ቅኔ ዘዋሸራ ጉባኤ ቃና ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024
  • #eotc #ethioforum #kine#ቅኔ #mahtot #orthodox #meweds #anchor #quanquayenesh #quanquayenesh_media #derananews #fetadaily #selfcare

КОМЕНТАРІ • 27

  • @kiflezebene9984
    @kiflezebene9984 7 місяців тому +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤናውን ያድልልን።

  • @Gebre-u8r
    @Gebre-u8r 7 місяців тому +3

    የኔታ በጣም ደስ የሚል ነው አይዟችሁ በርቱልን በዚህ ቀጥሉልን በደንብ እየጠቆምን ነውና

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 7 місяців тому +2

    የሊቃውንት አምላክ ዕድሜ ና ጤና ያድልልን አስበ ሊቃውንት ይስጦት።

  • @Gadissa-g4m
    @Gadissa-g4m 8 місяців тому +4

    በእውነቱ ደስ የሚል ትምሕርት ። ቅኔ እንዴት ደስ ይላል ።❤❤❤

  • @ethio4910
    @ethio4910 8 місяців тому +4

    Betam des yemil tmhrt newu , tolotolo yisruln.

  • @Misag02
    @Misag02 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የኔታ❤❤❤❤❤

  • @AbrahamAyaliew
    @AbrahamAyaliew 2 місяці тому

    ቃለ በህይወት ያሰማልን

  • @ResRubenzAsoni
    @ResRubenzAsoni 7 місяців тому +1

    ወጥ ቢኾን ግን ቃል የለኝም❤❤❤❤❤ ምርጥ ሐሳብ ነው ያሰቡት🎉🎉

  • @MezgebuKassaw
    @MezgebuKassaw 5 місяців тому

    ተመስገን ፣ቅኔ በቤታችን

  • @polymedia756
    @polymedia756 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @GoitomHyabu
    @GoitomHyabu Місяць тому

    Meweds memar bemn agalehu memhie

  • @HabtamuAssefa-o5f
    @HabtamuAssefa-o5f 8 місяців тому +1

    It is good

  • @DidasCalos
    @DidasCalos 5 місяців тому

    Nice

  • @AkililuYibas
    @AkililuYibas 5 місяців тому +2

    የጉባኤ ቃናን ቅኔን ለመቀኘት ታሪክን ወደ ቅኔ ለመቀየር እንዴት ማድረግ አለብን?

    • @meweds8media
      @meweds8media  5 місяців тому

      ኧረ ጥያቄዎ ግልፅ አይደለም እስኪ ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉና በዚያ በሰፊው እናውራበት።

  • @GoitomHyabu
    @GoitomHyabu Місяць тому

    Bedgamoe bemn amaralehu masyamek kale lakulnmeamlak sm alalohu

  • @kalaabnegasi9464
    @kalaabnegasi9464 29 днів тому

    ሰላም መርጌታ በጣም ስለፈለኮት ኮንታት ያድርጉኝ

    • @meweds8media
      @meweds8media  28 днів тому

      @@kalaabnegasi9464 በቴሌግራም ቻናል መቀላቀል ይችላሉ ወይም Zeeyor21 ብለው ሰርች ያድርጉ ቴሌግራም ላይ።

  • @bogalebeyene3936
    @bogalebeyene3936 3 місяці тому

    መምህር ትርጉሙ ቃል በቃል መሆን የለበትም?
    እኔ ስተረጉመው
    ተማሪ ጊዮርጊስ የሰማይ እንጀራ ምሥጢርን ተቀባይ ነው::
    በከከበረ የሶልያና ስም ለምኗልና::
    በርስዎ ትርጉም 'ይሄ' የሚለው ትርጉም ከየት መጣ? ለምንስ አስፈለገ? ከይቅርታ ጋር:: ለማወቅ ስለሆነ::

  • @GoitomHyabu
    @GoitomHyabu Місяць тому

    Mergieta kemey amsikum ane kmehat zdeli aye nkemey krekbkum ykal xehafley haderakum memhr goeta

    • @meweds8media
      @meweds8media  Місяць тому

      @@GoitomHyabu ሳየው ኮሜንት የሰጠህበት ቋንቋ ትግረኛ መሰለኝ የምትችል ከሆነ በአማርኛ አድርግልኝ ካልቻልህ እስኪ በሚችል አስፈትቼ ምላሽ እሰጥሃለሁ።

  • @endenat-e6c
    @endenat-e6c 8 місяців тому +1

    memhr bebrogram bihone gisunme ken binorew

    • @meweds8media
      @meweds8media  8 місяців тому

      እሽ እናዘጋጃለን ፕሮግራም ምንም ችግር የለም።

  • @bogalebeyene3936
    @bogalebeyene3936 3 місяці тому

    መምህር ትርጉሙ ቃል በቃል መሆን የለበትም?
    እኔ ስተረጉመው
    ተማሪ ጊዮርጊስ የሰማይ እንጀራ ምሥጢርን ተቀባይ ነው::
    በከከበረ የሶልያና ስም ለምኗልና::
    በርስዎ ትርጉም 'ይኽ' የሚለው ትርጉም ከየት መጣ? ለምንስ አስፈለገ? ከይቅርታ ጋር:: ለማወቅ ስለሆነ::

    • @meweds8media
      @meweds8media  2 місяці тому

      ትንሽ ለጥያቄህ ስለዘገየሁ ይቅርታ አድርግልኝና "ይሄ"የሚለው ቀጥታ የለም ግን በፍቹ የምንጠቀመው ሙያው ለምን እንደገባ በግልፅ ለማሳወቅ ነው።ለምሳሌ በእንግሊዝኛ ጊዜ አንድ አረፍተ ነገር ውስጥ subject,verb,object መሆኑን የምናውቅበት መንገድ አደራደሩን በማየት መለየት እንችላለን ምክንያቱም አረፍተ ነገሩ active ከሆነ ባለቤቱ መጀመሪያ ሁሌ ይቀመጣል የግእዝ ግን ባለቤቱ በፈለገው ቦታ መሆን ይችላል ስለዚህ የትኛው እንደሆነ መለየት አይቻልም ሰለዚህ ሞያውን በደንብ ለመለየት እንዲቻልና ሲቀጥል በእንግሊዝኛ ጊዜ የአንድ አረፍተ ነገር ፍች ቋሚ ነው እኔም አንተም ማንም ቢፈታው አንድ ነው በቅኔ ግን እንደ ተቀኝታው ፍቹ ይለያያል ስለዚህ ባለቤቱ ተሳቢው ገላጩ(ቅፅሉ)የት ላይ እንዳለ በግልፅ እንዲታወቅለት ነው ይሄ ይህንን የሆነ የሚል በግእዙ ሳይኖር በፍቹ የምናመጣው ለበለጠ መረጃ ደግሞ ቴሌግራማችንን ተቀላቅለህ ደስ ያለህን ጥያቄ መጠየቅ ትችላለህ።

    • @GoitomHyabu
      @GoitomHyabu Місяць тому

      @@meweds8media በሰመ አበ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እኔ ዋሽራ ቅኔ ሊማር እፈልጋለሁ እንዴት አድርጌ እንዳገኛቹ አልቻልኩም በተቻለ ብታገኙን ጥሩ ነበር አማርኛ ጽፌ አለቻል ኩን ኤርት ራዊ ነኝ በቴረግራም ከተቻለ ይማሮ አለው ሰላም

    • @meweds8media
      @meweds8media  Місяць тому

      @@GoitomHyabu join it!!! itt.me/zeiyor_menberu