Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኛ እንቁ መምህር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ፀጋ ይብዛልክ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው: ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃል ሕይውት ያሰማልን
Think think think you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kal hiwet yasemalen
Think you so much God bless you aloud 🙏♥️🙏♥️🙏💓🙏♥️💓🙏🙏💓🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Kale hiwet yasmaln
❤❤❤❤❤❤❤
ለመጽደቅ የማንም ምልጃ የራሳችንም ጥረት አያስፈልገንም የእኛ ድርሻ በቤዛነቱ ወይም በመስቀል ላይ በከፈለው ዋጋ ብቻ በማመን ለዘላለም ጸድቆ መኖር ነው! የመጨረሻዋን ደቂቃ በማስተዋል ስሟት😮
ማመን የሚገለጸው በምንድነው ወንድሜ በስራ አይደለምን? ማመን በስራ ከተገለፀ ደግሞ የራሳችን ጥረት አያስፈልገንም ትላለህ ይሄኮ እርስ በርሱ የሚጋጭ ነገር ነው።
እባክዎ በድፍረት ከመቃምዎ በፊት እስኪ ረጋ ብለው በመጀመሪይ አውዱን ቀጥሎም ራሱን ጥቅሱን ይመልከቱ። በዚህ ጥቅስ ማነው የጠፋው? በ 2000 ዓ.ም. ይህንን ጥቅስ ለውጦ መጽሐፍ ቅዱስ ያሳተመውስ ማነው? ለምን?
ለመምህሩ የምጠይቀው፦ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሐዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች ሁሉ ሊቀ ካህናት መሆኑንና በእርሱ ቦታ የተተካ ሌላ እንደሌለም አስተምረውናል! ታዲያ አሁን በሊቀ ካህናትነቱ ክርስቲያን ለሆነው ለእኛ የሚጠቅመን ምንድነው? ወይም አሁን ለእኛ ክርስቲያን ለሆነው በሊቀ ካህናትነቱ የሚያደርግልን ምንድነው? ለምሳሌ እኔ አንድን ሰው የእኔ ሹፌር ነው ስል የሹፍርና አገልግሎት እየሰጠኝ ነው ማለቴ ነው! ሹፌሬ ነበር ካልኩኝ ግን ሰውዬው አሁን ላይ የሹፍርና አገልግሎት እየሰጠኝ አይደለም ማለቴ ነው! ምሳሌ የተጠቀምኩት ከላይ የጠየኩትን ግልጽ እንዲያደርግልኝ ነው!!