Ethiopia: አጨቃጫቂው የንብረት ታክስ | ፓርላማው ተቃውሞ አሰማ | ዶ/ር ደሳለኝ ምን አሉ? - Addis Daily

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @hirphabatu-wz6kq
    @hirphabatu-wz6kq 6 днів тому +5

    ይህ ሰው በእውነት የድሆች ተወካይ ነው!!

  • @yohannesBefekadu
    @yohannesBefekadu 7 днів тому +2

    ተባረክ

  • @TizitaGetachew-q8d
    @TizitaGetachew-q8d 16 годин тому

    ጀግና የልብ ሰዉ

  • @abdumobile5469
    @abdumobile5469 6 днів тому +1

    በኢትዮጵያ ላይ የታክስና የንሮ መናርን ማስተከከል አለበት❤❤❤❤

  • @belaylebeta5267
    @belaylebeta5267 7 днів тому +1

    Dr ከክፉ ይጠብቅህ!

  • @WasseSeid
    @WasseSeid 7 днів тому +1

    ጀግናው የአማራልጂ

  • @AyanNesru
    @AyanNesru 6 днів тому +1

    ይመች ጀግና

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 6 днів тому +2

    አባይኑ እግዚአብሔር አምላክ ከስሊጠን ይዉራዱሃሎ አንዳንዱ በል ሰላጠንያቱ ላቦችሀው ናቸው እግዚአብሔር አምላክ የቀጠችሁሃል አይዞህችሁ የደሀ አምላክ አንድ ቀን አልፈው ተረፈ ገበሬዎች ተቸግረዋል ለእናንተ😢😢😢😢😢

  • @yaredasrat-z8o
    @yaredasrat-z8o 4 дні тому

    let all become balanced

  • @jirtaTesema-yi5ty
    @jirtaTesema-yi5ty 7 днів тому

    you are agreat .thank you!

  • @hirphabatu-wz6kq
    @hirphabatu-wz6kq 6 днів тому

    Just go on!! በቃ ቀጥል።

  • @TesfayeAdem-dh1bf
    @TesfayeAdem-dh1bf 7 днів тому +1

    ".....ከፀሃይ ስር በየትም ዓለም እንደብልጥግና መግስት ገንዘብ የሚወድ በመግስት ደረጃየሚኖር አይመስለኝም፣ ብልጥግና ገንዘብን መውደድ ብቻ ሳይሆን በገንዘብ ያመልካል ማለት ይቻላል፣ በተለያዬ ምክንያት የህዝብን ጉሮሮ አንቆ በሰበሰበው ገንዘብ ለህዝብ የሚጠቅም አንድም ነገር ሲሰራ አይታይም፣ሲሰራ የሚታየው ቅነጡ ቤ/መግስት(ለምን ያህል ዓመት እደሚኖርበት ባይታወቅም)፣ብልጭልጭ መብራት፣ሳርና ዝንባባ....... የህዝብ እባ ይፍረድበት፣🐖🐖🐖🦛🦛🦛
    😭😭😭😭☦️☪️☦️☪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📚📚📚📚

  • @MekashaGenene
    @MekashaGenene 7 днів тому +3

    No words for him just you are a great brave complainer for his community.keep struggling for your community

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 7 днів тому +1

    ለመሆኑ የንብረት ታክስ በአሁኑ ግዜ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሚገኝበት የኑሮ ውድነትና የተለያዩ ችግሮች አንጻር ይህን የመሰለ ወቅቱን ያላገናዘበ የንብረት ታክስ ክፍያ አዋጅ በዚህ ግዜ ለማጽደቅ ፓርላማው እንዴት ደፈረ ለህዝቡስ እንዴት አላሰበም እንዴትስ ህዝቡን ለአንደ ግዜም እንኳን መታደግ አቃተው ፓርላማው ??????? ለምን ግን ?

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 7 днів тому +1

    የጦርነት ልማት ላይ ይዉላል፡፡

  • @hirphabatu-wz6kq
    @hirphabatu-wz6kq 6 днів тому

    This man is realy the representative of poorpeople!! just go on

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 7 днів тому +1

    የኑሮ ውድነቱን በ100% እንዲጨምር ያደርገዋል የንብረት ግብር የኢትዮጵያን ህዝብ የኑሮ ሁኔታ የኢኮኖኒአቅም የሠገናዘበ ፈጽሞ አይደለም የዚህን የንብረት ታክስ ክፍያ ጉዳይ በተመለከተ ለሀሰዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ ትንታኔ መስጠት ያለበት እውቅ የኢኮኖሚስት ሙሁር አለያም ባለሞያ ሊሆን ይገባል ።

    • @zika2024-o9y
      @zika2024-o9y 7 днів тому

      የጦርነት ልማት ላይ ይዉላል፡፡

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 6 днів тому +1

    እልልልል የኢትዮጵያውያን ፓርላማ ከተሾሙበት እናት የፖለቲካው ፓርቲ ማጨብጨብ ወጥተዉ ለሕዝቡ ችግር ዘብ መቆም ጀመሩ ልበል???

  • @mamoqilo8585
    @mamoqilo8585 7 днів тому

    Cancelling the new property tax could help reduce the financial burden on citizens, especially given the economic challenges in Ethiopia. Many people are already struggling with inflation and the misuse of existing taxes for war and corruption. Imposing additional taxes might increase dissatisfaction and hardship. The government should focus on improving tax collection from higher-income individuals and businesses instead of burdening the general population. Prioritizing effective use of existing resources for public services would better serve the country's development needs.

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 6 днів тому

    አይ አንተ ሰው መድሃኒዓለም ከክፋ ይጠብቅህ፡፡

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 7 днів тому +1

    ስለዚህ ዘርፈዉ ሊፈርጥጡ ከሆነ ግብሩን አጨብጭባችሁ ተቀበሉ፡፡ለስራ ፈት ደላሎቸ የስራ እድል ሊፈጥሩ ነዉ፡

  • @AliEndris-g8s
    @AliEndris-g8s День тому

    Nashida manzuma

  • @abdikoo3940
    @abdikoo3940 2 дні тому

    Walah betem tekekel new, I support him, sent sew ale beteyut damoz 12000 eju key medersew 6000 birr, gen lamen hezbun yasaksyal magist, mangeste la hezbe masab alebt yeresun hezbe new eyegoda yalew Walah betem yasazenal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ReatileMoremi
    @ReatileMoremi 7 днів тому

    😢

  • @ashenafiyirsaw
    @ashenafiyirsaw 4 дні тому

    ዝምብሎ ወሬ😂

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 6 днів тому

    ዶ/ር ደሳለኝን ባለመምረጤ ይፀፅተኛል
    የደሀ ተወካይ ነው። ከአንተ ውጪ ተወካይ የለንም

  • @WabiTesfa
    @WabiTesfa 5 днів тому

    Seera saamichaaati malee seera gibiraa miti seerri gibiraa bahe kun.

  • @Mohammadahmed-j6j
    @Mohammadahmed-j6j 6 днів тому

    የ ኢትዮጲያን ፓርላማ እተሰበሰቡበት ላይ አፍነን ካልጨረስናቸው በዘረፋ ለማኚ አረገው ሊጨርሱን ነው አሰባቸው በቃ በዚህ አቅጣጫ አገሪቱ ከዳር እስከዳር መነሳት አለበት አይን ያወጣ ሌብነት

  • @TamiratBelay-lt2lk
    @TamiratBelay-lt2lk 6 днів тому

    አሁን ለህዝቡ መቆም ጀመራቹ።

  • @አድስነገር
    @አድስነገር 7 днів тому

    Residential property tax-free.

  • @nahomkebede8667
    @nahomkebede8667 6 днів тому

    ስልጣን ላይ ያለው መንግስት property tax በሚል አዲስ ህግ ማህበረሰቡን ወደ ህጋዊ ጭሰኝነት እያሸጋገረው ነው፡፡ ዶ/ር ደሳለኝ በጥሩ አገላልጥ አብራርተውታል የሚገባው

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 7 днів тому

    በጣም የሚገርዉ ነገ ለቀዉ ለፈረጥጡና( ባለማሰባቸዉ ጭምር) እነመለስ ዜናዊ ለልጁ ሰማሃል መለስ 5ቢሊዮን በፈረንጆች 2003 ላይ ገና የአሰራ ሶስት አመት ሳለች ዋሽንግተን ተቀምጦላታል፡፡ስለዚህ ዘርፈዉ ሊፈርጥጡ ከሆነ ግብሩን አጨብጭባችሁ ተቀበሉ፡፡ለስራ ፈት ደላሎቸ የስራ እድል ሊፈጥሩ ነዉ፡፡ምን አይነት ጭንቀላት ነዉ፡፡የፓርላማዉ አባል ቅሚያ ብሎታል፡፡ትክክል ነዉ፤፤

  • @Murad-h8l
    @Murad-h8l 7 днів тому

    በየ ሀገሩ የተፈናቀሉትን አማሮች ንብረት እና ቤት ቦታ ይዞታቸዉን ለመዉረስ ያሰቡት ሴራ ነዉ የኦነጎቹ የነ አብይ ሴራ ነዉ

  • @EsraelBoyana
    @EsraelBoyana 5 днів тому

    betikili

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 6 днів тому

    There is no government in the world that impose 3-different-types of tax on single business entity, fo example, land, income and rental taxes, except ethiopia......then another 4th layer to existing compounded taxes with the worsening living conditions? What kind of logic is that? The feudal aristocrats of 18th century didn't treat their subjects like current sociopath government of ethiopia. I hope ethiopian people will not accept the current economic oppression.

  • @endeshawgetnet-o1l
    @endeshawgetnet-o1l 6 днів тому

    abesay

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 7 днів тому

    የመንግስት ሠራተኛ ወይም ራሀብተኛ

    • @zika2024-o9y
      @zika2024-o9y 7 днів тому

      የጦርነት ልማት ላይ ይዉላል፡፡የጦርነት ልማት ላይ ይዉላል፡፡

  • @ReatileMoremi
    @ReatileMoremi 7 днів тому

    hagerachn hizib sartonw esaderanw magistun

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 6 днів тому

    ጫኔ ወደ ሀክምቤት ውስዱት፣

  • @awolassefa3469
    @awolassefa3469 6 днів тому

    Mels sechu ejig yasaznal, nege antem yezihu gefet qemash endemthon atiterater

  • @ReatileMoremi
    @ReatileMoremi 7 днів тому

    hizibachn iye godanw

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 7 днів тому

    three manthe ,Odite impoertant imporetant
    Bicouse qulitiy srices this pubilices economiy
    Piwer odites good all parlama wored only Ethiopian city discation only

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 7 днів тому +1

    የጦርነት ልማት ላይ ይዉላል፡፡

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 7 днів тому

    ስለዚህ ዘርፈዉ ሊፈርጥጡ ከሆነ ግብሩን አጨብጭባችሁ ተቀበሉ፡፡ለስራ ፈት ደላሎቸ የስራ እድል ሊፈጥሩ ነዉ፡

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 7 днів тому

    በጣም የሚገርዉ ነገ ለቀዉ ለፈረጥጡና( ባለማሰባቸዉ ጭምር) እነመለስ ዜናዊ ለልጁ ሰማሃል መለስ 5ቢሊዮን በፈረንጆች 2003 ላይ ገና የአሰራ ሶስት አመት ሳለች ዋሽንግተን ተቀምጦላታል፡፡ስለዚህ ዘርፈዉ ሊፈርጥጡ ከሆነ ግብሩን አጨብጭባችሁ ተቀበሉ፡፡ለስራ ፈት ደላሎቸ የስራ እድል ሊፈጥሩ ነዉ፡፡ምን አይነት ጭንቀላት ነዉ፡፡የፓርላማዉ አባል ቅሚያ ብሎታል፡፡ትክክል ነዉ፤፤

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 7 днів тому

    የጦርነት ልማት ላይ ይዉላል፡፡

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 7 днів тому

    ስለዚህ ዘርፈዉ ሊፈርጥጡ ከሆነ ግብሩን አጨብጭባችሁ ተቀበሉ፡፡ለስራ ፈት ደላሎቸ የስራ እድል ሊፈጥሩ ነዉ፡