The actual number is: 950,000 / (5 x 12) = 15,833.33..... The numbers stated in the ad and here in the video are just around numbers, and to show that the repayment is extremely small as compared to Microfinance loan repayments.
This cars real value is US 8000 and in Ethiopia it costs almost US 16000. For a Chines vehicle with no reputation? Ethiopia becomes a dumping ground for cheap products. Ridiculous! The dealership of course makes money and would say anything to sale and generate their profit.
ከዚህ በፊት ለመግዛት ከሌላ ድርጅት ጋር ለመግዛት ተዋወለን መኪናውን ሳይሰጡን ብራችንን በስንት ትግል ከብዙ ወራት በኋላ ተቀበልን ስለዚህ ወላችሁን በደንብ ተመልከቱ ።
ሰላም ፍላጎት ነበረኝ ስለውሉ የምታውቀውን አካፍለኝ በቅንነት አመሰግናለሁ
ሌባ ና አጭበርባሪ ነው ተጠንቀቁ
መጀመሪያው ላይ አስረክበው ያሳያሉ; ከዛ ህዝቤ ግር ብሎ ሲገባ እንደጉድ ብር ይሰበስባሉ ከዛም ጭቅጭቁና ብጥብጡ ይመጣል
እዉነተኛ ነገር ብዙ ጩኹት አያስፈልገውም
ስራ ፈት ነኝ ወጣት ነኝ የምቆጥበው ብር የለኝም ሰርቼ እከፍላለሁ ዋስትና የኢትዮጵያ ህዝብ
ተስፋ የለሽ ነክ መከላከያ ግባ በቃ
የማያዛልቅ ነገር ውጤቱ እየዬ ነው።
አዚህ የምታወሩትና ብራችሁ ስመጣ የምታወሩት ሌላ ግማሹን ከፍለን 3 ወር በሁዋላ መኪና መረከበ ምን ማለት ነው
Zare ekefel neber gen endet lemen? Lemen kegebut lay kedmiya atsetugnem?
መንሱር ካላ አዳሜ ተበላህ !! ብር ህን ሽቶ መግዣ ነው የሚያረገው
ያለ ወለድ ማለት ለጽድቅ ነው የሚሰራው🤔🤔
አንበሳ
እሄ ድርጅት የDaniel ነው, የHELLO TAXI ባላበት 🎉
ፊንቴኮች እናመሠግናለን!
Don't be losing your money, guys
ለማን ብሎ ነው በዚህ ቅናሽ የሚሸጠው ? ደም በዚ መጡ ተጠንቀቁ ፣ ለማስመሰል ለራማቸው ሰዎች መኪና ይሰጣሉ አንተ ስትሆን ግን በዓመትም አይሰጥህም እንዳትሽወዱ !!!
ለማስታወቂያ ተብሎ መዋሻት አይገባም።400000ብርበላይ ተጨሜሪ ወጪ አለዉ።ጠቅላላዉ 2315000ብር በላይ ይሆናል ትክክለኛዉ የመኪናዉ ዋጋ።እዚያ ላይ ጋራንቲ የለዉም ገንዘቡ።ምን አምነን ነዉ ሚንሰጠዉ??
የተባረከ ይሁን አለን
betam arif amarach new yametachulen thank you
ተጠንቀቁ ።
መንሱር ሲያክት ልክ የድርጅቱ ባለቤት ነው የሚመስለው::
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሌባ ነው ያስታውቃል 😂
መንሱር የሚባል ገጣባ ገና ሳይ አልጣመኝም። ደግሞ 'በማይገለጽ መጠን ተስማምተን አምባሳደር ሆንኩ' ምናምን ይላል ምናምንቴ ትንሽ ጭንቅላት.
መን ሱር ወሮ በላ አጭበርባሪ ነው ብሩን ሽቶ ሊገዛበት
ሁለት ወይም ሶስት ወር ምን ማለት ነው? 5 ወይም 6 ሊሆን ይቻላል ማለት ነው. ቁርጥ ያለ ቀን የለዉም?
ያዝ እንግዲህ መኪና በብድር ስትገዛ አምባሳደር ቀርቦ ቁልፍ ይገጭሃል ።
እዚህ ላይ መጠየቅ እምፈልገው መንሱር ጀማል በሌላ ቪዲዮ (አድቨርት) ሲያረግ ያለው 950,000 መጀመሪያ ትከፍሉና ትወስዳላችሁ ቀሪውን በወር 18,000 አርጋችሁ ትከፍላላችሁ እዳያመልጣችሁ ይላል
ዛሬ ደግሞ እዚህ ላይ 950,00 ከፍላችሁ ቀሪውን በወር 15,830 ሁለቱ አይጋጭባችሁም ወይ ነው ሰው ደንዝዟል አያቅም ነው ሀሳባችሁ ይችን ብታብራሯት ሌላው እውነት ከሆነ ቀጥሉበት ነው እምለው አመሰግናለሁ
The actual number is:
950,000 / (5 x 12) = 15,833.33..... The numbers stated in the ad and here in the video are just around numbers, and to show that the repayment is extremely small as compared to Microfinance loan repayments.
looks amazing
50% ከፍሎ ሁለት ወር መጠበቅ አይከብድም?
ወገን አትሸወድ መጀመሪያ ሰተው ማኖ ሊያስነኩህ ነው አስብበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ተፅኖ ፈጣሪ ማለት ሰለለፈለፋክ ነዉ ምንሰርተህ ነዉ የሰራ ማይከበርበት ሀገር
Adrasha chihu yetnew
በቅርቡ ገቢዎች ያወጣውን ግምት በማገናዘብ ,1,950,000 ትክክለኛ ዋጋው ከነታክሱ ነው?
ታክሱ ሁለት መቶ አስራአምስት ታክስ 135ሺ የቦሎ የታርጋ ያስፈልጋል
@amarseid6068 ስለዚህ ጠቅላላ 2,500,000 ቢሉ ምን ይጎዳሉ አሁን ደሞ ዌብሳይታቸው ላይ 2,150,000 ይላል የዋጋ ማስተካከያ ማድረጋቸውንም ቢናገሩ ጥሩ ነው
የሶስቱንም አይነት 50% አሳዉቁኝ
Adrasha yet new
ወዲያው ለምን አይሰጡም? Scam
ሌባ አገር ነው ተጠንቀቁ
What does mean without interest
ተጽእኖ ፈጣሪ ነው ያለው??😭😭
አድራሻችሁ የት ?
This cars real value is US 8000 and in Ethiopia it costs almost US 16000. For a Chines vehicle with no reputation? Ethiopia becomes a dumping ground for cheap products. Ridiculous! The dealership of course makes money and would say anything to sale and generate their profit.
ቢሮአችሁ የት ነው?
እውነት ነው ?
You are so funny 😅 Fintech but your car dealer.
That is really funny 😁 Feyel Bole kezemzem Gulele 😊
እዚ አገር ላይ ህጋዊ ፣ ታዋቂ ሣይሰራ ሌባ ማለታ መንሱር ነው ።
አይ.መንሱር.ሊበላ
❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞👌👌💪💪💪💪💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
1100dolar mekina 1,2million ETB beqi new
Ende real estate birr mesebseb becha new , leba hula
FIN tech. Fin fine technology, OVID realstat. OROMO Victory Real state. ባለጊዜ ሌላውን ደሃ አድርጎ የመበልፀግ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውጤት
አድራሻ please
this is fake it is a scam
Mensur አድራሻ
ቁጥር laku
Silkachu en adirasha yet nowu
❤❤❤👌👌💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
FAKE. ነው አትመኑ.
ጅል
አንፈልግም አጭበርባሪዮች
😂