EOTC TV | አንፈራፆ | ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 62

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 2 місяці тому +9

    አላውቅህም ነበር:: አሁን ከዚህ አለም ድካም ማረፍህን ስሰማ ዝማሬህን ሰማሁ - እናም ሀዘን ውስጤን ወረረው:: እግዚአብሔር ውለታን አይረሳም - ነፍስህ ከአገለገልከው አምላክህ ጋር በገነት ነች::

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 місяці тому +12

    ነፍስህን እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱሳኑ ጋር በሰላም ይደምርልን

    • @user-wq7mx1pz6t
      @user-wq7mx1pz6t 2 місяці тому

      ነፍስህን ይማረው ወንድሜ😢😢

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 місяці тому +3

    በጣም የሚያሰዝን የሚሽራው ሞት አስለቀሰኝ አገልጋዮች ፈተናቸው አበዛዙ ሞቱን ስሰማ መዝሙሮቹን መፈለግ ጀመርኩ አላውቀውም ነበረ ከመላእክቱ ጎን ያኑርህ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 місяці тому +7

    ንፋስህን እግዚአብሔር አምላክ ቅድሳኑ ጉን ያሰቀምጠው

  • @tewodrosawoke4344
    @tewodrosawoke4344 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ እግዚአብሔር አይሳሳትም እና ነብሰህ በሰላም ትረፈ

  • @kasahunteklu421
    @kasahunteklu421 2 місяці тому +5

    ነፍስህን እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱሳኑ ይደምርልን😢😢

  • @HiwotBehabtu
    @HiwotBehabtu 2 місяці тому +4

    ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ መላእክት በዝማሬ ይቀበሉህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 2 місяці тому +3

    ያገለገልከው አምላከ ቅዱሳን ነፍስህን ይቀበላት😢😢😢

  • @adanealemu217
    @adanealemu217 2 місяці тому +3

    ነብስህን በአፀደ ገነት ይኑርልን

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 2 місяці тому +1

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ነፍስ በሰላም ትርፍ የኔ ጌታ❤❤❤😊😊😢

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284 2 місяці тому +1

    እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ የኔ ወኔድም ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn 2 місяці тому +1

    ወንድሜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ይረፍልኝ

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @techawatch
    @techawatch 2 місяці тому +1

    ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል በውነት ስንት ማገልገል ሲችል ፈጠነ ሁሉም የአምላክ ፈቃድ ነው።

  • @user-xt1vg1mh1n
    @user-xt1vg1mh1n 2 місяці тому +1

    ወንድማችን ዘማሪ ይገረም ነፍስህን ይማርልን

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 місяці тому +1

    ከቅዱሳን አጣገብ ያሰርፍልን😭😭😭

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 2 місяці тому +1

    ነፍሱን በደጋጎቹ እቅፍያኑርህ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መደሜ ነፈስን በፀደግንት አሳራፊት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይይይይይይይይይይይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NetsanetHailu-zq9el
    @NetsanetHailu-zq9el 2 місяці тому +1

    ነብስህን በገነት ያኑርልን።

  • @ameleworktilahun8293
    @ameleworktilahun8293 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያሳፋት!!!

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 22 дні тому

    ነፉስህ በሰላም ትርፋ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Рік тому +1

    የተዋህዶ ልጆች የት አላችሁ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-bk2ng9ez4q
    @user-bk2ng9ez4q 2 місяці тому

    ነፍስህን ከደጋጎቹ ወገን ያሳርፈው ወንድማችን ነፍስ ይማር
    ሀዘንተኞችን እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን🙏🙏😭😭😭😭

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር ወንድማችን😢😢

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 2 місяці тому

    አምላከ ቅዱሳን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-ly9se3nm8g
    @user-ly9se3nm8g 6 місяців тому

    ግሩም አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይገረም ረጅም እዴሜን እመኝልሀለዉ

  • @almazwoldekiros7980
    @almazwoldekiros7980 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር😊😊😊

  • @user-dt1dc5zj9k
    @user-dt1dc5zj9k 2 місяці тому

    nebeshn.melayekte.bezemariy.ykebluwat.yante.😢😢😢

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia4055 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ርዕሱን ፊደሉን አስተካክሉት

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn 2 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😢😢😢

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 2 місяці тому

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ! ! !

  • @mitaendaabeio2755
    @mitaendaabeio2755 6 місяців тому

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።

  • @user-od3yq6mr7g
    @user-od3yq6mr7g 2 місяці тому

    Nebase beselam terafa wondemachen😢😢😢😢

  • @user-cm4ny6xo1q
    @user-cm4ny6xo1q 2 місяці тому

    ነብስ በሰላም ትረፈ ወንድሜ

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 2 місяці тому

    እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭ነብስ ይማር

  • @MelakuTilahun-kq6mw
    @MelakuTilahun-kq6mw 2 місяці тому

    Nbse yemar 😞

  • @HeluElu-bx6ky
    @HeluElu-bx6ky 2 місяці тому

    Nefs beselam tref abate

  • @user-em7cp7xw1g
    @user-em7cp7xw1g 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢

  • @fj5u68
    @fj5u68 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m 2 місяці тому

    Nebse beselam terafe

  • @abelfekadu6822
    @abelfekadu6822 Рік тому

    አንፈርዐፀ
    የአንፈርዐፀ ትርጉም - በደስታ ዘለለ
    ስለዚህ አንፈርዐፁ ነው መሆን ያለበት

  • @Abrhamabate-fm2kr
    @Abrhamabate-fm2kr 2 місяці тому

    አክባሪዬ

  • @tigstniguse1254
    @tigstniguse1254 2 місяці тому

    ነብስ ይማር

  • @user-kc9ym9ml6x
    @user-kc9ym9ml6x 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 nebeshn,,benaberhm,kege,yanurllen

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 2 місяці тому

    💔😥😥😥😭

  • @AnnoyedBakedBuns-fz3sm
    @AnnoyedBakedBuns-fz3sm 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @naddy6205
    @naddy6205 2 місяці тому

    😭😭😭

  • @tsedalemesfen2532
    @tsedalemesfen2532 2 місяці тому

    😭😭😭😭

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alexbulcha8159
    @alexbulcha8159 2 місяці тому

    ነፍስ ነይማር😂😂😂

  • @belyneshmelse3915
    @belyneshmelse3915 2 місяці тому

    ነፈሲ ይማራ ከቂዲሰን ያድራግልክ😂😂😂😂😂

  • @mulualemteshome9267
    @mulualemteshome9267 2 місяці тому

    አላውቅህም ነበር:: አሁን ከዚህ አለም ድካም ማረፍህን ስሰማ ዝማሬህን ሰማሁ - እናም ሀዘን ውስጤን ወረረው:: እግዚአብሔር ውለታን አይረሳም - ነፍስህ ከአገለገልከው አምላክህ ጋር በገነት ነች::

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭