የሁቲ ድብደባ በእስራኤል ! | የእስራኤል የጦር ቴክኖሎጂዎች ፈተና? |NBC አለም-አቀፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 99

  • @tofikhalidmuketar6098
    @tofikhalidmuketar6098 3 дні тому +5

    አገላለጻቹ በጣምነው የሚያረካው እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጣቹ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aii1223
    @aii1223 3 дні тому +6

    ❤❤ አሏሑ አክበር አሏሕ ይጠብቃቹ ወድሞቼ

  • @foziiabdulfatah9723
    @foziiabdulfatah9723 3 дні тому +3

    Best journalist in the world

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 3 дні тому +4

    ድል ለጀግኖቹ ለየመኖች ለሀውቲ💪💪💪💪። ድል ለአያቶላዎቹ ሀገር ኢራን 💪💪💪💪።ድል ለሶሪያዎች 💪💪💪💪።ድል ለፍለሴጤሞች💪💪💪💪።ድል ሊባኖስ💪💪💪💪።ውርደት የምራባውያን ዳይፐር ለሆነችው ወራሪዋ እስራኤልና ግልባጮቹዋ ምዕራባውያን።

  • @NurKedir-l8i
    @NurKedir-l8i 3 дні тому +3

    እረ ቤተሰብ ተሰብስበው እያየን ነው ኳስ ነው የሚመመስለው
    እናንተ የጋዜጠኞች ውሀ ልክ ናቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 3 дні тому +6

    ብቻ ከእስራኤል ጥላቻ ውጡ አይዟችሁ እኔ ትውልድ ኢትዮጵያዊ እስራኤላዊ ለኢትዮጵያ ከኢራን ይልቅ እስራኤል ለኢትዮጵያ በጣም ታሪካዊ ግንኝነት ያለን ሀገሮች ነን

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 3 дні тому +1

      እሄኮ ፖለቲካ ነው የዝምድና ድግስ አይደለም😅😅😅😅😅😅

    • @mahi-s2o7d
      @mahi-s2o7d 3 дні тому

      ተያቸዉ

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l 3 дні тому

      ቱፍ እስራይኤል ወራሪ አረመኔ ጨካኝ ፈላሻ

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      yehuda ke ethiopia kerstian ga be kaehadinet yetaweqal fetriyachwun yeseqlachu hezboch asemsayoch ena seytanoch

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      yelled alem ke arebu alem bzu negar new ke nedaj ke ne neged jemro eytetqemu yalut le seram endzaw isreal chger ena ger bemfebrek alemen be mabetabet tetaweqalech esk america chemro teqotatrachu almen eyzqerachu new

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    የኢትዮ ብቸኛ ምርጥ ጋዜጠኞች

  • @Anonymouseab
    @Anonymouseab 3 дні тому +1

    based on fact

  • @ethiopianphoenix1458
    @ethiopianphoenix1458 2 дні тому +1

    አቦ ነፂ 1ኛ ነህ

  • @alebo3421
    @alebo3421 3 дні тому

    Excellent job 🙏🌎

  • @mahi-s2o7d
    @mahi-s2o7d 3 дні тому +3

    ድል ለታለቋ እስራኤል❤ ሰላም ለሙስኪን የመን ህዝበች 😢 ሞት ለኢራን😈😡

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l 3 дні тому

      ሞት ለወራሪዋ እስራኤል

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      mote lanchi ena le isrerial

    • @mahi-s2o7d
      @mahi-s2o7d 3 дні тому

      @@abubeker0207 ሞት ላህዛብ

  • @טמסגןהגוס
    @טמסגןהגוס 3 дні тому +7

    ድል ለእስራኤል መሆኑ አይቀርም ጊዜ ይስጠን የምናየዉ ይሆናል

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 3 дні тому

      😂😂😂 በፈጣሪ አታምኒም ማለት ነው

    • @AbderezakJemal
      @AbderezakJemal 3 дні тому +1

      ተለጣፊ እስራኤሎች አይፈልጉዋቹም ከውጊያ ቡሃላ እቃ አጣቢ ነው የሚያደርጉዋቹ።

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      hhh eyyayenew new be sint hager erdata yeqomachu kehadi hestanten geday mehonachu tayetuewal ye alem seytanoch

  • @ethiopianphoenix1458
    @ethiopianphoenix1458 2 дні тому +1

    አቦ ቢኒ ትችላለህ

  • @HafteGoitom
    @HafteGoitom 3 дні тому +2

    ነጻነት ተንጨርጭረሽ ልትሞች ነው ድል ለእስራኤል ሞጥሟጣ

  • @kassahunworku1457
    @kassahunworku1457 3 дні тому +1

    ዛሬ ለደረስንበት ከፍተኛ ውጥንቅጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው ኢትዮጵያ እንድትፈርስ ጠንክረው ሰርተው ነበር ጂሚ ሰይጣን ናቸው ለኢትዮጵያ

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 3 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @mebrhatu1
    @mebrhatu1 3 дні тому +3

    እውነት አልገባህም ሃሃ፣ ትንሽ ተማር፣ እያንዳንዱ የመከላከያ ስርዓት የተለየ ሚና አለው፣ እስራኤል እስካሁን ሌዘር አትጠቀምም። ጂሚ ካርተር እና ባይደንን በተመለከተ፡ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች መካከል ለእስራኤል በጣም የሚደግፉ ናቸው፡ ልክ በዚህ አመት ባይደን 28 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ ሰጠ፣ ታዲያ ወደ ምን እየለወጠው ነው??

  • @samijijiga412
    @samijijiga412 3 дні тому +1

    Israel Government & people want PEACE no one touch Jerusalem.

  • @bahirabamud8574
    @bahirabamud8574 3 дні тому +1

    በጉጉት ነበር የጠበኳቹ እንኳን በሰለም መጠቹ

  • @פטהנגסטוולדגבריאל

    የእስራኤልን ስነ ልቦና አልተረዳችሁትም ,ለመረዳትም ያስቸግራል , እናንተ የምትገምቱት ሌላ እነሱ የሚፈልጉትን ለማስፈፀም የሚሄዱበት መንገድ ሌላ.....

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ 3 дні тому +2

    ፀረ እስራኤል የሆነ ጣቢያ ነው፡ እርግጠኛ ነኝ ባለቤቱ የመሀመድ ጅኒ እና የአረብ ማንነት ተሸካሚ ነው።

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      yehuda ayehud buchela

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      yehuda degafi ayedelma nestanet gezat tewun temles ye palstanoch new yalew be 70 amen wust bzu gela palsianen kemdergest lematefat eyserach laech ayehud ager mn enfilât tebiqiyalesh lezemnat yekesrtnawunm tebqew yanorut aplstian musimoch nebr ayhuden atedegfu be kerstena emtemra ager ayedelchim isreal

    • @פקדו
      @פקדו 3 дні тому

      ይህ ደንቆሮ ነፃነት እማ እኮ የለየለት ነው😂😂

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 3 дні тому

      @@פקדו ሰልሟል መሰለኝ፡ የአረብ ማንነት ተሸካሚ እንደ እብድ ውሻ ሲጮህ ይኖራል።

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 3 дні тому

      @@abubeker0207 አንተ ደንቆሮ መሀመድ ከአይሁድ ኮርጆ እና ቅጀቱን ቀላቅሎ ያሸከመህን ሀይማኖት ይዘህ አርፈህ ተቀመጥ፡ሀይማኖት ኮራጅ ጅኒያም።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 дні тому +1

    ከኢራን በኃላ ቱርክ አለች ቱርክም ካልደቀቀች እስራኤል ሰላም አትሆንም

  • @אבבהאבבאו
    @אבבהאבבאו 3 дні тому

    ማንም አረብ አገራት ቤምጣ። እስራኤላውያን አያሸንፍም የግዛብሔረ አገር ናት ሃይሉ የፍጣሪ። ነው ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱👍

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 3 дні тому +1

    ለኢራን ምታንቋልጥ መሬት መንቀጥቀጥ ይዋጥህ

  • @mujeb-r6m
    @mujeb-r6m 3 дні тому

    ምሪጥ ነቹህ

  • @SolomonSol-y1r
    @SolomonSol-y1r День тому

    በጣም በጣም አዝናለሁ ግን ይህ ሙስለሙ ልጅ ቀጥታ በኢስራኤል ጥላቻ ያለውና የፍልስጤንን ቲረርስትን አጥፍቶ ጠፊነትን አራማጅ ነው

  • @ዋናዩቱብ
    @ዋናዩቱብ 3 дні тому +1

    አክራሪ ኦርቶዶክስ አላለም የዚህን ያህል ለኦርቶዶክስ ጥላቻ አለብህ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 3 дні тому

      አንሰብስክራይብ ማድረግ ነው

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 3 дні тому +2

    ወይ ነፃነት በእውነት ነው የምልህ በጣም ጥልቅ እውቀት ያለህ ይመሰለኝ ነበር ግን ባዶ ነገር ነህ ኢራን በግልጽ እስራኤላውያን ከአለም ካርታ እናጠፋለን እያለች ኧረ በእግዚአብሔር ምንም ቁንጽል ነህ ማንም አንድ ገበሬ የሚያስበው ነገር ነው እኮ።

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 3 дні тому

      ውሸት አላወራልሽም አ😅😅😅

    • @demozdeboch4034
      @demozdeboch4034 3 дні тому

      ይህ ጭፍንነት እኮ ነው ኢራን ለእስራኤል ግልፅ ጥላቻና የማጥፋት አለማ የትናንት ህፃን ልጅ እንኳን ያውቃል እንኳን አዋቂ ነን ከሚል ጋዜጠኛ 😂 ብቻ ያሳፍራል ትንሽ እንኳን ስቅጥጥ አይለውም አይ ነፃነት በሽተኛ የአሸባሪ ደጋፊ

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      yehuda degafi ayedelma nestanet gezat tewun temles ye palstanoch new yalew be 70 amen wust bzu gela palsianen kemdergest lematefat eyserach laech ayehud ager mn enfilât tebiqiyalesh lezemnat yekesrtnawunm tebqew yanorut aplstian musimoch nebr ayhuden atedegfu be kerstena emtemra ager ayedelchim isreal

  • @gecherki1611
    @gecherki1611 3 дні тому +1

    እናንተ በሽተኛ ጋዜጠኞች። first read about politics. Glory to isreal. ድል ለእስራኤል

  • @TtHh-j5w
    @TtHh-j5w 3 дні тому

    Ay abesh siseltene englizgne lemne asflge gene ?

  • @alizaaleme
    @alizaaleme 3 дні тому +3

    ሁቲም የቀምሳሉ የጊዜ ጉዳይ ናው

    • @Snowy-u9w
      @Snowy-u9w 3 дні тому

      😂😂😂😂😂ክክክክክክክክክክክ

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 3 дні тому +1

    በዕውቀት ላይ የተመረኮዘ ትንተና ማለት ይሄ ነው። ነፂ እና ቢኒ አላህ ይጨምርላቹ።

  • @ابوخالد-ك3ه3ز
    @ابوخالد-ك3ه3ز 3 дні тому

    Dedem

  • @SolomonSol-y1r
    @SolomonSol-y1r День тому

    እኔ አማረኛ ተናጋሪ ስለሆንኩ ነው የሰማሁህ እና አሁንም ምንያክል ከሃይማኖት ጋር አጋምዶ እደሚናገር ነገሩን ተጎጅና ጎጁን እያወቀ ግን ጎጁ እሱ የሚደግፈው ቡድን ነው ተጎጁ ወገን ደግሞ የሚጠላው ወገን ነው እና ለተጎጆች ተጎጅ ናቸው ለማለት አይፈልግም ምክንያቱም ማን ጎዳ ማን ተወጋ አይደለም ሙስለሙ ልጅ የሚያይበት መነፀር የሃይማኖት ውግንና ብቻ ነው የልጁ አቋም ይህ ነው

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 3 дні тому +1

    ነጻነት እስራኤል መቶ መኮነገር ብትሰራ አንዱንም ማየት የማይችል ጥላቻ ብቻ በውስጡ የተሞላ ሰው ነው
    አንድ ደስ የሚለው ነገር ግን እስራኤል እራሷን ለመከላከል የምትወስደውን እርምጃ የሚያቆመት የለም ኢራን እደ ሊቢያ እደነ ኢራቅ ትሆናለች እስራኤል ትቀጥላለች

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      be America erdata ena be auropa new ye mai rica beset sint endhon tamales le iseran bechewan eylchu metawerut nger yaseqal manem hager end isreal bireda hayal mayon yelem gn alevhalechim endihm eygeuzewat dedb

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 3 дні тому +5

    ወይ ነፃነት የእስራኤል ጥላቻ የት ያደርስህ ይሆን ቢንያም ግን በመጠኑም ቢሆን ሚዛናዊ በሆነ ሁኔታ ነው የምትራመደው ቀጥልበት እስራኤልን የጠላ የተጠላ ነው ይላል እግዚአብሔር።

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      yehuda degafi ayedelma nestanet gezat tewun temles ye palstanoch new yalew be 70 amen wust bzu gela palsianen kemdergest lematefat eyserach laech ayehud ager mn enfilât tebiqiyalesh lezemnat yekesrtnawunm tebqew yanorut aplstian musimoch nebr ayhuden atedegfu be kerstena emtemra ager ayedelchim isreal

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дні тому

      isrela mane be kesrtan tetdarealech yalesh ayheudoch myastedaderut gezat new mn agebash anche yehuda muslim baynor fetrishn yeseklut hezobch ga new muslim yetewaga yalew ddb

  • @binyamaklilumezimur
    @binyamaklilumezimur 3 дні тому

    Gegebet tariki abibi Somali war yemesariya siyachi kidet yiresal????

  • @HhxHjjd-c4v
    @HhxHjjd-c4v 3 дні тому

    ትተናችሁ ሁሉም እውነት ነው ግን ቀን ከነ ወር አሳውቁ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 3 дні тому

    ምን አገባችሁ ስለ እስራኤል ምትቀባጥሩ

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 3 дні тому

    እኔኮ ግርም የለሚለኝ እዚህ ኮመንት ላይ የምትንበጫረቁ ሰዎች ናቹህ ጉዳዩን ወዴት ወዴት ነው የምትወስዱት በቃ እንደ አገራችን ፓለቲካ ደስ ወዳላቹህ እና ወደ ምትደግፉት ብቻ ነው እንጂ እውነቱን እና መሬት ላይ ያለውን መረዳት አትፈልጉም እነዚህ ጋዜጠኞች ምን ያርጓቹህ እውነቱን ለምን አወሩ ነው ?? ወይስ የግድ እኛ የምንደግፈውን ወይም ብቻ ካልደገፉ ጠላት አርጋቹህ ትሰሏቸዋላቹህ የግድ እኔ ደስ እንዲለኝ እኔ የምደግፈውን መደገፍ አለባቸው ማለት ነው እኔ የማልደግፈውን ከደገፉ ደሞ መጥፎ ናቸው ማለት ነው ከእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ውጡ ሲቀጥል ጎራ እየለያቹህ ኢራን እስራኤል እያላቹህ የምትደግፉትን ብቻ ጋራ ማሳከል ምን ይሰራል እውነቱን እያየነው ነውኮ ኢራን ወይ ኢስራኤል ማለት ጥቅም የለውም ሁለቱም መጠፋፋት የሚችሉ አገሮች ናቸው ለዛም መሰለኝ ሁለቱም ጉልበታቸውን ተለካክተው እዚህ የደረሱት በተረፈ እስራኤል ለምትሉ እስራኤል ብቻዋን ብትሆን ወይም የአሜሪካ ያሁሉ ድጋፍ ባይኖራት ኖሮ እነ ሀማስን አሸንፋ እዚህ አትደረሰም ነበር አንድ ታጣቂ ቡድን ደምስሳ ታጋቾቿን ማስለቀቅ አቅቷት ውጊያ ከጀመረች አመት አለፋት ያሁሉ መሳሪያ እና ድጋፍ እየጎረፈላት ታጋቿን ማስለቀቅ አቅቷታል ይህን ማድረግ ያቃታት አገር ኢራንን ታጠፋለች ኢራን አለቀላት ምናምን የምትሉ ሰዎች እንኳን ኢራንን ማጥፋት ቀርቶ ኢራንን ማጥቃት ቢችሉ ኖሮ እስካሁን ባጠፏት ነበር ነገር ግን እሷን ማጥቃት ይዞ የሚመጣውን መዘዝ ጠንቅቀው ያውቁታል እንኳን እሰራኤል አሜሪካ እንኳን ብትችል ኖሮ እስካሁን ተባብረው ያጠፏት ነበር ነገር ግን እንደሌላ አገር ኢራንን ማጥቃት ቀላል እንደማይሆን በደንብ ተረድተውታል ለማንኛውም ልክ ናቹህ ወደፈት የምናየው ነገር ነው

  • @delashsofia7856
    @delashsofia7856 3 дні тому

    Yefalsten Tekat endet Tayutalachuh Ende Erak New Matfat Yemifelgut Allah Ale

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga 3 дні тому +2

    ወይ የአገራችን ሁለት እውነተኛ ጋዜጠኞች

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 2 дні тому

    ሁለት የ እስራኤል የመጀመሪያ መሪዎች አሜሪካዊያን መሆናቸውን እና በገንዘባቸው በጉልበታቸው እስራኤልን ያቋቋሟት አሜሪካኖች መሆናቸውን እና እሷን መንካት አሜሪካንን መንካት መሆኑን ግን ምን ያህል ታቃላችሁ???

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 3 дні тому

    Ere Ere Ere be tekelkl aber 🤪

  • @mulugeta2977
    @mulugeta2977 3 дні тому

    ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለከከት አልነበረቸው።ኢትዮጵያ በራሰው ገንዘብ ገዝታ የነበረውን ተዋጊ አውሮፕላን AF_5Eን ከልክሎና።

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 3 дні тому

    ምን አለፋችሁ እናንተ ብቻ በሰላም ምትኖሩ

  • @asmohammed4379
    @asmohammed4379 2 дні тому

    እስራኤል ነገር በጣም ከፍ አደርጎ ማሳየት ነው እንጂ በትክክል መሬት ለይ የሎው አይደለም በኪለሸ ጠመንጃ ይዟት ሀማስ እስርና መቀማት ያልቻለ እነ ጦረኝነት ሜዳ ስገቧ ደይቨር 😂😂😂😅😢

  • @mebrhatu1
    @mebrhatu1 3 дні тому

    አስቂኝ ሃሃ እርስዎ ያለ አውድ እና የፖለቲካ ግንዛቤ ስም እየወረወሩ ነው። በአንድ ዓረፍተ ነገር ውስጥ ስንት ስህተቶች አሉህ?! የሃይማኖት እምነት እንዴት እውነታውን እንደሚያዛባ፡ የእስራኤል አምላክ ኢትዮጵያንና ዜጎቿን ይጠብቃል።

  • @senakotubeoffical3164
    @senakotubeoffical3164 3 дні тому

    Dear friends I know what you have been presenting about the very critical global issues like the middle east ,the Russia Ukrainen issues are certainly important but what about the Ethiopian earthquake issue it's you who work hard to aware our country's society .I know how much your presentation is followed by government security bodies. Anyways do everything for the sake of truth itself

  • @binyamaklilumezimur
    @binyamaklilumezimur 3 дні тому

    Gegebet tariki abibi Somali war yemesariya siyachi kidet yiresal????😂😂

  • @ominej4055
    @ominej4055 3 дні тому

    እስራኤል ሚባል ሀገር የለም ፍልስጤሞች ባስጠጉዋቸው በጉልበት ነው የፍልስጤሞችን መሬት የነጠቁት
    በዚህ አንድ አመት እስራኤል ሀማስን ማሸነፍ አቅቷት ጋዛ ውስጥ መከራዋን እያየች ነው
    ሂዝቦላ ሳይጠፋ ጦርነቱ አይቆምም ያለው ኔታንያሁ ከወር በላይ መዋጋት አቅቶት ነው ተኩስ አቁም የተፈራፈመው
    ተራ ታጣቂዎችን ያልቻሉ የተደራጀ ጦር ያላትን ኢራንን በምን አቅማቸው ነው ሚገጥሙት
    የእስራኤል ጠባቂ አሜሪካ ነች በቅርቡ አሜሪካ ከራሺያ ቻይናና ሰሜን ኮሪያ ጋር የለየለት ግጭት ውስጥ ስትገባ እስራኤል በግላጭ ነው ምትገኘው የዛኔ ታሪክ ይቀየራል😊

  • @SolomonSol-y1r
    @SolomonSol-y1r День тому

    ኦክቶበር 7 /10 አንስታችሁ በአላወቃችሁት ስትፈተፍቱ እሰማለሁ ግን ነገሩ እናንተ እደምትፈተፍቱት አይደለም ነገሩ ውስብስብ ነው እንጂ የእስራኤል ደህንነት ሳያውቀው ቀርቶ አይደለም ሁሉን ቅድሚያ ከመሆኑ በፊት ያውቁታል ግን ይህ ሌላ የውስጥ የፖለቲካ ትርምስ ስለነበረ ስላለ ነው ነገሩ እጂ የእስራኤል የደህንነት ድርጂት አንተ ከምትቀመጥበት ወንበር በታች ምን እዳለ የማታውቀውን እነሱ ያውቁታል እና እባክህ አንተ እኮ ከአንድ ፍሬ ጤፍ አትቆጠርም እና ዝምታው ያዋጣሃል

  • @SolomonSol-y1r
    @SolomonSol-y1r День тому

    የፍልስጤን በዓለም አቀፍ ደረጃ አሸባሪ ድርጂት ተብሎ የተሰየመ መሆኑ እየታወቀ ግን ይህ ድርጅት በአለም ላይ የሚያደርሰው የግፍ ጥፋት ደንታ ሳይሰጥህ ብቻ ከሀይማኖት ጋር ስለተሳሰርክ ሁልጊዜ የተዛባ ፍርድ ስትናገር ትሰማለህ ግን አያዛልቅህም

  • @WilisaMustefa
    @WilisaMustefa 3 дні тому

    ኢራን ወደፊት🎉

  • @TtHh-j5w
    @TtHh-j5w 3 дні тому

    Ante betnshu washu

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 3 дні тому

    እስራኤል ሚባለው ለመኖሩ እርግጠኛ አይደለህም፣አትቃዥ 😂😂😂😂 ተንታኙ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 3 дні тому

    ፈላሻወች ተንጫጩ😅😅😅

    • @sheger.
      @sheger. 3 дні тому

      Tn ብ እስላም

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 3 дні тому

      @sheger. እረ ኢስላም ፀደ ነው ፅዳት እያስተማርናችሁ ነውኮ አመስግኑን ውለታቢሶች

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 2 дні тому

      @@GhYy-zr5dh አንተ የአረብ ማንነት ተሸካሚ ሀይማኖት ኮራጅ አፍክን ዝጋ።

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 2 дні тому

      @@GhYy-zr5dh መሀመድ ከአይሁድ ሀይማኖት ኮርጆ እና ጅኒው ያወረደለትን ቅዥት ሀይማኖት ሰርቶ አሸክሞሀል አርፈህ ስገድ 😅

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 2 дні тому

      @የሳምሶን_ታሪክ አይሁድ እኮ ራሱ ጅኒ ነው ክክክክ ጅላጅል ጅላፎ አለ ቁርአን የአላህ ቃል ነው በመለአክ በኩል ለነብዩ ሙሀመድ ሰላም በሳቸው ላይ ይውረድ የተሰጠ ወይም የወረደ እሽ ።