I have Seven Star Germany stove , and recently it began experiencing an issue. Specifically, the front two red indicator lights, which usually turn on and off automatically when I switch on the power, remain illuminated continuously. Additionally, the two spiral-shaped heating elements in the center, which normally heat up when the power is on, are functioning properly in terms of temperature but fail to cycle on and off as usual. What could be causing this problem, and how can it be resolved?
Light yisetal gin heat yelewm!
endet fix madreg echilalehu ?
ameseginalehu
tnsh Yecamera Aqemameth Btastekaklew Turu Neber.❤
መብራት ይበራል ግን አይሰራም
Tmhet asetath ejeg betam arif des yilal tnx, Camera keretsaw becha gilts adrgew betrfe berta
እጅግ አመሰግናለሁ!!
thank you
I have Seven Star Germany stove , and recently it began experiencing an issue. Specifically, the front two red indicator lights, which usually turn on and off automatically when I switch on the power, remain illuminated continuously. Additionally, the two spiral-shaped heating elements in the center, which normally heat up when the power is on, are functioning properly in terms of temperature but fail to cycle on and off as usual. What could be causing this problem, and how can it be resolved?
Eyetawe begone bekule hone eyetawe kely bihone arife new
እስቶቭን በረዳ ላይ አድርጎ መስራት ጉዳት አለው ወይ
ሶኬቱ ሲሰካ ኮንታንት እያደረገ ሶኬቱን ይበሳዋል ምክንያቱ ምንድነ ነው?
ፋይበር ከበር የትነው የማገኘው ወንድም
ማብሪያ ማጥፊያው ቆይቶ እሚበራው ለምንድነው
ok thank you
Please use good camera and light
መብራት እንዳይዝ እንዴት ማረግ ይችላል?
ግራወንዱን ማሰር
ሙሉውን ወፍራሙን ሽቦ መቀየር ይቻላል????
ውስጥ ከሆነ አይቻልም እየጋለ ይላላጣል
Poor camera angle
እኔ ኮኔክተር ሁሉ አሙዋልቼ ምድጃው ላይ ሳገናኝ የምድጃው የውጭኛው ፓርት እየያዘ አስቸገረኝ
ስለዚህ ግራውንዱን መዘንጋቴን ልማት ችያለሁ እስቶቬ ተስተካክሉዋል ግን አዲስ ገመድ በምጠቀምበት ሰአት የግራውንዱ ቱቦ ከብረቱ ጋር የማስረው ተቃራኒውን ጫፍ የት ጋ ነው ማገናኘው
ከስር በኩል ከሁለቱ ምድጃዎች ተነስቶ የሚገናኝ ገመድ ታገኛለህ(ባለአንድ ምድጃ ከሆነ ከዚሁ የሚነሳ) ይህን ገመድ ከሶኬት ከሚመጣው ገመድ groundኡን ለይተህ አገናኝና (+ እና- ውጭ ያለ 3ተኛ ሽቦ ) አንድ የstove body ላይ ካለ ብሎን ጋር እሰረው።
ሰከንድ አንድ እስቶቭ ነው ሁለት ገመድ ብቻ ነው ያለው +/- ብቻ ነው ያለው ቀጥታ ከ ፊዝ እና ኒዩትራል ተነስቶ ፌዙ በ እስዊቹ አርጎ ሬዚስተር ጋ ይሄዳል ኒዩትራሉ ዳይሬክት ሬዚስተሩ ጋር ነው የተገናኘው ግራውንድ ገመድ እዴት ነው ማዘጋጀው
Tiru naw wodjewalehu
ቀረጻዉ አይታይም ደብሮኛል ላንተ ነዉ ሚታይ
ጌጅ አቀያየር አላሳየህም ይቀራል
😢😢😢
change your camera.
vedio gin chelemenew