የአህያ ስጋ ከበሬ ስጋ የበለጠ ለሰውነታችን ያለው ጥቅም /የአህያ ስጋን ከበሬ ስጋ በምን እንለያያለን /አህያ አራጁን እንጅ ከፍጅ ያዝነው/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • በዚህም ቪዲዮ ላይ ስለ አህያ ስጋ ከበሬ ስጋ የበለጠ ምን አይነት ጥቅም አለው የሚል ርዕስ ይዤ መጥቻለው በቪድዮ ውስጥም
    - የአህያ ስጋ ውስጥ ምን አይነት ከበሬ ለየት የሚደረግ ንጥረ ነገር አለው።
    -የአህያ ስጋ ምን አይነት ጣዓም አለው። የሚለውን ነገር በሰፊው ይዤ መጥቻለሁ ።
    ስለዚህ ቻናል አንድ ነገር ልበላቹ። በመጀመርያ እንኳን ወደእዚህ ቻናል በሰላም መጣህ/ሽ። የቻናላችን ስም (Hulageb Multimedia) እራሱ እንደሚገልጸው በዚህ ቻናል ላይ አስተማሪ እና አዝናኝ የተለያዩ ነገሮች እናቀርባለን። ሁልንም በአንድ ላይ የያዘ ቻናል ስላገኙ ደስ ሊላቹ ይገባል። ሁሉም ፕሮግራም እንዳያመልጣቹ Subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ ስራችን ከተመቻቹ Like አድርጉ በስራችን ላይ አስተያየት ካላቹ Comment ላይ አስቀምጡ:: ደሞም በጣም አመሰግናለሁ Subscribe ስላረጋቹኝ

КОМЕНТАРІ • 2