፕሊሰ ቻናሌን አይተሽ ለዬክ ሼር ሣብስክራይብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️
ጌታ የማይቀይረው የለም
Enem baxaaam😥😥😥😥
lene rasu miynote naw uffff ke sidet melis😢😢😢😢😢😢
ዮኒ በእዉነት የጌታዬ አምባሳደር ብየሀለሁ
የኔ ጀግና ሴት ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን በደስታ በበረከት ይሙላው ወንድማችንም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ደስ ብሎኛል ጌታ ሆይ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ እልልልልልል ዮኒዬ ምን ልበልህ ኑርልን ኑርልን ፀጋውን ያልብስህ😍😍😍😍
ጌታ'ኮ ደግ ነው፥ ስሙ ቡሩክ ይሁን።
እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ዮኒ፤ ያብዛልህ፥ ወንድሜ።
Never seen a strong woman like her.
Amazing Amazing!!!
እኛ መከራችንን በልተን እያሳደግን ልጆች ግን አባቴ አባቴ የሚሉትስ ነገር ትዝብት ነው ትርፉ።አንቺ የአንደኞች አንደኛ ነሽ።
ይገርማል ቤተሰብ ስበተን ልጆች ለይ ምንአይነት ተጺኖ እንድ ምፈጣር ተመልከቱ ፣ትደር ውስጥ መቸቸል እና ትዕግስት ብኖር በጣም ጥሩ ነው ፣እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀረ ዘመነቹ ይለምልም
መቻቻልና ትግስት ቢኖር ማለት ምን ማለት ነው። እንዴት ነው ይህን ሁሉ ግፍ ችሎ በትግስት መኖር የሚቻለው። ይቺ ሴት ስንት የመከራ ሌሊቶችን በሰቆቃ እንዳሳለፈች ለአፍታ እንኳን አስበሽዋል። በዚህ መሃል እኮ ህይወታቸው ያለፈ፣ ግፉ በዝቶባቸው ራሳቸውን ያጠፉ ብዙ ሴቶች አሉ። በሷ ቦታ ሆነሽ ለማሰብ ሞክሪ 😠
Amen ewunet new
y
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
የነ ህይወት እድ ምብያምር ደስ ይል ነበረ ግን እግዚአብሔር አላለኛ ዮን እግዚአብሔር ዘመን ይባርክፀጋያብዛ ተባረክ
The most amazing strong Godly woman I have ever seen before! I wish you all the best yene konjo! May God bless your marriage! 😍😍🥰🥰
ዮኒዬ ድግሞ ስታለቅህ ሳይህ የበለጠ ታስለቅሰኛል ጉዳታቸውን ህመማቸውንም አብረህ ትካፈላለህ አንተ ነህ 1ኛ አንተን ውድ የክርስቶስ ልብ ያለህ ወንድም በዘመኔ ስላስነሳ ክብሩ ለሱ ብቻቻ ♥️
What a great strong woman is she? I really admire you my dear. God is good I wish this is your last suffering.
Amazing testimony and restoration! All Glory to God! Our God is a God of second chances. God bless you all!
ሰባኪ ነው የምትሆነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
Amazing woman !!ማመን ያቅታል : እግዚአብሔር መልኳም ነው እንኮንም ጊታ ፅናቶን ሰጠሽ :: እንባዬን መቆጣጣር ነው ያቀተኝ ዝማሪዋ :: ጊታ በበረከት ያትረፍርፍሽ እህቴ ::
ምን አይነት ብርቱ ሴት ናት በጌታ
ዮዬ የኔ ልበ ቀና መምህሬ ጌታ ከዚህ በላይ አቅም ይስጥህ
ሚጣዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ ይሄንሁሉ የመቻልን ሞገስ የሰጠሸ ፈጣሪ ነው ተባረኪ
You are the hope and the answer for GENERATIONS Yoniye!!!!Stay blessed abundantly ተሳክቶልሀል
እግዚአብሔር ድቅ ነው ትእግስቱዋም ይገርማል ተባረኪዮኒዬ እትም ተባረክ
አንቺ የአንደኞች አንደኛ ነሽ 👏ምንም ማለት አልችልም ቀሪ ዘመቹ የበረከት ይሁን
እልልልልልልልልል የክብር ጥግ አሳየሽ የአመንሽ ጌታ ተመስገን ብዙ አነባሁ ይሔ ታሪክ ይገርማል ወይ ጉድ ገረመኝ ገረመኝ ወይ ጉድ እንዲሕም አለ ::