Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶር ኤርሴዶና አቶ ያሬድ ሀይለመስቀል የምታደርጉት ትንታኔ በጣም ድንቅ ነው።ለእናተ ጥረትና ልፋት ሲልንኳን ፈጣሪ ሀገራችንን ከዚህ ቅርቃር ያውጣት!!!
ዶር ኤረሲ፣እንደ አንተ አይነት በትክክል የሚያስብና በጥልቅ ነገሮችን በእውነት አውቀት መሰረትና በፍትህ መርህ የሚተነትን በሳልና አስተዋይ ለሀገር ትልቅ በረከት ሰው ነህ!!እይታህንና ትንታኔህን እጅግ አከብራሁ፣ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ከነሙሉ ቤተሰብህ ተመኘሁ፣
Dr. Arse my Choice to see and hear.
ጥሩ ውይይት ነው ምንም እንኳ ለብልግ'ፅና የተሰነዘረው ኩርኩም ለዘብተኛ ቢሆንም። በርቱ።
The idea of Ezema will be in our heart for the next 5 years and we know well the policy of Ezema is the best for our country time will tell.
Educational discussion...........Thank you.
ዶክተር እውነት ነው ። በጣም የሚገርም ነውባለቤቴ ኢትዮጵያ ለእረፍት ካሊህድን ብላ ወጥራ ስትይዘኝ ያልኻት አንተ እንዳልከውእስቲ ምርጫው ይለፍ ብያት ነበር። አንተጦቢያ ምሽት ላይ ስትናገር ስ ሰማ በጣም ያሳቀኝ። እውነትም ምርጫው ይለፍ።
እውነቱን ለመናገር አገሪቱኣ በብዙ ውጥረት ባለችበት አዲስ መንግሥት ማሠብ የማይቻል ነው። ስጀምር ስልጣን ለመብላት እንጅ ለማገልገል እንደሆነ የሚያውቅ የትኛው ነው?
በእውነት ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው ነገር ግን ሁልግዜ የ አማራ ብሄራዊ ንቅናቄን እነደምዘሉት አላቅም። ምንም ይሁን ምን አገራችን ላይ ካሉ ተጽእኖ ፈጣሪ ፓርቲዎች ውስጥ አንዱ ነው። በተደጋጋሚም በህገ መንግስቱ ላይ ተደጋጋሚ ጥያቄም አቅርቧል ብልግናም ለምን መመረጥ እንደሌለበት በደንብ ሞግቷለ። ስለዚህ እንደ ገለልተኛ መረጃ ምንጭ የሁሉንም ሃሳብ ለማንሸራሸር ሞከሩ።
በጣም የሚከነክነኝ ጥያቄ ነው
ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ :no see you long time.
እውነቱን ለመናገር፣ አሁን አገሪቱ ያለችበት ሁኔታ ሲታይ እንኳንስ ሕዝብ መንግሥት ይቀየርልኝ ሊል ቀርቶ፣ እኔ አገር ተረክቤ ለመምራት ኃላፊነት እወስዳለሁ ብሎ በልበ ሙሉነት የቀረበ ፓርቲ ነበረን? ፈራ ተባ ያሉ ከነበሩ ትክክለኛ (genuine) ናቸው ማለት እችላለሁ!! የምርጫው ውጤት የኢት/ያን ህዝብ አስተዋይነት እና wisdom ያሳየ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብ በ6ኛው ዙር ምርጫ ያለ ምንም ተፅዕኖ በድምፅ ካርዱ የፈለገውን ይጠቅመኛል፣ይበጀኛል የሚለውን መርጦአል።ይህንን ምርጫ ከሌሎች ምርጫዎች ጋር በማገናዘብ 6ኛውን ምርጫ ጨርሶ ማጣጣልም ህዝብንም እንደ አላዋቂ አድርጎ አስተያየት መስጠቱ ተገቢ አይደለም።
ዝምብሎ ምርጫ አለ(5ተኛው)፣ምርጫ ብሎ ዝምም አለ(97)!!ስለ ስድስተኛው ለማውራት ጊዜ የለኝም!!
የድርጅቱ መርህ ወይስ ድርጅቱን መሸነፍ የፈለከው።፣የ50 አመት ኋላ ቀር አስተሳሰብ አይመስልህም።
ኢዜም እንዳይመረጥ ያደረገው ብርሃኑ ነጋ ነው ብዬ አምናለሁ። 97 የሆነውን ያዬ ያ ሁሉ መሰዋዕት ተከፍሎ ላሽ አለን። እሱ ወደ ውጭ ሄዶ ጠፋ። እሱን የደገፈ የመረጠን ሁሉ መንገድ ላይ ትቶ ሄደ። በኔ አረዳድ ብርሃኑ ነጋ እና ልደቱ የሚጫወቱት ፓለቲካ ልብ የሌለው ቁማር ብቻ ነው። ህዝቡ ቁማርኛ አይደለም።።
You are right, but you put it in wrong narrative
Kkkkkkk ewent new Dr mirchaw yelef ena wed Ethiopian ehadalhuw yebalal Selam mehonu ergitena lemhoni new
Amaran mete eyale ethiopia memirat yasibal ende yehe dedeb berhanu yemibal chelemtegna
የትግራይ ክልል ሕዝብ በጣም ችግር ላይ ስለሆነ ለሕዝቡ ስባል ።መጀመሪያ ስለማነ እምቢ ብሎ ወደ መከራ ትፕልፍ ከታተው አሁንም የኢትዮጵያ መንግስት ምህረት ቢያረጋግጡም
የበደሉትኮ መንግሥትን አይደለም፤ በሲኖትራክ የተደፈጠጡትና በተኙበት የታረዱ የሰሜን ዕዝ ሠራዊትና ቤተሰቦቻቸው፣ ህዝቡ ... ቢጠየቅ ምን ይላል?
እውነቱን ለመናገር፣ በዚህን ጊዜ ህዝቡ መንግሥት ይቀየር ሊል ቀርቶ፣ አገሪቱ አሁን ያለችበትን ሁኔታ እንዳለ ተረክቤ መምራት እችላለሁ ብሎ በልበ ሙሉነት የተዘጋጀ ፓርቲ ነበረ ወይ? ያ ፓርቲስ ጤናማ ይሆን?
@@gakitdebubu7655 ልክ ነህ ውንድሜ ።የሞተው ባልሽ ።የገደለው ።ውንድምሽ ሆኖ ነው እኳ
mesasat sayhone partyoch hezbun confused selaregut nawe
እንዳንተ አባባል ምርጫ ጥቅም የለውም ። ስልጣን ላይ ያለው ካላሸነፈ ችግር አለ ካልክ ።የተቃዋሚው መወዳደር ጥቅሙ እምኑ ላይ ነው ።አሟሟቂ ለመሆን ነው ማለት ነዎ ።እንዲህ ያለ አሳፋሪ አስተያየት ተገቢ አይደለም ዶ/ር አርሲዶ ።
ተሳስተሀል፤በደምብ ለመስማት መቻል በራሱ ብልህነት ነው፤ያላለውን ብለሀል ብለህ ለመተቸት መሞከርህ አለመብሰልህን ነው የሚያሳየው፤አንብብ፣አዳምጥ፤ከዛ እውቀት ካለህ ለሂሱ ትደርስበታለህ።
Tikiil yethiopia hizb politically very very poor.
ዶር ኤርሴዶና አቶ ያሬድ ሀይለመስቀል የምታደርጉት ትንታኔ በጣም ድንቅ ነው።
ለእናተ ጥረትና ልፋት ሲልንኳን ፈጣሪ ሀገራችንን ከዚህ ቅርቃር ያውጣት!!!
ዶር ኤረሲ፣
እንደ አንተ አይነት በትክክል የሚያስብና በጥልቅ ነገሮችን በእውነት አውቀት መሰረትና በፍትህ መርህ የሚተነትን በሳልና አስተዋይ ለሀገር ትልቅ በረከት ሰው ነህ!!
እይታህንና ትንታኔህን እጅግ አከብራሁ፣
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ከነሙሉ ቤተሰብህ ተመኘሁ፣
Dr. Arse my Choice to see and hear.
ጥሩ ውይይት ነው ምንም እንኳ ለብልግ'ፅና የተሰነዘረው ኩርኩም ለዘብተኛ ቢሆንም። በርቱ።
The idea of Ezema will be in our heart for the next 5 years and we know well the policy of Ezema is the best for our country time will tell.
Educational discussion...........Thank you.
ዶክተር እውነት ነው ። በጣም የሚገርም ነው
ባለቤቴ ኢትዮጵያ ለእረፍት ካሊህድን ብላ ወጥራ ስትይዘኝ ያልኻት አንተ እንዳልከው
እስቲ ምርጫው ይለፍ ብያት ነበር። አንተ
ጦቢያ ምሽት ላይ ስትናገር ስ ሰማ በጣም
ያሳቀኝ። እውነትም ምርጫው ይለፍ።
እውነቱን ለመናገር አገሪቱኣ በብዙ ውጥረት ባለችበት አዲስ መንግሥት ማሠብ የማይቻል ነው። ስጀምር ስልጣን ለመብላት እንጅ ለማገልገል እንደሆነ የሚያውቅ የትኛው ነው?
በእውነት ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው ነገር ግን ሁልግዜ የ አማራ ብሄራዊ ንቅናቄን እነደምዘሉት አላቅም። ምንም ይሁን ምን አገራችን ላይ ካሉ ተጽእኖ ፈጣሪ ፓርቲዎች ውስጥ አንዱ ነው። በተደጋጋሚም በህገ መንግስቱ ላይ ተደጋጋሚ ጥያቄም አቅርቧል ብልግናም ለምን መመረጥ እንደሌለበት በደንብ ሞግቷለ። ስለዚህ እንደ ገለልተኛ መረጃ ምንጭ የሁሉንም ሃሳብ ለማንሸራሸር ሞከሩ።
በጣም የሚከነክነኝ ጥያቄ ነው
ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ :no see you long time.
እውነቱን ለመናገር፣ አሁን አገሪቱ ያለችበት ሁኔታ ሲታይ እንኳንስ ሕዝብ መንግሥት ይቀየርልኝ ሊል ቀርቶ፣ እኔ አገር ተረክቤ ለመምራት ኃላፊነት እወስዳለሁ ብሎ በልበ ሙሉነት የቀረበ ፓርቲ ነበረን? ፈራ ተባ ያሉ ከነበሩ ትክክለኛ (genuine) ናቸው ማለት እችላለሁ!! የምርጫው ውጤት የኢት/ያን ህዝብ አስተዋይነት እና wisdom ያሳየ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብ በ6ኛው ዙር ምርጫ ያለ ምንም ተፅዕኖ በድምፅ ካርዱ የፈለገውን ይጠቅመኛል፣ይበጀኛል የሚለውን መርጦአል።ይህንን ምርጫ ከሌሎች ምርጫዎች ጋር በማገናዘብ 6ኛውን ምርጫ ጨርሶ ማጣጣልም ህዝብንም እንደ አላዋቂ አድርጎ አስተያየት መስጠቱ ተገቢ አይደለም።
ዝምብሎ ምርጫ አለ(5ተኛው)፣ምርጫ ብሎ ዝምም አለ(97)!!ስለ ስድስተኛው ለማውራት ጊዜ የለኝም!!
የድርጅቱ መርህ ወይስ ድርጅቱን መሸነፍ የፈለከው።፣የ50 አመት ኋላ ቀር አስተሳሰብ አይመስልህም።
ኢዜም እንዳይመረጥ ያደረገው ብርሃኑ ነጋ ነው ብዬ አምናለሁ። 97 የሆነውን ያዬ ያ ሁሉ መሰዋዕት ተከፍሎ ላሽ አለን። እሱ ወደ ውጭ ሄዶ ጠፋ። እሱን የደገፈ የመረጠን ሁሉ መንገድ ላይ ትቶ ሄደ። በኔ አረዳድ ብርሃኑ ነጋ እና ልደቱ የሚጫወቱት ፓለቲካ ልብ የሌለው ቁማር ብቻ ነው። ህዝቡ ቁማርኛ አይደለም።።
You are right, but you put it in wrong narrative
Kkkkkkk ewent new Dr mirchaw yelef ena wed Ethiopian ehadalhuw yebalal
Selam mehonu ergitena lemhoni new