Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከላይ በመግቢያ ላይ ያደረኩት ፎቶ አስተውላችሁ ካያችሁት ሁለት አይነት ነው አንደኛው በነጩ የቲማቲም ድልህ እና ቲማቲም ሳይገባበት የሚሰራ ነው በሌላ ግዜ በነጩ ልክ አንደኛው ምስል ላይ እንዳለው ሰርቼ አሳያችሁዋለሁ ይህ ግዜ ለመቆጠብ እና ነጭ መኮረኒ በሻሜል ለማይወዱ ሰዎች አሪፍ ነው
በጣም ቀላል አሰራር ነው እናምሰግናለን ውደ በርቺ ብዙወቹ በጣም የሚጨምሩትነገር አለ ግንአች በቀላሉ ነው ያሳየሽን አብሸሪ ጠክሪ
አመሰግናለዉ በጣም አሪፍነዉ በርቺ
በጣም አሪፍ ነው ውዴ
ፅዳትና ምግብ መስራት በጣም ነው የምወድው ኡፍፍፍፍፍ የምጠላው ልጅ መያዝ
ማሽአላህ
እናመሰግናለን። ማሬ አጅሽ ይባረክ
ማሻአላህ ውዴ እጅሽ ይባረክ አፊያ 🙏😘
አሪፍ ስራ ነው Good job
ማሽአላህ ዳስ ይላል ☝️👏👏👏👏👏👏👏
yena konjo ejeshe yebareke
❤❤❤❤
በጣምጉበዝበረቺ
እናመሰግናለን❤
ዋው
Ejesh yebark konjo
ደስ የሚል አረዳድ
ዋው ነው በርቺ ስም ቀየርሽ
እምወደው ምግብ 😋
🎉
👍👍😍😍😍😍
ማሬ
ሰም ነው ያረግሽው ወይስ ዙብዳ
ዝብዳ
ytaftal yasetawekal
ወተቱ ኒዶ አይሆንም
እፍፍፍ በሻመል መብላት ውዳለው መስራት ግን አድካሚነቱ ያስጠላኛል
ይህን አሰራር ሞክሪው ቀላል ነው
😂😂😂😂ሆዳም