ወከባ በበዛበት አለም ላይ በእርጋታ የመኖር ምስጢር | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 93

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 місяці тому +69

    አብዛኛው ሰው በወቅታዊ ጉዳይ እና ተደጋጋሚ ውጥረቶች መነሻነት እንዲህ ጥልቅ የሆኑ ሀሳቦችን የመከታተሉ አዝማሚያ የወረደ ሊሆን ይችላል ። ቢሆንም በምንም ተአምር ይህን ዝግጅት እንዳታቋርጡ።
    የሚነሱት ፅንሰ ሀሳቦች፡ የሚዳሰሱበት መንገድ፡ የእያንዳንዳችሁ መዋጮ እና የእይታችሁ ጥልቀት በጣም ደስ ይላል።
    ለትውልድ በምታደርጉት አበርክቶት ልትኮሩ ይገባል 👌

    • @Haregi849
      @Haregi849 3 місяці тому +2

      በትክክል ብዙዎቻችን የማይረባ ነገር በመስማት ነው ግዜችንን የምናጠፋው

    • @kokobeworku1232
      @kokobeworku1232 2 місяці тому +2

      በትክክል

    • @tube1273
      @tube1273 28 днів тому

      𝘞𝘦𝘭𝘢𝘩𝘪 𝘭𝘬 𝘯𝘦𝘸 𝘢𝘥𝘦𝘳𝘢 𝘦𝘥𝘢𝘵𝘢𝘲𝘰𝘳𝘵𝘶 𝘢𝘭𝘭𝘢𝘩 𝘦𝘥𝘮𝘪𝘯𝘢 𝘵𝘪𝘯𝘢 𝘺𝘴𝘵𝘢𝘤𝘪𝘩𝘶 𝘭𝘦𝘩𝘶𝘭𝘢𝘤𝘪𝘩𝘶𝘮 𝘦𝘯𝘪𝘦 𝘦𝘥𝘦𝘻𝘪𝘩 𝘢𝘺𝘯𝘦𝘵 𝘣𝘳𝘰𝘨𝘳𝘢𝘮 𝘦𝘦𝘥𝘢𝘭𝘦 𝘬𝘢𝘸𝘦𝘬𝘶 𝘨𝘦𝘯𝘢 𝘴𝘢𝘮𝘵 𝘢𝘭𝘩𝘰𝘯𝘦𝘨𝘯𝘮 𝘸𝘦𝘭𝘢𝘩𝘪 𝘺𝘦𝘮𝘪𝘨𝘦𝘳𝘮 𝘣𝘳𝘰𝘨𝘳𝘢𝘮 𝘯𝘦𝘸 𝘢𝘭𝘭𝘢𝘩 𝘺𝘢𝘣𝘦𝘳𝘵𝘢𝘤𝘪𝘩𝘶 𝘺𝘢𝘭𝘦𝘧𝘶𝘨𝘯𝘯𝘮 𝘩𝘶𝘭𝘶 𝘢𝘺𝘢𝘭𝘦𝘩𝘶

  • @nefisenasiga
    @nefisenasiga 3 місяці тому +11

    ይሄን ፕሮግራም ....እጅግ በጣም ነው የምወደው... ለሁላችሁም ክብር አለኝ!!!
    ክበሩልኝ !..ኮሜንቱን ባታነቡትም ሀሳቤን ልናገር ብዬ ነው;

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 місяці тому +16

    ስወዳቹሁ እኮ!!! ሰው ሰው ነው የምትሸቱት!! ፈጣሪ የእድሜ የጤና ሀብታምያርጋቹህ!!!!

  • @boarneges
    @boarneges 3 місяці тому +21

    እጅግ የሚያንጽ መሰናዶ ነው። ሮዝ በጣም ነው ምወድሽ ታታሪነትሽ ትህትናሽ ያልታዩ ነገሮችን ለማየት ምትሞክሪው ነገር ምክርሽን ያለስስት ስለምትሰጪን እናመሰግናለን።እነ ብሬና ሽሜን የእውነት ማከብራቸው።ሄኒ ደግሞ ጸዴ👌

  • @MulugetaSeyifu
    @MulugetaSeyifu 3 місяці тому +3

    ምርጥ አስማሪ ማንም ሰው ሊከታተለው፡የሚችል፡ለህይወታችን፡ጠቃሚ የሆነ ፡ፕሮግራም ነው፡፡እግዚአብሔር፡ጨምሮ፡ይስጣችሁ፡ክበሩልኝ፡፡

  • @alemuasrat7054
    @alemuasrat7054 3 місяці тому +9

    ናብሊስ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው!!

  • @manenet2867
    @manenet2867 3 місяці тому +11

    በጣም ትገርማላችሁ።።።።ተደንቂያለሁ።። ምክንያቱም ከቁርስ ከምሳ እና ከእራት በላይ ነው ለአሁኑ ሰዓት እና ግዜ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ለኛም ሆነ ለልጆቻችን ማድረግ የሚገባንን እየጠቆማችሆን ያላችሁት።።
    እባካችሁ እንዲሁ እርግት እንዳላችሁ calmed ቀጥሉ👏🏽👌🏾☀️

  • @yaredenyew6904
    @yaredenyew6904 4 дні тому

    በእውነት ናብሊሶች በአክብሮት እና በምቾት የተዋዛ ቤተሰባዊ ስሜታችሁን በጣም ነው የምወድላችሁ እናንተን መስማት እንዴት እንደምናፍ ብታውቁ....❤❤❤

  • @MekdesTaye-777a
    @MekdesTaye-777a 3 місяці тому +7

    በጣም ገራሚ የሚያንፆ ፕሮግራም ነው! እኔ ተለውጬበታለሁ ቶሎ ቶሎ ኑ ጧፍታችኋል ስለ ትእቢት እንጠብቃለን❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ወ3ነ

    እንኳን ደህና መጣችሁ🎉

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 3 місяці тому +6

    ናብሊስ እጅግ ጠቃሚ መርሐ ግብር ነው። አማራ ክልል በብዛት Internet ስለሌለ አስተያየታችን አይደርሳችሁም እንጅ በሀገሬ ቴሌቪዥን እንከታተላለን እኔና ጓደኞቼ ናብሊስ ሲጀምር አንዳችን ለአንዳችን ደውለን ጀምሯል እዩ እንላለን። በለ በርቱ እኛም እየተከታተልን ነው

    • @Haregi849
      @Haregi849 3 місяці тому

      ጎበዞች በዚሁ ቀጥሉበት እንደዚህ ገንቢ ሀሳቦችን መስማት ህይወትን ያቀላል ባሁን ሰአት በአማራ ክልል ያለብን ጭንቀትን ለመቀነስ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

  • @mardakelemework271
    @mardakelemework271 3 місяці тому +8

    በጣም አስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ እየተማርን ነዉ

  • @aynalemwodajetsegaw8223
    @aynalemwodajetsegaw8223 3 місяці тому +8

    ኑሩልን!!!!!!!

  • @betelehemgudeta1471
    @betelehemgudeta1471 3 місяці тому +2

    እርጋታ ማለት እውነት እናንተ ናችሁ 😊😊😊 ሰው በሕይወቱ ሲያስተምር መታደል ነው😊😊😊

  • @ww.2641
    @ww.2641 3 місяці тому +6

    እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ይባርካችሁ ።❤

  • @DTM77777
    @DTM77777 3 місяці тому +6

    አናመሰግናለን ❤❤❤

  • @mntsnotgetun4547
    @mntsnotgetun4547 3 місяці тому +1

    ለኔ እንደመ መጻዕፍት ናችሁ እናመሰግናለን ናብሊሶች

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 3 місяці тому +1

    የሚገርም አስፈላጊ ፕሮግራም ተባረኩ። ተባረኩ።

  • @seltemt5907
    @seltemt5907 2 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው።በዚህ ዙሪያ ልናነባቸውና ሊለውጡን የሚቸሉ መንፈሳዊና አለም ላይ የተጻፉ በተለይ በሣይንሡም ቢሆን ርጋታን ለመለማመድ ተግባራዊ ሀሳቦችን የያዙ መጻህፍትን በኦንላይን ማግኘት የምንችላቸውን ጠቁሙን❤

  • @suzanmulugeta6614
    @suzanmulugeta6614 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን... ሌላ ቃል የለኝም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @EsayasAyele-wt6pe
    @EsayasAyele-wt6pe 2 місяці тому +1

    Thanks it's amazing ❤!!!

  • @ውልደቄርቆስ
    @ውልደቄርቆስ 3 місяці тому +7

    በኃጢአት ሆነን /ነፍስ ቆስላ/ እንዴት መረጋጋት ይቻላል። ስለሆነም መሠረታዊ መረጋጋት ከኃጢአት እርቆ ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ነው። ክብረት ይስጥልን ጥሩ ወይይት ነው።

  • @ferealemhailu950
    @ferealemhailu950 2 місяці тому +1

    ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን ።

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 3 місяці тому +2

    ትልቅ ፕሮግራም ነው በጣም እናመስግናለን❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @habtemariamyoseph7934
    @habtemariamyoseph7934 3 місяці тому +2

    ከልብ እናመሰግናለን። ይሄ በጣም የዘመናችን ብሎ የሀገራችን ትልቁ የገጠመን ችግር እንደመሆኑ ቢያንስ በሁለትና ከዚያ በላይ ግዜ ወስዳችሁ ቢቀርብልን በወደድን። መፍትሄዎቹ ላይ በተለይ በደንብ ቢነሳ ። ጠቅለል ብሎ ከተፈጥሮ ጋር የሚጣረሱ ነገሮች በሙሉ መሸሽ ተብሎ ነው የቀረበው ቢያንስ ዘርዘር ሲል ያንኳኳልን ነበር ለምሳሌ ሱስ እና ካፊን ቡና አልኮል ከጭንቀት ጋር እየወሰድን መረጋጋት የምንችል አይመስለኝም። በተገቢው አለማሰብ የተባለውም ትክክል ነው። በዚህ ዘመን የሆነን ጉዳይ አስበን ከማስቀመጥ ሰርች ማድረግ እጅግ ተለማምደናልና ። እና እናመሠግናለን ።

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 3 місяці тому +2

    እጅግ በጣም ጥሩ መርሀግብር ነው ሀገሬ ቲቪ እናመሰግናለን።
    ከሁካታው ወቶ እንዲህ ያለ ቁም ነገር ያለው ትውልድ ገንቢ መርሀግብር ማዘጋጀታችሁ የሚደነቅ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @Abiye723
    @Abiye723 3 місяці тому +7

    ናብሊሶች ሰላም እንዴት ናችሁ። በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ውይይት ነው የምታደርጉት ለዚህም እናመሰግናችኋለን። ትንሽ ጠፋ ብላችሁብኝ ነበር። ሳምንቱን በጉጉት ጠብቄ ነው የምከታተላችሁ ከሩሲያ ከSt. Petersburg

    • @nuale23
      @nuale23 2 місяці тому +1

      ታድለህ hope will be there soon Russia

  • @LwamGetachew
    @LwamGetachew 3 місяці тому +1

    በጣም አስተማሪ የሆነ ብዙዎችን የሚያንፅ ኘሮግራም ነው።ቀጥሉበት እኔ ሁል ጊዜ ይህንን ፕሮግራም ሳይ እረፍት ነው የሚሰማኝ አመሰግናለሁ ።

  • @hilinadesalegn351
    @hilinadesalegn351 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ እጅግ ጥልቅ ዉይይት እናመሰግናለን

  • @TsegaDemise
    @TsegaDemise 3 місяці тому +4

    የእናንተ እርጋታ ራሱ ያረጋጋል

  • @Burktynigussie
    @Burktynigussie 3 місяці тому +5

    Betam enamsegenalen . Bezu negre agechibetalhu . Bertu

  • @ashenafiewnetumane5138
    @ashenafiewnetumane5138 3 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤ለሁሉም ይድረስ

  • @israelgetachew8655
    @israelgetachew8655 2 місяці тому +1

    Yes ,Bere ,I agree with your point

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 3 місяці тому +4

    betam tiru wuyiyit new tebareku

  • @adanechtesfaye5480
    @adanechtesfaye5480 3 місяці тому +1

    ሽሜ ሰላም ነህ አንካን አደረሳቹህ በጣም ነው የምታስትምሩት በቃ ያንሳችሁት ሁሉ ነገሮች በጣም አስተማሪ ነው ለኔ አምሰግናልሁ

  • @danigebre7339
    @danigebre7339 3 місяці тому +3

    Yemingizem mirtoch betam astemari new enameseginalen.

  • @selamawitmekonnen5346
    @selamawitmekonnen5346 3 місяці тому +3

    Enamesegnalen Nablisoch Hulachhum betam nw desmitlut bewnet. Attfubn eshi

  • @efratatube286
    @efratatube286 3 місяці тому +3

    ግሩም አመሰግናለሁ 🥰

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 3 місяці тому +1

    ክበሩልን🙏

  • @tigistfersha6909
    @tigistfersha6909 3 місяці тому +1

    እይታችንን ስለምታሰፉት እናመሰግናለን ።

  • @lidettesfaye7720
    @lidettesfaye7720 3 місяці тому +2

    Thank you for creating such an insightful and transformative podcast.This is the best channel I’ve come across! I’ve been searching for a podcast like this, and it’s truly amazing. So glad I found it!

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 місяці тому +3

    Nablicewch as usually helpful discission ❤❤❤ Egzabeher yestelen

  • @fikrusiltan2245
    @fikrusiltan2245 3 місяці тому +2

    enameseginalen...keep it up

  • @henokkebede2402
    @henokkebede2402 3 місяці тому +1

    Good to see you again Rose. Really interesting topic.

  • @elfneshseratu7078
    @elfneshseratu7078 3 місяці тому +3

    Thank you 🙏

  • @Legessechemir
    @Legessechemir 3 місяці тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 3 місяці тому +3

    በዚህ ዘመን ከሰው ልጅ በእጅጉ የራቀው እና ያነሰው እርጋታ ነው::
    ይህ እርጋታ መታጣት ለትርምስ እና ሁካታ ዳርጎናል
    ከአገር ሰላም ያጠፋል
    በአንፃሩ ጥርጣሬ ያበዛል
    ስለዚ በአንድ ክፍል ብቻ አትወስኑት ትንሽ ገፋ አድርጉልን የሰዓቱ አጀንዳ ነው::
    በመካከላችሁ ያለው መከባበር እና መቀባበል
    ሳላደንቅ አላልፍም
    ታማሪካ!!

  • @meronmohamed9416
    @meronmohamed9416 3 місяці тому +1

    እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @TESIONTECTESIONTEC
    @TESIONTECTESIONTEC 3 місяці тому +1

    It is very supportive wektun yagenazebe program new egzier ystln bertu.

  • @anki4994
    @anki4994 3 місяці тому +1

    Edeme yesetln nuruln,❤

  • @ashenafiendale3300
    @ashenafiendale3300 3 місяці тому +2

    በህይወት የሚገጥሙንን ጉዳዬች ወይም ነገሮችን በልጦ መገንኝት ወይም ከነገሩ በላይ እኛ እንደምንበልጥ ከአወቅን የራሳችንን ሰላም መግዛት እና መረጋጋት መጎናጸፍ ያስችላል መንፈሳዊ ከሆንን ።

  • @sofiyamohammed7187
    @sofiyamohammed7187 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @LidiaNigatu-s1r
    @LidiaNigatu-s1r 2 місяці тому +1

    መረጋጋት የሚመጣው እራስን በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ በማነጽ ለልዑል እግዚአብሔር ተገዥ በመሆን ነው፡፡ በህይወታችን /የሰራነውን/ የሚረብሸንን ሐጢያት በንስሐ ህይወት ነጻ በማውጣት /ንስሐ በመግባት/ ፍ ጹም የሆነ መረጋጋትን ማምጣት ይቻላል፡፡
    የሰው ልጅ የተረጋጋ ሆኖ እራሱን ቤተሰቡን ለመምራት አልፎም ሐገሩን በተረጋጋ መልኩ ለመጥቀም ያግዛል፡፡
    በመጨረሻም መረጋጋትን /ለውሳኔ አለመቸኮልን/ እንደ ሞኝነት የሚቆጥሩ ሰዎች ስላሉ እኔ ተምሬበታለሁ ሁሉም ቢማሩበት መልካም ነው፡፡
    አመሰግናለሁ!!!
    መምህር ብርሃኑ አድማሱ የተናገሩት ሁሉ እውነት እና እውነት ነው …. እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍጻሜያቸውን ያሳምርልን፡፡

  • @Enu26
    @Enu26 3 місяці тому +1

    Hagere Tv is coming

  • @Haregi849
    @Haregi849 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የተነሳው ጥሩ ግንዛቤ አግኝቸበታለሁ አመሰግናለሁ ያለመረጋጋት ችግሩ ብዙ ነው እኔ በራሴ የውስጥ መረበሺ እና ያለመረጋጋት ችግር አለብኝ በተለይ ተጽኖ ያረገብኝ በመኪና የትም ቦታ መሄድ አልወድም ይጨንቀኛል ያመኛል

  • @helenalemu9271
    @helenalemu9271 3 місяці тому +2

    ሰው ሰው ምትሸቱኝ ነገርስ# ብሬ ስትገስፅ አጠገቤ ያለህ እኮ ነው ሚመስለኝ...ኑሩልን አቦ ያለ እናንተ ያልተወን መድኃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 3 місяці тому +1

    Betam tefachuben eko ewnt ene segba enante betnoru eyalku nw yemgbaw egzhiaber yemsegen selmetsetun yeamero megeb❤

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 3 місяці тому +1

    Wow memihir enamesegnalen

  • @AfriCabinda-m9s
    @AfriCabinda-m9s 3 місяці тому +2

    Thanks

  • @hailemekonnen9033
    @hailemekonnen9033 3 місяці тому +1

    This is Perfectly for me

  • @Habtamu-d6h
    @Habtamu-d6h 3 місяці тому +2

    ከልብ ስለሆነው ምጽዋታችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

  • @alemtsehayshumi4628
    @alemtsehayshumi4628 3 місяці тому +1

    Enameseginalew ❤❤❤❤

  • @AshenafiHabte-n2n
    @AshenafiHabte-n2n 3 місяці тому +1

    ውብ ውይይት

  • @birukAbiy
    @birukAbiy 3 місяці тому

    Really a like the definition of phyc in greek advance your work by such contents am inspired by those....

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 3 місяці тому

    Calmness dwell in the meditative mind.

  • @melakub.fitawok4498
    @melakub.fitawok4498 3 місяці тому +2

    ቢያስቃችሁም ግን እኔ ግን እላለሁ ሰምቼዉ ልጠግባችሁ ስላልቻልኩ በእንክብል መልክ ለሁላችንም ተዘጋጅቶ ብንውጠዉ ምኞቴ ነዉ። ግን ያን ጊዜ ምድርም ገነት ትሆናለች, ይህ ደግሞ የሚቻል አይመስለኝም። የሚያብደዉ በቀስታ እብድ የሚያስታምመዉ በትጋት በእብድ የተመታዉም በይቅርታ እንኑር 😅

  • @himanotwondem1949
    @himanotwondem1949 2 місяці тому

    ebacahwe tichincalw mela beluge!!

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 3 місяці тому +1

    እንዴት ተዘልየ ኖሬአለሁ ዲያቆን ብርሃኑ በቋሚነት የሚሳተፍበት ፕሮግራም ኖሮ እስከዛሬ አለማወቄ ግን በጣም የገረመኝ ብሬ ብለሽ መጥራት እንዴት ቻልሽ? አንተ ማለት ችግር የለውም ብሬ ስትይ ግን በጣም ከበደኝ ቅርም አለኝ በተረፈ በጣም/10/ ጠቃሚ ፕርግራም ውይይት ነበረ እናመሰግናለን ።

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 3 місяці тому +2

    መምህር ብርሃኑ ተው አገናኙን

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @zedme9659
    @zedme9659 3 місяці тому +1

    ክብር ያድልልን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነቱን ዝግጅት ስፓንሰር የሚያደርግ በሌለበት ላይ ተቁሞ በራስ አቅም ብቻ እንችላለን ብለን ለሀገር ግንባታ ጠቃሚ ሀሳብ እያነሳችሁ የድርሻችሁን እየተወጣችሁ ነው..... በዛሬው ውይይት ላይ አልገባህ ያለኝ በተደጋጋሚም የሚነሳ ""ተፈጥሮዬ ነው"" የሚለው በእኔ አረዳድ በልምምድ ያመጣነው ነገርን እንዴት ተፈጥሮ እንለዋለን ሰው የሚሰራው በአከባቢውና በመሳሰሉት አይደል እንዴ ሲፈጠርም ንጹህ ሆኖ አይደል እንዴ?

    • @_beth20_
      @_beth20_ 2 місяці тому

      እውነት ነው

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 3 місяці тому

    የሰው ትልቅ

  • @abugida794
    @abugida794 3 місяці тому

    ድንጋዩ ምንድነው

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 3 місяці тому

    Where is my comment?

  • @aklogayalew9441
    @aklogayalew9441 3 місяці тому +2

    ናብሊስ ይቀጥል

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 3 місяці тому

    መምህር ብርሃኑ ሲያዛጋ እንኳን ተረጋግቶ ነው ማዛጊያውን የሚከፍተው ተረጋግቶ በጠባቡ ነው

    • @letscounseleachother9789
      @letscounseleachother9789 3 місяці тому

      የሚገርምና ለኅብረተሰብም ለግለሰብም የሚበጅና የሚያስተምር ውይይት በመሆኑ ይበል የሚባል ነው በእኔ በኩል ለእርጋታ ከሚያስፈልጉት ነገሮች ዋነኛው ንገር አትኩሮት(Focus) የሚሉት ሲሆን ይህም አሁንን መኖር ወይም በፈረንጂኛው (mind fullness) consider ቢደረግ መልካም ይመስለኛል ያለ አትኩሮት መወሰን መናገር ማድረግ የብዙ ችግሮች መስኤና ያለመርጋት በኩር ይመስለኛል ግሩም ዝግጅት ግፉበት

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 3 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WondosenWubu
    @WondosenWubu 3 місяці тому +1

    💌

  • @MyPath-k9n
    @MyPath-k9n 3 місяці тому +1

    enamesegnalen!, Egziabher yabertachu

  • @MulugetaSeyifu
    @MulugetaSeyifu 3 місяці тому +1

    በናንተ፡ፕሮግራም፡እኔን ሆነ፡ቤተሰቦቼ፡ተጠቅመንበታል፡፡ሁሌም ከናንተ፡ጋር፡ነን፡ክበሩልኝ።ሙሉጌታ ሰይፉ ከአማኑኤል፡፡

  • @amsaluseyoum3216
    @amsaluseyoum3216 3 місяці тому +1

    Thanks

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @hiwotnegash-wv5db
    @hiwotnegash-wv5db 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤