Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድሜ በጋሻው ስብከቶችህ በጣም ህይወት ቀያሪ ነበሩ በተለይ መሀሉ አይነገርም ሁሌም አስታውሰዋለሁ ። እባክህ ወደ ልብህ ተመለስ የቀደመ ህይወትህ ኦርቶዶክስ ትሻልሀለች እንድትመለስ እግዚአብሔር ያግዝህ።
እዚያው በፀበሉ የስንቱን ሕይወት አአበላሽቶ ሊመለስ ደሞ ምን አስቦ ይሆን የቀረወ ነገር ካለ ይኖራል የሱ ነገረ ቤተክርስቲያናችነንን አዋርዷል አነተ ማነህ ለሱ የምትጠይቅ አራስሀን መረምር ይልቅ ንሰሃ እንዲገባ ምከረው
የማይጠገብ ትምርት ነው
እባካችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች ወንድማችንን በጋሻውን ወደ ቀድሞው ቦታው እንዲመለስ እናድርግ ወንድሜ በጋሻው እባክህን ወደ ቀድሞው አውደምህረት ተመለስ ዘመኖች አልቀዋል ወንድሜ በጣም እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንወድሀለን
ወደ ብርሃን ወጥቶ ወደ ጨለማ እንድመለስ ለምን ትመኙተለችሁ?? ይልቁንስ እናንተም እሱን ተከትለችሁ ቶሎ አምልጡ ይህ ነው ምያዋጠው ዘመኑ አልቆዋል።
Betam melkam ena des yemiyasegn hasab new
ስንቱ ይህን ስብከት ሰምቶ በሽታውን የረሳ...እንባውን ያበሰ...ደስታው የተመለሰለት..እረፍትን ያገኘ አለ!...ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደ ቀድሞ ክብሩ መልሶልን ለዳግም የእግዚአብሔር ባሪያ አገልጋይ ልሳን ለመሆን ያብቃልን!
@@temesgenmathewos5635 የት እንሄዳለን፤ ወዴትስ እናመልጣለን ፤ከማንስ ነው የምንሸሸው ። እግዚአብሔር እኮ የፈቃድ አምላክ ነው በግድ አልያዘንም ። ብናመልጥስ ወዴት ነው ምናመልጠው ሰማይ ዙፋኑ ምድርም የእግሩ መረገጫ እንደሆነች አታውቅም? እሱን ሸሽተን ወደጨለማው ገዢ ብንሄድም እግዚአብሔር በዛም በቁጣው አለ ። ስለዚህ አንተም ላታመልጠው እባክህ እግዚአብሔርን በቁጣው አትየው ። ከእግዚአብሔርና ከመረጣቸው አትሽሽ እግዚአብሔር ይመልስህ።
መምህር በጋሻዉ ወዴትም አልሄደም እንዲሄድ የፈለጉ ቢኖሩም እሡ ግን አሁንም አለ ተመሥገን
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጋሻው እባክህ አሁን የእኛ ዬስፍ ነህ እባክህ ወደ አአገልግሎቱን ተመለስ እንወድሃ ::
እባክህ ተመለስልን አባታችን በጣም እንወድሀለን ያንተ ጉባኤ ስካፈል አድጌ ሁሌም አስታውስሀለው 😭😭😭😭😭😭😭 ውይ እመቤቴ እባክሽን በጆችሽ ዳብሰሽ መልሽልን ናፍቆናል መቸም ይሄ ሰይጣን ተጫውቶብናል
Be uwnat yaslakisal ignan kotkuto asadigo inasu xafu
በጣም ነዉ እንጂ የተጫወተብን 😥😭😭
❤❤🎉
መጋቢ አዲስ በጋሻው ደሳለኝ ሁሌም ትምህርቶችን እየሰማሁ ነው ያደኩት ። ዛሬም ትምህርቶችን ሳደምጣቸው በጣም እፅናናለሁ ።ፐ
I don't forget my brother forever so the first time in think my GOD LIFE & LIVE BY heart memory! Thanks GOD & BROTHER. AMAIN!
❤❤❤❤❤glory to the god😭😭😭
እውነትን የሚፈልጉ ያገኟታልና በጌታ ወንድማችን ወንድሞ በጋሻው እንኳን እግዚአብሔር ወደ መዳን መንገድ አመጣህ። እንወዳለን!!
ተባረክልኝ
እባክህ ከይቅርታ ጋር መሐል አይነገርም _2..4..5..6 ካለው ይለቀቅልን
እሽ
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰ ምልን አግ ዚአብሕ ርደማረህ😭😭
ደስ ሲል ቁ 6 ካለ
I like this sbket
ተመለስ እባክህ
በእንባ የማዳምጥህ ነገርስ ስንቶን መልስህው ህመሙን አድነህ ወድጨለማ ሂድክ እግዚአብሔር ይመልስህ
እሱ ገብቶት ወደ ዘላለም ህይወት ገብቷል
እውነት ገብቶት ወደእውነት ሔዷል ነዎት ይስራበት ስራ ላይ ነወ ።
ሙሉ ስብከቱ የላክልኝ 100 ብር ካርድ እላካለው በፈጣሪ ስም ላኩለሰኝ
የተሻለውን መርጧል
Amen
Zemenh ybark bante sebket buzuwotun ewnutu gebtatewal kedro gemro yha sebkat k 9 aeme bfit new ysmahut zendo lemn ykota yml sebkathm gat ybarkh zemnh ybark aedrasatu yet new wendma bezalnnnnnnnnnnnn
መምህሬ በጋሸው በፈጠረህ ወደ ተወህዶ ተመለስ ሁሉ ታቃለ እና የተቸገረህ ነገር ውስጥህ ሊኖር ይችላል ግን ግዛዊ ነው ካንተ ኣውቄ ሳይሆን ራስህ ያስተማርከኝ ነው የምነግርህ ያለሁት ተወሃዶ እያለህ ስብከት ያስታመርከው ኣሁንንም ለኔ ብርታት ነው እባክተመለስልን
እመቤቴ ማርያም ወደ ቤቱ ትመልሰዉ 😭
ስላንተ ሳስብ በጣም እጨነቃለሁ እባክህ ነና ❤❤❤
ይሄ ሲዲ አለኝ
ሰላም አህቴ አበክሽ ላክልኝ የፈለገሰሸው እልከልሻለው
ሶሊና ሙሉ ካለሸ ላክልኝ
Ebakik yemehalu aynegerim part 2....🙏🙏🙏🙏 weyim muluwun ande chanew....🙏🙏🙏🙏
Bgasaw dsaleh 1 sbketi
Begashaw ebakh temeles lbh ewnetun yawkal
Memhr ebakh tmls
ተባሬክ በጋሻው
Teru,temert,new
Diakon begashew you tub lay new
Tegane
Bagashaw,ibaki,wada,beti,tamalas,Yant,bet,ortodoks,nach
Teru,temrt
መሃሉ ላይ ኣይነገርም ሙሉእ ስብከት ላክልኝ
🙏🙏🙏🙏🤲🤲
part 2 ?
Aman aman aman
Amen 🙏🏾
አሜንንንን
አር ወንድሜ በማርያም መሃሉ አይንገርም የሚለው ምን ላይ ንው ማለት ረሱ አልንግረንም ንገረኝ
እንኳን ወደ እውነት መጣህ
Part 2
Ok I will post after a while.
@@AtronsTube meche now yemilekokow?
soon After 3 or 4 days
@@AtronsTube ereeee likekoww windime?
@@iamproudofmyself4371 Please wait pal, connection problem.
በጋሻው ሲደመር ደምሳሽ 😂😂😂😂😂😂
amen

አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰ ምልን
አግ ዚአብሕ ርደማረህ😭😭