ሂክማ ሆይ የት ነው ያለሽው? || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 8 місяців тому +3

    የሸሀችን ትምርት ለዘብተኛ ሁሉንም ያካተተ ትምርት ነዉ እድሜወትን ጢናወትን ያርዝምልን የሞቱትንም ጀነተል ፊርደዉሰ ይወፋቃቸዉ

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 8 місяців тому +19

    ሚምበሮች ምንዳቹህን አላህ ይክፈላቹህ እላለሁ አላህ የሚከፍለው ይበልጣልና ኤች አይ ቪ እንደገና መጥቷል የሚያዙ ሰወችም ቁጥራቸው እየጨመረ ነው እየተባለ ነውና ይሄ በሽታ ደግሞ አብዘሀኛውን ግዜ በዝሙት ነው የሚመጣው በዚህ ዙሪያ ላይ ህብረተሰቡን የሚያስታውስና የሚያነቃ ኘሮግራም በሰሩ እላለሁ አመሰግናለሁ።

  • @awelendris7449
    @awelendris7449 8 місяців тому +4

    ሸኽ ሚስባህን አላህ ይርሀማቸው አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ሚንበሮች እንወዳችሀለን ሸህን እድሜያውን አላህ ያቆይልን ከሚናገሩትም ተጠቃሚ ያርገን

  • @BEHIREDINBUSSER-hh4tz
    @BEHIREDINBUSSER-hh4tz 8 місяців тому +8

    እናሊላ ወይናእላራጂውን አላህ ኮኮቦችን በዱኒያ ቢያሳጣንም ህያው ስራቸውን ማስቀጠልና ለነሱም ጀነተል ፍርደውሳ !! እዲሰጣቸው አላው አሚን

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 8 місяців тому +5

    ቀረ ብየ ስገባ ስወጣ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ አላህ ይቀበለን ይቀበላችሁ የሞቱትን ምሮ ያለነውን በኸይር ስራ አላህ ያቆየን አሚን

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w Місяць тому

    አላህ ያቆይዎት ያሼኽ አላህ ሃቁን ያሳየን የምንከተለውም ያድርገን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 8 місяців тому

    ኡስታዝና ተደምጦ ከመያልቀዉ የእልም ገበታ ሰላቋደሱን ጀዛኩሙላሁ ከይር

  • @emann7734
    @emann7734 8 місяців тому +2

    ያጀምአ ቁርዐንን እናንብብ እንማር እኔ ተራዊህ የምሰግደው ከተለያዩ ዜጎች ጋ ነው ብዙዎቹ ለቁርአን ቅርብ ስለሆኑ በኹሹእ ይሰግዳሉ ምን ሱራ ላይ እንዳለን ስንት ሰፍሀ /ገፅ ሰላት ላይ ዘና ብለው ይረትሉል ቁርዐን /ልጆቻችን ትዳጊዎች እስቲ ቁርዐንን ይሁኑ አሁን ላይ ሌላ መውዱእ አያስፈልገንም ከቁርዐን ውጪ/
    الله يرضى عليكم

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w Місяць тому

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይርሃማቸው

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 8 місяців тому +1

    የልጄ ስም ነው ሂክማ ልቤ በጉጉት ነው የሚሰማው ያሼይኽ ማሜና ሁሡ አዘጋጆቹም በሙሉ ጀዛኩሙላሁኸይረን
    የሞቱትን አላህ ይዘንላቼው አሚን

  • @emann7734
    @emann7734 8 місяців тому +4

    ሸይኻች የሚንበር እህት ወንድሞች
    ረመዳናችንን አድምቃችሁልናል
    بارك الله فيكم جزاكم الله فيكم

  • @aliyuseid55
    @aliyuseid55 8 місяців тому

    ጥሩ ምክር ለግሰዋል ሸይኸና!!! አሏመርሃም ሸይኽ ሚስባህ አስከነሁሏሁ ፈሲሃ ጀናቲህ!!!

  • @EbrahimEshetu-h1b
    @EbrahimEshetu-h1b 8 місяців тому

    ❤❤❤ አላህ ደዛችሁን ይከላችሁ በጣም ነው የምከታተለው❤❤❤

  • @EbrahimEshetu-h1b
    @EbrahimEshetu-h1b 8 місяців тому

    ጀዛካላህ የረመዳንን ሳብ አላህ ይወቃችሁ የዛሬ አልተለቀቀም እየጠበቅን ነው

  • @New-c4q2c
    @New-c4q2c 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሁን ላይ ያለውን የግሩፕ ክፍፍል ያማከለ ነው አላህ ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብብብ የሞቱቱንም ሸኻችንን አላህ ይዘንላቸው ያረብብብ አባቲም አላህ ይዝንላችው ያረብብብብብ ጀነተል ፊርደስንም ወፍቃችው ያከሪም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 8 місяців тому

    የታመሙት ኡስታዛችን አላህ ንፁህ አፍያቸውን ይወፍቃቸው

  • @zurettube638
    @zurettube638 8 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደሥ የሚል ፕሮግራም ሸሀችን አላህ ይጠብቃቸው እረጅም እድሜ እንድሁም ለአዘጋጆች በሙሉ የሞቱትንም አላህ ይረሀማቸው የታመሙትንም አላህ አፊያ ያርጋቸው ያረብ

  • @keunfaykune874
    @keunfaykune874 8 місяців тому +3

    ሸህ ሰይድ ምስጦፋ አልተሻላቸውም ወይ ?ያአላህ ሸሆቻችንን እረጅም እድሜ ስጥልን ከጤና ጋር ያረብ

  • @TemimaSeid-z5l
    @TemimaSeid-z5l 8 місяців тому

    ያለፉትን መሻይኮቻችንን አላህ ይራህማቸዉ ማረፊያቸዉን ጀነተል ፊርደዉስ ያድርግላቸዉ ያረብ ያሸኽ ስለ ሸህ ኢብራሂም ሸሁ ሸኽ ቡቄ ስታነሱ ሰማሁ የሳቸዉን ማለፍ ከቤተሰብ ነዉ የሰማሁት በጣም ነዉ የማዉቃቸዉ አንድ አካባቢ ነን አባቴ ጋር በጣም ወዳጅ ናቸዉ ሀያታቸዉን ሙሉ በማስቀራት በኢም ነዉ ያሳለፉት አሁን ድረስ ብዙ የሚቀሩ ደረሶች አሉ ሚንበሮች ስለ ሸኽ ኢብራሂም ሸሁ የሆነ ፕሮግራም ብትሰሩ ብየ እጠይቃለሁ

  • @AishMohammed-x4w
    @AishMohammed-x4w 8 місяців тому +1

    አለህ የናተን ነእማ ይወፍቀን ኡስዝታዛችን

  • @حياةامعبدالمجيد
    @حياةامعبدالمجيد 8 місяців тому

    جزاكم الله خير جميعا

  • @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ
    @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ 8 місяців тому +3

    አህለን ሼይኻችን አላህ ሐያቶትን ያርዝመው ኻቲማችሁን ያሳምርልን
    ማሜ ለጎጆዬ አቆመዴ ?ጠፋችሁ ወይ ከረመዳኑጋ ኡስታዝ አልተመቼውም?

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 8 місяців тому +1

    ወላሂ በጉጉት ስጠብ ነበር የቀራቹህ መስሎኝ ተናድጀ ነበር❤❤❤❤እህበኩም ፌላህ

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v 8 місяців тому

    ኢናላሂ ወይናኢለይሂ ራጂውን አላህ ይዘንላቸው እናተነም አላህ ይሶብራችሁ የታመሙትም አላህ ይፈርጃቸው ያረብ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ጀዛኩም አላህ ኸይርን ሸሀችንንም አላህ ይጠብቅልን ማሚም ሁሱም አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤ሱላለሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤

  • @MuniraMine
    @MuniraMine 8 місяців тому +2

    ወላሂ ሼክ ስወዳቸው የአላህህ😢😢😢 ሼክ አላህ እድሜያችሁ ያርዝምልን የብረት መሰሶ ሁኑልን የሚንበር ድምቀት ናችሁ ወላሂ😢😢😢

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 8 місяців тому

    እድሜ እና ጤና ይስጣቹ

  • @SemiraFuad-d4b
    @SemiraFuad-d4b 8 місяців тому

    Allah yakoyot shek..... Wellahi astesaseben nw yekeyerut bizu temelkachim simet endi endemihon egemtalew.....
    Yemotutinim allah yirhamachewu yalutinim allah yakoyilin🤲🤲🤲

  • @fetyahamid2988
    @fetyahamid2988 8 місяців тому

    Aww ababa allha edmana tana yestute . Allha yetebkut .

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 8 місяців тому

    Allah yiramachewu shekichinini irisonim allah idimewotini yarizimilini 🎉🎉

  • @مدينهإبراهيم-ح1د
    @مدينهإبراهيم-ح1د 8 місяців тому +1

    አስላምዋልይኩም እንዴት ናቹህ ሚንብሮቺ በምጀምሪያ ይቅርታ የመፃፍ ቺሎታ የልኚም ግን በትንሹ ልናግር እስኪ
    እኔ ሚንበረ ቲቪን ማዳምጥ ከጅምሩኩ ትንሽ ጊዜ ነው
    ግን ወላሂ ለኔ የተውባ ስበብ ሆኖኛል ብዙ ለምጥ አገንቻለሁ
    አሁንም ይሄን እምላቹህ ዱዓ እንድታረጉልኝ ነው
    በል ቡዙ ወንጅለኛ ነኝ አላህ እንዲምረኝ ዱዓ አድረጉልኝ ሚንበሮች አድራ

  • @ousman8519
    @ousman8519 8 місяців тому

    They never show up when we were the oppressed ones. I believe they should come back after the compansation, not so cheap. Alaas! May AllahSW compansate us all. Alaas.

  • @emann7734
    @emann7734 8 місяців тому

    رحمه الله ሸይኻችን ቀብራችሁን ኑር ይሁን😢

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 8 місяців тому

    አብሽሩ." አላህ ይሰብሮት "ሼካችን 😢😢😢

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 8 місяців тому

    اللهم امين يارب العالمين اللهم امين يارب العالمين اللهم امين يارب العالمين اللهم امين يارب العالمين اللهم امين يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 8 місяців тому

    አላህ ይዘንላቸው ከነብዩሙሐመድ ጉርብትና ይወፍቃቸው

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 8 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 8 місяців тому +1

    አንድም ቀን ለሳቸዉ በቅጡ ሳይኖሩ
    ይሄዉ ቀኑ መሸ ሲያቀሩ ሲያቀሩ
    ቀኑ ለኛ መሸ እነሱስ አረፉ
    ያኔ ነዉ ለራስ መፍራት ኡለሞች የተነሱለት
    አለም ነዉና የሚራቆት
    አላህ እቃዉን ሲያነሳ ሚተካዉ አለማለት
    ያኔ ነዉ መፍራት ኪሳራ የበዛለት
    እነሱ ከፍ አላህ ያረገለት ለራስ ነዉ መፍራት
    አለም ቀፎዉ የቀረለት
    አስቀሪ ቢቻ የበዛለት
    አዎ ወደኋላ አስቀሪ ቢቻ የበዛለት
    ኢቅራ ማን ይላል ኡለሞች ያለፉለት
    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይ ራጁኡል
    ሸሀችን እድሜ ከጤናጋር አላህ ይሳችሁ
    ለይለተል ቀድርን አላህ ጀባ ይበላችሁ አሚን

  • @akmelebo2164
    @akmelebo2164 8 місяців тому

    Inalilahi we ina ilyhiragiun

  • @Abduy787
    @Abduy787 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ኡስታዜ 😍😍💖

  • @aishadawed
    @aishadawed 8 місяців тому

    መሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiku980
    @Hiku980 8 місяців тому +1

    Selamualeyku wdoche allah haytachun yarzmlgn leallah bye ewedachalew 🙏🙏🙏Hikma smen endet endemwede😍😍😍

  • @hayatadane
    @hayatadane 8 місяців тому

    Yerham allah🤕😞.......
    Shehachn ersonm lelochunm Allah umrachun yatewlln afiyachun abzto ya'reb 🤲🙏

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 8 місяців тому

    اللهم امين يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲❤

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع 8 місяців тому

    አሏህይዘንላያረብ🎉🎉ዉይ

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 8 місяців тому

    شكرًا

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 8 місяців тому

    😢😢😢አላህ ይረሀማቸው

  • @ZeynebJemal
    @ZeynebJemal 8 місяців тому

    ሼህ አላህ ያቆዮት ዱዓ አድርጉልኝ አማና

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 8 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatadane
    @hayatadane 8 місяців тому

    Aminnn 😢🤲🤲🤲

  • @Hiku980
    @Hiku980 8 місяців тому +1

    Lebeyk hikma enen new

  • @lailakonjo6918
    @lailakonjo6918 8 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع 8 місяців тому

    አህለንሼይኻችንወንዲሞቻችን❤❤ሸህሩንሙባረክ❤❤❤❤ሱሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firdosahmed5587
    @firdosahmed5587 8 місяців тому

    ሚንበሮች የሸሀችንን ኘሮግራም ለረመዳን በሳምንት ቢያንስ ሁለት ቀን አድርጉት አነሰብን ሸሀችን አላህ እድሜወትን ያርዝመዉ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ይሞሽረወት

  • @abdulkarimtahir3718
    @abdulkarimtahir3718 8 місяців тому +4

    ኧረ ባካችሁ ጋዜጠኞች ካፍ ካፋቸው አትንጠቋቸው ። በጣም ያስጠላል