Ethiopia: በፌስቡክ ለሚለቀቁት ሀገር አፍራሽ ወሬዎች የዲ/ን ዳንኤል ክብረት መፍትሄ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @ኢትዮጵያሀገረእግዚአብሔር

    ለዓለም ህዝብ የሚተርፍ እውቀትና ጥበብ ባንተ ላይ ያለቀ እፁብ ድንቅ! የአለም ብርሃን! ፈጣሪ የሰጠን ውድ ስጦታችን !ተወዳጁ ፣ተናፋቂው ፣ተፈቃሪው የዘመናችን 'ጠቢቡ ሰለሞን ' ውዱ ዳኒ፦ ለመኖር አየር ከሁሉ በላይ እንደሚያስፈልግ ሁሉ ለዚህ ለበሸቀጠ ማንነታችን ማስተካከያ እለት እለት ያንተ ትምህርት ያስፈልገናል ። በመድሃኒት መልክ ብትታደል! ታመናል እጅግ ብሶብናል። ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው። እንዲሁ እንዳበራህ ያኑርህ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @hibst-shay
      @hibst-shay 6 років тому +1

      Selam Fikir አገላለፅሽ/ህ በጣም ይገርማል

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 6 років тому +29

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ያስተማርከን እንደ አንተ ያሉትን መካሪእና የውቀት አባቶችን ያብዛልን በአሁን ሰአት ላገራችን የሚያስፈልጋት ፖለቲከኞች ሳይሆኑ እንደአንተ ያሉ ጥበኛ ሰወች ናቸው የሚያስፈልጋት ።
    በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 6 років тому +4

    ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ትልቅ ትምርት ነው ያስተማርከን
    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በእውነት

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 6 років тому +9

    THANK YOU!!!!!!You are my favorite lovely person love and respect u !!!!!🤚🤚🤚

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 6 років тому +7

    I am Protestant /ጴንጤ/ but I really love his teaching Educated man. He is a real teacher.

    • @Kristinoa-rm5rj
      @Kristinoa-rm5rj 6 років тому +1

      brookxdfvff Tafese ምን አመጣሁ ጴንጤ ምናም ? ሰው በእዚህም በእዛ ለመከፋፈል ራሱን ከሌላ ለመለየት ታጥቆ ነው የተነሳው የአስፈራል

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 6 років тому

    ድንቅ አገላለጽ እና ልብ ማራኪ ምክር ነው ። ክፉ ክፉውን ብቻ እያነሳንና በማይጠቅመን የጥላቻ ወሬ ጊዜአችንን ከምናጠፋ ፤ በተሰጠን ብሩህ አእምሮአችን ተጠቅመን ለትውልድ የሚተርፍና ለሀገር የሚበጅ መልካም ሥራ ልንሠራ ይገባል ። ሀገራችን ምን ያህል ወደኃላ እንደቀረችና ሕዝባችን ምን ያህል የሥቃይና የጉሥቁልና ኑሮ እንደሚመራ አስረጅ አያስፈልገንም ። ይህችን ኋላቀር ሀገርና ይህን ምስኪን ሕዝብ ካሉበት ዘርፍ ብዙና ውስብስብ ችግር ለማውጣት ፤ እጅ ለእጅ ተያይዘን ፤ ተከባብረንና ተቻችለን ጠንክረን ልንሠራ ይገባል ።

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 6 років тому +1

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በኢትዮጵያ አንድነት የሚያምኑትን ታበዛ ዘንድ ሥማፀንህ በተቃራኒው የቆሙትን የቀናውን ልቦና ሥጣቸው!!!

  • @letube5960
    @letube5960 6 років тому +16

    Our role model and a good teacher

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    የ#ተዋህዶ የስስት አደራ ልጅ የ#ኢትዮጵያም ብርቅዬ ልጅ ዲ.ዳንኤል ጸጋውን ያብዛልክ

    • @Kristinoa-rm5rj
      @Kristinoa-rm5rj 6 років тому

      ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ ምን አመጣሁ ተዋህዶ በእዚህም ለመከፋፈል አትፍጠኚ

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 6 років тому +7

    Dn Daniel betam new emadenkihi ene yanten metsihafochi manbebi ke jemerku koyichalehu bizu ewket agignchebetalehu Egziabher yistihi Daniel

  • @shibeshiseblewongle8000
    @shibeshiseblewongle8000 6 років тому +9

    ለካ እገሌእና እገሌ ትሳት አይጫጫሩም ያመረሩ ጠበኞች ናቸው :
    የሚባለው አሁን ገባኝ
    ተባረክ ጠሊቅ እውቀት አለህ
    እግዚአብሔር ብርሐን ነው ጨለማም በእርሱ በንድ የለም
    ወንድሙን የማይወድ በጨለማ ይመላለሳል
    1ኛ ዮኃ1:5

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 6 років тому +12

    በጣም ምትደነክ ሰው ነህ ሁሌም ጥሩነገር ነው ምታስተምረው ሰሚ ቢገኝ።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 6 років тому +2

    as Always Dani taught us wisdom&tolerence.እንደአንተ አይነት ሰው ይብዛልን

  • @የትምንጉሴየትምንጉሴ
    @የትምንጉሴየትምንጉሴ 6 років тому +18

    በእውነት የምትናገራቸው ነገሮች ልብ ይነካሉ ምን አለበት እዳተ ያለ ሺ ህዝብ ቢፈጠርልን ኢትዮጵያ የዘረኛ ሃገር አትሆንም ነበር እነ ጀዋር እያሉ ሃገር ሃገር ሆና ትቀጥላለች ብዬ አላስብም ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ያስብልን

    • @mekdesbiruk372
      @mekdesbiruk372 6 років тому

      marem abዝማሬ። መላይክት ያሰማል ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን lo

    • @mamesd7289
      @mamesd7289 5 років тому

      ትክክል ጀዋር አጥፊ እንጂ አገር አልሚ አደለም

  • @mekreabtadesse6484
    @mekreabtadesse6484 5 років тому

    I have so much respect for Daniel. I hope Ethiopian people listen and use his advice

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому +5

    ዳንኤል ክብረት ከልብ አመሠግናለሁ መልካም ልብ ይሥጠን አሜን 👍👍👍👍👍

    • @daveephrem5389
      @daveephrem5389 6 років тому

      ዶ/ር አብይ አሁን የተናገረውን ንግግር ጃዋር አጣጣለ እዩት
      ua-cam.com/video/VNGBGPYbug8/v-deo.html

  • @saramitku7773
    @saramitku7773 6 років тому

    ዳኒ እንዳንተ አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን አንተም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥቅ። አንተን የሚገልጽህ ቃል የለም

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ያብዛልህ !
    አቤት ቢገባን ዓለምን የሚቀይር ቃል !!!

  • @chrishunt9038
    @chrishunt9038 6 років тому +3

    Such an amazing guy. God bless you more

  • @monam540
    @monam540 6 років тому +1

    ዳቆን ዳንኤል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ ተባረክ

  • @megersaregasa3854
    @megersaregasa3854 6 років тому +2

    ምርጥ ምክር ነው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @etalemshimekit5847
    @etalemshimekit5847 6 років тому +48

    ዘረኝነት የድም ካንስር ነው

  • @yemanez.3529
    @yemanez.3529 6 років тому

    Thank you Wendemachene.

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 6 років тому

    **እውነት ነው ቅንነት ብቻ በቂ ነው በልባችን ውስጥ ካለ ካደገልን ለሌላ ሰው ማሰብ እንጀምራለን እስቲቲቲቲ እንጀምር ዛሬ•••••**
    **አመሰግናለሁ መምህር**

  • @teg6447
    @teg6447 6 років тому +2

    Very wise and good speaker. God bless you...

  • @gmussie2152
    @gmussie2152 6 років тому

    Great explanation and analogy for doing good and spreading good news

  • @tsinat982
    @tsinat982 6 років тому

    በጣም ትክክል ትንታኔ በአሁን ጊዜ ሁላችንም ክፎዎችን ትተን በጎ የሚስሩትን ማድነቅና ማበረታታት ነገር ግን ክፎዎችን መልስ ብንነሳቸው በራሳቸው ይከስማሉ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 6 років тому +6

    God bless Ethiopia.

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 6 років тому

    በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እድሚና ጤናክን ይስጥልኝ ትክክል ፌስቡክ ምንም አላደረገም እኛው እራሳችን ነን ጥሩም መጥፎ።

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 6 років тому

    God bless you Diakon, the best advise ever

  • @በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የዘረኝነት መንፈስ ያለባቸውን ሰዎች አንተ ሁሉን ማድረግ ትችላለህና ሐሳብ ልቦናቸው መልካም እንዲያስብ ለሀገርና ለወገን የሚጠቅም ሥራ እንዲሠሩ አድርግልን። ምስጋና ይሁን ለአብ ፣ ለወልድ ፣ለመንፈስ ቅዱስ አሜን

  • @fikerlove5710
    @fikerlove5710 6 років тому

    ፈጣሪ የሰጠን ውድ ስጦታችን

  • @kassahuntafessu1720
    @kassahuntafessu1720 6 років тому

    thank you as always

  • @ababaababa4187
    @ababaababa4187 6 років тому +8

    ዳኒ፡ተባረክ

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 6 років тому +1

    Very insightful!

  • @naduubekele2163
    @naduubekele2163 5 років тому

    እውነት ነው አሁን በዝምታ እና በግዴለነት ያለፍነው ጉዳይ ነገ ልጆቻችንእንደሚጏዲበት እና እኛምእንደምንፀፀትበት ልብ ልንል ይግባል ወገን አማራ እና በአማራነትህ ሊደርስብህ የተቀመመው ሴራ በቀላሉ ልትከላከለው አትችልም ::ስለዚህ በግዜ ነቅተናል ብለህ ልትነሳ ይገባሀል::

  • @sssh5805
    @sssh5805 6 років тому +2

    Thank you

  • @lbati608
    @lbati608 2 роки тому

    ትክክል ወድሜ ተባርክ

  • @neimaneima1156
    @neimaneima1156 6 років тому +1

    ዳቆን ዳኒ አክባሪህ ነኝ አላህ ያቆይህ

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 6 років тому

    he is so gifted God bless you!!!

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 6 років тому

    Great motivational speaker

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 6 років тому +12

    ዳንኤል አያቴን አስታወስከኝ እስት ያዳፍኑ ነበረ አይ ዘመን

  • @sasimar1160
    @sasimar1160 6 років тому

    እናመሰግናለን መምህር ዳኒ ይሰማል ጀዋር እባክህ እሳት ባለመጫር ተባበርን

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 6 років тому

    My first time to hear this guy's speech, not bad.

  • @dagmawibelachew6977
    @dagmawibelachew6977 6 років тому

    እሳት መጫርን በዚህ መልኩ አይቼው አላውቅም ነበር፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ዲ/ን ዳኒኤል

  • @abeleamanuale5750
    @abeleamanuale5750 6 років тому

    እናመሰግናለን ዳኒ

  • @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ
    @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ 6 років тому +12

    አይ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እኛ መቼም ስው አንሆንም አሁንስ እያሳዘነኝ ያለው ዶክተር አብይ ብቻ ነው የዋህ መቶ ሚሊዮን እብድ እየመራያለ የፍቅር ስው

    • @abebechshibeshi1486
      @abebechshibeshi1486 6 років тому

      ዲይቆን ክብረት ያደረገው ንግግር አሁን ላለነውም ለቀጣዩ ትውልድ ከፍተኛ ትምህርት ሰጪ ነው ።
      የስማነውም እንድንጠቅምበት እና ከአንተም ዕውቀትህን በተከታታይ የምናገኝበትን ጊዜና
      ዕድሉን እግዚአብሔር ይስጠን። በልዩ እና
      መጥፎ አስተሰሰብ ውስጥ ያለውንም ለኢትዮጵያ አንድነት የማይጠቅውንም እግዚአብሔር ልቦና
      ይስጠው። እግዚአብሔር ከነመላ ቤተስብህ
      እድሜ ከጤነት ጋር ይስጥህ።
      ይስጠው።

    • @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ
      @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ 6 років тому

      Abebech Shibeshi ልዩና መጥፎ አስተሳስብ እያሰብንና እየኖርን ያለን ስዎች ነን አራት ነጥብ እግዚአብሔርንም አታስጨንቂ ልብ እንግዛ እራሳችን አዋ ዳንኤል ክብረትም ቢሆን ድከም ቢለው ነው ገና እኛ ለመብስል ብዙ ማገዶ እንፈጃለን ሁሌ ልቦና ይስጠን ይስጣቸው እየተባለ እንዴት ይዘለቃል እውነት መቼ ይሆን እምናወራው

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 років тому +6

    ለብዙሁ.አለማት.ተምሳሌት.የምትሆን.ስው.ነክ.ጭንቅላትከን.ሳላደንቅ.አላልፍም.እኛኢትዮጰያኖች.መች.ለምልካም.ነገር.ኮሜንት.እንስጧለን.ቲፎሆዞሆ.እየሆናቸው.እዝባችን.መክራ.እንዱደርስበት.እኛም. እጃችን.አለበት.ለመልካም.ነገር.እንድንኖር. ለምልካም.ነገር.አስተያየት. የምንስጥ.ስው.ያርገን

    • @bisrats.3130
      @bisrats.3130 6 років тому

      Hewoit Hewoit bravo gerume hasab

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 6 років тому

      @@bisrats.3130 ሁላችንም.የራሳችንን.አላፊነት.እናወጣ.ለዘረኟ.ኮሜንት.ያለመስጠት.ባይ.ነኝ

    • @bisrats.3130
      @bisrats.3130 6 років тому

      Hewoit Hewoit I’m agree with you i wish more ppl understand u idea

  • @Myen0912
    @Myen0912 6 років тому +1

    ዳንኤል ክብረት ሰፋ ያለ ጭንቅላት❤️

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 6 років тому +3

    እውነት ብልሃል

  • @merimadem3178
    @merimadem3178 6 років тому

    ትክክል ይመቺህ !

  • @avi_king301
    @avi_king301 6 років тому +1

    ድንቅ ምክር ግን ከ324ሰዎች አስራሁለቱ አልወደድኩትም በሚል ምልክት ሃሳባቸውን ገልጸዋል እንደነዚህ ላሉት መድረክ እንዳንሰጥ በአጭሩ ሐሳባቸውን መቅጨት ያስፈልጋል!!

  • @teshomeayano1308
    @teshomeayano1308 5 років тому

    ከመልካ ሽቶ መልካ ሰው ዘላለም ጠረኑ አይጠፋም።።

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 6 років тому

    Woww ye Dakon Daniel Kebret negegir yemenfes megib new::

  • @asmeretjallow7705
    @asmeretjallow7705 6 років тому

    Nice 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 6 років тому

    ለማለት እደፈለክ ግልፅ ነው ።ምሳሌህ በጣም ይገርማል ጥሩ ሰው ብትሆን ፀሀይ ብትል መልካም ነበር እሳት ለመጫር ለተነሱ አንዳንድ ሰዋች ምሳሌዋችህን እንዴት ይመልከቱት ??? ይህ ንግግርህን ልብ የማይል ሁሉ👏 አይደል ?"" ነገርኩህ እውቀትህን ለመልካም ነገር ተጠቀምበት ""
    መሳሌውችህን በውሃ, በፀሀይ በቀላሉ ተናገር♨ እሳትን እማ 27 ዓመት ጫርነው::
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 6 років тому

    #አስተማሪ ትምህርት ነው አመሰግናለሁን!

  • @andken5148
    @andken5148 6 років тому

    Great Man !!!

  • @temutomson7974
    @temutomson7974 5 років тому

    በዕውነት ኢትዮፕያን እንዳንተ ጠንቅቆ የሚያቅ ማንም የለም አባታችን ፡፡

  • @abrhamshiferaw982
    @abrhamshiferaw982 6 років тому

    እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @mistreamanuel5085
    @mistreamanuel5085 6 років тому +2

    Egezaber yetebkhe yemetenagerwe hulu melkam new endante ayente yabezalne

  • @asmeretjallow7705
    @asmeretjallow7705 6 років тому

    👌👌👌👌

  • @አሜን-ሸ4ፐ
    @አሜን-ሸ4ፐ 6 років тому

    Let ETV to stop esat.mechar.

  • @mesimesi4794
    @mesimesi4794 6 років тому

    Dani zemnken yebarkew nef amet nureln

  • @fgfh2403
    @fgfh2403 4 роки тому

    ሀስብላሁ ወናመል ውኪል

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 6 років тому

    እሳት ማዳፈኑ ወደ ትዝታ ወሰደኝ
    ግን የበለጠ ስብከትህን ብሰማ
    ነው እምመርጠው ከተሳሳትኩ
    ይቅርታ ይደረግልኝ

    • @Kristinoa-rm5rj
      @Kristinoa-rm5rj 6 років тому

      ማሚቴ ባለቤቴ ማሚቴ ማሚቴ ለአንተ ስብከት ምንድነው

    • @ሰላምኢትዮጵያዊ
      @ሰላምኢትዮጵያዊ 6 років тому

      @@Kristinoa-rm5rj ከአንተ ወይም ከርሶ አውቄ ሳይሆን ጠቅለል አርጌ ለመግለጽ እሚያምርበት የበለጠ
      የእግዚአብሔር ን ስም ሲያሞግስ ና ሲናገር
      ሲያስተምረን አሁንም ይቅርታ

  • @lidacall2426
    @lidacall2426 6 років тому +1

    ❤❤❤

  • @asterwoldmicheal605
    @asterwoldmicheal605 6 років тому

    Egzabhare yesthe. Lebona yestene.

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 6 років тому +2

    መልካም ነው ግን ፈስብክ የማይደርስበት ቦታ ወጣ ማለት ነው

  • @wabi5034
    @wabi5034 6 років тому

    Daniel
    Waw yemecheh!

  • @naduubekele2163
    @naduubekele2163 5 років тому

    ይሄ ቅኔ በደንብ ሊረዳው የሚችለው አማርኛ የሚናገር ሁሉ ሳይሆን ማን እንደሆነ አማራው ያውቀዋል::

  • @geniyegtabareya6666
    @geniyegtabareya6666 6 років тому +4

    ከአዲስ አበባ ወጣ ብላቹ ለምን ድምፃችውን አታስሙም ከኣዳራሽ ውጡ

  • @semung2513
    @semung2513 6 років тому

    Lemendnew ESATOCH endih yalen awaki ye lawtu hayle yemayakerbut . Yehen yemasele temhertun endenawq yemayadergut.
    Elet belet adenquari,asalchi,betelacha
    Yetajebe, reb-yelesh kentu ento fento
    ligetun kemimokeru.yehen biyakerbulen

  • @konjokonjo3111
    @konjokonjo3111 6 років тому +1

    Yesmanewhun be andbtachin yasdrbin ewnt kezi kal temarn mechem animarm edem yistln dn danihel

  • @wondagirma5174
    @wondagirma5174 6 років тому +11

    ለአቅመ አስተያየት ሳንደርስ አስተያየት አንስጥ ከዮቱብ አባል

  • @berhanegebreselassie6962
    @berhanegebreselassie6962 6 років тому +1

    Hi Dane this is logic write now you are near for governor p/s teach them first

  • @tube3041
    @tube3041 6 років тому

    Tenkes

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 років тому

    ዋውውውውውውው

  • @yagersew437
    @yagersew437 6 років тому

    andebete-tium like likawint daniel kibret...bikeda bikeda yamayalk habt ....gerami sew neh

  • @semung2513
    @semung2513 6 років тому

    Wud diyakon ene ahun ahun ye ESATOCH u (REYOT,ERMIASE,HABTAMU) yan birchikowen bemerz yemimolu yaluachewn yemaslugnal)

  • @glrmayyebio695
    @glrmayyebio695 5 років тому

    ሙሐዘ ጥበባት አማትበህ ስመ ስላሴን ጠርተህ ብትጀምር የዘራሄው ጥሩ ፍሬ ታገኝበታለህ

  • @meskiegetahune8992
    @meskiegetahune8992 6 років тому

    የማንን Facebook. ነው ማዳከም የፈለከው ? ግልፅ አድርገህ ተናገር የመፃፍና የመናገር መብት ሁሉም ኢትዬጵያዊ መብቱ ነው

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 6 років тому +1

      ምን ማለት ሁሉንም ዘረኝነትን የሚሰብኩትን አማራ ኦሮሞ ትግሬ እያሉትን የሚጫጩትን ምን መናገር ያስፈልጋል ላስተዋለ በቂ ነው ዘገምተኛ ለሁነ ሰው ምን ይደረግ እየዋለ እያደር ይግባው.....

  • @wassihunbeyene3138
    @wassihunbeyene3138 5 років тому

    Eko eko nehi yanurilin be edimi be Tina yitebikilin::

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 6 років тому

    menegeset bisemahi teru nebere jawar endefelege endihuni yefekedulet manewi? mengeseti newi tefategna

  • @ሀሁለሉ-ቈ2ጀ
    @ሀሁለሉ-ቈ2ጀ 6 років тому

    ካድረ

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 6 років тому

    You are critical thinkers

  • @gebiawayele9062
    @gebiawayele9062 6 років тому

    Who the hell dislikes this speech? Sorry Guys!

  • @danieltth6714
    @danieltth6714 6 років тому

    Ewent bilehal misema kale

  • @ሞኔኑስኢትዮጵያ
    @ሞኔኑስኢትዮጵያ 6 років тому +1

    መምከር አይከብድም ሆኖ መገኘት ግን ከራስህ ብጀምር እንዴት ጥሩ እንደሆነ ኣስበው። ምክርህን ወድጀወለሁ

  • @fgfh2403
    @fgfh2403 4 роки тому

    ኮትት አተብሎ አሰተማር ያተ ትምህርት ዙባላ ነው

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶፔጅ

    Tekekel neh Daniye mert Ethiopiawi ke geter hebere teseb bezu Fikir memar ene chelalen ye zare teweled be Facebook sewen mabalat be zer mekefafel new egzibher amelk becha le hagerachen selamun yawerdelen Facebook le Ethiopia al tekemem yezegalen hezebu donkural meselten al chalum

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 років тому

    Daniel achbew,,
    Mejemereya ,,bewich yeneberu abatochin yekirta teyek !!!!!!
    yeminawkih enawkihalen
    lemayawkih taten !!

  • @zewdubayle857
    @zewdubayle857 Рік тому

    በዉነት አተ ቀድመህ ተናግረህ ነበር

  • @SF-kj2kh
    @SF-kj2kh 6 років тому

    ይሄ ነወ ህዝብ ያቃተዉ

  • @mulugetagebru8384
    @mulugetagebru8384 5 років тому

    ፌክ ድያቆን

  • @berrybayou7563
    @berrybayou7563 6 років тому

    ahun esti lezi dislike yasfelgewal !!!!!!!!!!!!!!!!!!!gud eko nw

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    15 15 15 እኮ 15 ብቻ? መጀመሪያ ስቄ ይውጣልኝ። አሃሃሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃሃሃሃ ውይይይይይይይ.....ደብረ ሰይጣን ቆሞ እየሄደ ነው ግን? በትግርኛ ደግሞ ልሳቅ ቑቖቒቒቒቒቒቒቒቒቒቒ ሆዴን አመመኝ። አሁንማ ጭራሽ ጭብጦ አከለ። ምን ይመስላል ጭባ ታቃላችሁ ደብረሰይጣንን ነው የሚመስለው። ፈትለስይጣን ለቀን ጅብ አይሆንም ብርም አንፈልግም ሀቅ እንፈልጋለን በዘረኛ አንተዳደርም አሏችሁ። እንግዲህ ምን ትሆኑኑኑ። ዛሬ ጾም ነውእንጅ በወፍራም ቡና ቅቤዬን ጥጥት ነበር። 15 1+5=6። 666። እነሱን ገና አጋንንቱ አለቀቃቸውም። ጤነኞችማ 176,149....እያለ ሌላም ቢኖር ይሄድ ነበር። እንኳን ደስ ያለን። ለማዬ ደጉዬ ደሜ አብይዬ እንግዲህ በዚህ በአላችሁ ጊዜ ከላይ እስከታች ወደ እርምጃ ግቡልን። ከቤቱ ተፈናቅሎ ሀብት ንብረቱ ወንድሞ ልጅ ባል ሚስትን እናት አባትን ሳይቀብር በአውሬወች ተሰዶ በየቦታው በብርድና በርሃብ እየተሰቃየ ብዙ ሰው ውስጡ ድብን ብሎ በሃዘን እየማቀቀ ነው። ቶሎ አስተባብሩና ወጣቱንም ሰላም ይውርድልን። እንደሰው ይኑሩ። አብይዬ አንተም ቶሎ ቶሎ ወንጀለኞቹን ቦታ አስይዝና እንቅልፍ ምግብ የቤተሰብ ፍቅርህን በአግባቡ በማግኘት የአገርን ኢትዮጵያን ጉዳይ አስቀድመህ እራስክን ደግሞ ጠብቅልን። የውስጥህ ስሜት ፊትህ ላይ ወቷል ምን ያክል እንደተጨነነቅክ እናውቃለን በርታልን በርቱልን። ሲያልፍ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል።
    እድለኛ ነው። ከዛሬ ጀምሮ ባለ 15 ብሩ የቴሌ ካርድ ደብረሰይጣን ከምንለው ሰይጣን ከመሆኑ አስቀድሞ እናቱ ስትወልደው ሰው ስለነበር ደብረጽዮን በመባል ጸደቀ። አባ ዱላ ቢሆን ኖሮ ቀመሩን ለቀን ጅብ ያገኝለት ነበር።

  • @Fayo_sport
    @Fayo_sport 6 років тому

    እሄ ፈሳም ፖለቲከኛ ነው ወይስ ዲያቆን ?