"ነዋሪዎች ለመንግሥትና ጸጥታ ኃይሉ ተባባሪ መሆን አለባቸው" አቶ አሊ መኮንን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @MulugetaFente
    @MulugetaFente 15 годин тому +1

    ትፋሺ ቢሉ ከብልፅግና ለይተን አናያቸውም እረምጃ እነወስዳለን።

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ День тому +2

    😂😂😂😂😂😂
    እንድህ እያላችሁ አታሉ
    ግድ የለም የግዜ ጉዳይ ነው
    ኢንሻአላህ ፋኖ ያሸንፋል
    ሰላም የነሳን ማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናቀቃለን

  • @Mesirat
    @Mesirat 15 годин тому

    ❤❤❤ድል ለጀግናዉ ፋኖ ሞት ለወሊዱ መከላከያ

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 16 годин тому

    ምነግሰት አለ አማራክልል በድሮን እየተጨፈጨፈ ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ለባዳው ለአሸከሩ ብአዴነ

  • @Yasin1999-r8q
    @Yasin1999-r8q 10 годин тому

    ጀግናው የአማራ ፋኖ በቅርቡ ያሶጊዳሀል እመነኝ ተላላኪው ባዳ ብአደን

  • @ሰያ
    @ሰያ 8 годин тому

    የብልፅግና አህያወች ከሳችሁብኝ ሰሞኑን አብይ ገለባ አላበላችሁም እዴ ፋኖ የስራህን ይስጥህ የብልፅግናን ጋሪወች በስጋት አከሳሀቸው ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh Годину тому

    አናንተ በየአገሩ ሁናችሁ ፋኖ የህዝብ ልጅ የምትሉ አያችሁ አይደል ህዝቡ ፋኖን እንደጠላ

  • @Mesirat
    @Mesirat 15 годин тому

    😢እህሉን እያነደድክ ቤቱን አዉድመህ በድሮን ጨፍጭፈክ አማራ ሊገዛል ጅል

  • @HasanAdom
    @HasanAdom 8 годин тому

    ድልለፋኖ እናተማመገረፍአለባች ባድ

  • @BereketGetnet-p3g
    @BereketGetnet-p3g 6 годин тому

    ተው እባክህ!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet День тому

    ወገኖቸ ሰቆቃዉ መከራዉ ንዲቆም ከወገን የሚመስል ሀሳብ ተሸካሚ እንጅድርጊቱ አማራን አገልጥም ለሰላሙ በመተባበርከጉያችሁያለዉንአጋልጡ

  • @Yousaffenta
    @Yousaffenta 20 годин тому +1

    ግዴለም ቀናችሁ ቅርብ ነው

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 12 годин тому

    በዉሸት ሰበካ አማራ አይሸወድም አማራ እያለቀ ያለዉ በብልፅግና እግረኛ እና አየር ሃይል ነዉ ይህንን ህዝቡ ጠንቅቆ ያዉቃል ለህዝብ የሚያስብ መንግስት የለም እያለ ሲነግርህ ካልሰማህ በጥይት ሲቆላህ ትሰማለህ።

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 19 годин тому

    እያንዳንድህ ማን ምን እንዳልህ መዝግበናል

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 8 годин тому

    አይ ሆድ !!

  • @AbdoAlan-tw8vb
    @AbdoAlan-tw8vb День тому

    😂😂😂😂😂

  • @Mesirat
    @Mesirat 15 годин тому

    😂😂😂