አየር መንገዱ ላይ ያነጣጠረው ዘመቻ | የአቪየሽን ጋዜጠኛው ምን አለ? | Ethiopian News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • A renowned aviation journalist provides expert analysis on the recent campaigns against Ethiopian Airlines. Discover the factors fueling these controversies. Stay informed with in-depth insights into one of the world's most respected airlines.
    Ethiopian Airlines News and Updates from Addis Daily.
    Stay informed with the latest updates and in-depth coverage of news from Ethiopia. Our channel brings you daily reports on politics, economy, culture, and society, ensuring you never miss out on important events and developments. We aim to provide accurate and unbiased news, offering you a reliable source to keep up with what's happening in Ethiopia
    #EthiopianAirlines #KaleyesusBekele #ethiopiannews
    • የአየር መንገዱን በረራ የረበሸው ታ...
    • የመንግስት እና ፋኖ ድርድር| የአየ...

КОМЕНТАРІ • 6

  • @MelakBelachew
    @MelakBelachew Місяць тому

    Good news keep it up

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Місяць тому +1

    አቀራረብህ ሀቀኛና ትክክለኛ መሆኑ ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ፍርፋሪ ለቃቃሚና ሆዳም ጋዜጠኛ ነን ባዮች ከፍ ያለ ትምህርት ሰጥተሀቸዋል። መንግስትን መቃወምና የሀገር ጥቅም ልዩነት ላልገባቸው ከሀዲዎች እረፉ ብለሀል፣ ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @MelakBelachew-c3c
    @MelakBelachew-c3c Місяць тому

    ግልጽና ትክክለኛ አቀራረብ በዚሁ ቀጥሉበት አመሰግናለሁ

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Місяць тому

    ጀብደኛ ፖለቲከኛ ነን ባዮች ማድመጥና ማገናዘብ የሚችሉ ከሆነ ደጋግሞ መንገር ነው።

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Місяць тому

    እኔ ደንቆሮ፣ ደንቆሮ፣ ደንቆሮ ነው የምላቸው። የኢትዮጵያን ጥቅምና የወቅቱን መንግስት ለይቶ ማየት ያለመቻል ድንቁርና ነው።