♦️በማዳሟ ቤት ማኅፀኗ ተጠርጎ ... ♦️ ከዱባይ የባንች አምላክ ድንቅ ምስክርነት ♦️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 216

  • @Yeamlak-m6j
    @Yeamlak-m6j 18 днів тому +10

    እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴን የያዘ ሰው መችም አያፍርም ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች🙏 ከእናትም ከእናትም ከእናትም በላይ ነች አብሶ ለእኔ ክብር ለእሷ🙏 ልዑል ሰገድ የምሣሣልህ የእመቤቴ ወዳጅ ወንድሜ እኔም የአብርሃሙ ሥላሴ ሱሉስ ቅዱስ ያደረጉልኝ ታምር አለ ሚያዚያ 7 ያደረጉልኝ ባጭሩ እናቴ ነፍሰጡር ሆና እኔን እና የወለደቺኝ ሁለት አመት ከስድስት ወር በኋላ ነው በአጭሩ ይህን comment የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግናችሁ እለፉልኝ ልዑልዬ እኔም እጅግ እጅግ እጅግ ብዙ ነገር የመመሰክረው ነገር አለኝ እደውልልሃለሁ 🙏

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 22 дні тому +33

    እኔም ብዙ የምመሰክረዉ አለኝ እመብርሀን ያረገችልኝ ቅዱስገብርኤል ያረገልኝ❤❤❤

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 20 днів тому +18

    የድሆች እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን

  • @אמבטמתקו-ט4נ
    @אמבטמתקו-ט4נ 21 день тому +34

    እስኪ እመብርሐንን በዋዜማዋ እኔንም ከጨነቀኝ ከቸገረኝ ጭንቅሽን ችግርሽን ታቅልልሽ በሉኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች ።

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 21 день тому +17

    በጣም አስተዋይ ነሽ ያሳደጉሽ ቤተሰቦችን የገለፅሽበት መንገት ደስ ይላል።እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሰቦች ናቸው በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ቤተሰብ መገኘቱ ዘራቸውን እግዚአብሔር ይባርክ ፤ የቅድስት ድንግል ማርያም ጠብቆት ሁሌም አይለይሽ በዚህ ዘመን እንዲህ በጎ በጎ የሚያሰሙን ሰዎች ያበርክትልን

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 21 день тому +11

    የቃሊትዋ ቁስቋም ማሪያም ምራኛለች በፍልሰታ ፆም ግዜ ሳላውቅ ያመኝ ነነበረውን ፈወሰችኝ ምስጋና ቁስቋማ እመቤቴ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤❤❤

  • @BirhanuHaile-d5b
    @BirhanuHaile-d5b 21 день тому +9

    ሰአሊ ለነ ቅድስት በእንባ ነው እስከ መጨረሻ ያየሁት በእውነት ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እኔንም ኃጥእ ባርያሽን ሰሚኝ።

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 21 день тому +11

    አንችን የሰማች እመብርሐን እኔን በደለኛ ልጇን ትሥማኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ወገኖቼ እኔም በስደት እየተሰቃየሁ እገኛለሁ 😢😢 ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ⛪

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ምን ልሁን ማርያም በጣም እየተሰቃየሁ ነው በጣም ያቃጥለኛል በጣምያሳክክኛል ሀኪም ቤት መሄድ አልችልም ብቻ እመብርሀን ትማርኝ😢😢

  • @mekdesgeletu7240
    @mekdesgeletu7240 21 день тому +5

    እና ትሆነን ዘንድ እናቱን የሰጠን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን።

  • @NoorMarkos
    @NoorMarkos 21 день тому +5

    እልልልልልልልልልልልልል የእኛ ቅድስት ንጽሕት ድንግል ማሪያምዬ ክበር ምስጋና ይግባሽ ልጅሽ ፈጣሪያችን ቸሩ መድሐኒአለም አንቺን እናት አድርጎ የሰጠን ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 21 день тому +6

    እህቴ ላንቺ የደረሰች እመ ብዙሀን ኪዳነምህረት ለኔም ትደረስልኛለች አምናታለሁ በፀሎታቹ አስቡኝ ወገኖቼ

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 21 день тому +3

    እህቴ እውነት ሰለ ሆነልሽ ነገር የጌታችን እናት እመቤታችን ከብር ይገባታል እግዚአብሔር ይመስገን ምስክርነት ማምጣትሽም በጣም ጥሩ ነው እኔ ግን አንቺን ብሆን ለአሰሪዬም ለዶክተሮቹም የሆነውን ሁሉ እመሰክር ነበር ጥሩ አጋጣሚ ነበር በምትችይው መጠን ወይም በአስተጓርሚም ቡሆን መመስከር ነበረብሽ ከህክምናው ይልቅ የሚበልጥ ሀይል እንዳለ ማሳወቅ ነበረብሽ ተባረኪ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 21 день тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል እናቴ እማፍቅ ክብርና ምሰጋና ይደረሳት እንኳን እመብርሃን ወላዲት አምላክ እረዳችሽ እህቴ

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 16 днів тому +1

    ድንቅ ምስክርነት ነው።ከተፃፈው ተአምረ ማርያም ያልተናነሰ ማዳን ነው።እኛ ግን ማሥተዋላችን ተነጥቆ ተደናብረናል።ሰላምታና ክብር ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ድ ማርያም ይድረስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayjanka3533
    @belayjanka3533 21 день тому +5

    ላንቺ የደረሰች እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስን❤❤❤❤❤

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 2 дні тому

    የግዛብሔር ስራ ከስዋች አስተሳስብ ውጭ ነው ድንቅ አምላክ አለን እመብርሀን ደግሞ ሚስጥር የሆነች ፍቅር የሆነች ልዩ እናት ናት የስሞኑ የመብርሀን የ California ታምራት ምስክር ነው በስው ከመታመን በግዛብሄር መታመን ይበልጣል:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 21 день тому +4

    በእውነት እንኳን ደስ አለሽ ላአንቺ የደረሰይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @SosnaGirma
    @SosnaGirma 20 днів тому +2

    ኡፍ ባንቺዬ ሰምቼ አስክጨርስ እያለቅስኩ ነበር ይሄንን ሁሉ ማሳለፍሽ ይገርማል ላንቺ የደረሰች እማምላክ ለኔና ለቤተሰቦችም ትድረስ ለወንድምሽ ያለሽን ፍቅር ስታወሪ አንድም ቀን የስጋ ወንድምሽ አይሆንም ብዬ አስቤ አላውቅም ፈጣሪ አድሜና ጤናን ያድላቸው

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    ተመስገን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት🙏💚💚💚💚

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 21 день тому +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ አመስገኝ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እመብርሃን አትለይሽ እስከመጨረሻው ጤናሽን ትስጥሽ ድንቅ ምስክርነት ❤

  • @kebedesefanit7772
    @kebedesefanit7772 21 день тому +2

    እግዚአብሔር በሚያውቀው ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው ያሳለፍነው እመብርሃን ክብር ይግባት ይሄንን ቀን ሰጥታ በጥቂቱም ለመመስከር ለማመስገን ያበቃችሽ ሁላችንም እንወድሻለን ባንቺቾዬ 🥰

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 21 день тому +2

    አቤት እመብርሃን ታምሯ ምህረቷ ቢነገር አያልቅም ድንቅ ምስክርነት ነው።
    ላቺ የደረሰች ለኛም ለሃጢያተኞች ትድረስል አለሁ ትበለን ልቦና ትስጠን 🙏

  • @AyikelNega-zf5ps
    @AyikelNega-zf5ps 21 день тому +59

    እመቤት ማርይም ለአንች የደርስች ለእኔም ለሀጥይተኝው ልጅ ደርሽልኝ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 21 день тому +3

    ለኔስ ልዩነች ድግል ማሪያም ክብርና ምስጋና ለወለላይቷ ይሁን ላቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 21 день тому +2

    እልል ልክ እንኳን ድንግል ማርያም ማረችሽ ላንቺ የደረሰች የአምላክ እናት ለኛም ትድረስልን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 20 днів тому +2

    እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር የሰጠሽ ቤተሰቦች በእውነት የተባረኩ ናቸው በተለይ ወንድምሽ የተለየ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘመናቸው የተባረከ ይሁን ምን መታደል ነው ይገርማል።

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 16 днів тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያሳለፉትን ነገር በፈጣሪ እምነት ታምኖ ሲያወሩት እደት ደስ ይላል ድንግል ማርያም እኛንም ለሀገራችን ለደጇ ታብቃን

  • @EnatBayu
    @EnatBayu 20 днів тому +1

    ታውቃለሽ አናደድሽኝ የፈለገው ይምጣ የድንግል ማሪያምን ታምር መመስከር ነበረበሽ ማመን ያለ ማመን የራሳቸው ጉዳይ ነው ቢሉሽ አገር እንልክሻለን ነው ።
    የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤

  • @entelem
    @entelem 11 днів тому

    እጅግ በጣም ደስ ትችላላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ነገር ግን እንኳን ይህንን የተከበረ ቦታ የጌታችን የተወለደበትን የልደት ስፍራ የተቀደሰና የተባረከ ስፍራ
    ስትሄዱ ክርስቲያኖች ሁሉ ክርስቲያዊ አለባበስ መልበስ መልበስ አለባችሁ ከመካከላችሁ አንዱ ሰው ቁምጣ ለብሶ በጣም ሲበዛ ተለይቶ ይታያል በጣም ያሳዝናል ሌላ ቦታ ሠርግ ቤት ወይም ልደት ቤት ቢጠራ እንደዚህ ለብሶ አይሄድም
    ከዚያ ሁሉ ሰው እንዴት ተለይቶ እንደሚታይ እዩት ቢቻል ቢቻል ነጠላ እንኳን ቢለብስ መልካም ነበረ እና ብዙዎች በዚህ አዝነዋል ስለዚህ ወደ ቅዱስ ቦታ ስትሄዱ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ለሚመለከታችሁም ለእናተም ጥሩ አደለም በአንድ ሰው ምክንያት ሌላው መወቀስ የለበትም እላለሁ።

  • @banchy.bamalk
    @banchy.bamalk 21 день тому +15

    ለኔ የደረሰች ለናተም ትድረስላቹ

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእመቤቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotmekonnen6914
    @haimanotmekonnen6914 2 дні тому

    ድንግል ማርያም እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረስሽ ❤ !!

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 7 днів тому

    አሜን ክብር ለጔታ ይሁን አሜን ለናተ የደረሠ ለኛም ይድረሠን አሜን

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 20 днів тому

    ይገርማል የእመቤቴ ታምር ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚሐብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን❤❤❤❤

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 18 днів тому

    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ለአንች የደረሰች እመብረሀን ለሁላችንም ትድረስልን አሜን የስደትኞች እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 21 день тому +1

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ስራው ድቅ ግሩም ነው እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ላች የደረሰች ለኛም ትድረስልኝ እኔም ያመኛል ወለተ ማርያም አስቡኝ

  • @ሚሚሾ
    @ሚሚሾ 19 днів тому

    የአምላክ እናት ላንቺ ምስጋና ይገባሻል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 19 днів тому

    እልልልልል እንኳን ደሰ አለሸ እህቴ ለአንቺ የደረሰች እመብርሀን ለኛም ትድረሰልን አሜን

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 18 днів тому

    እመብርሃን የስዋን ውለታ ለመመስከር ያብቃኝ ክብር ምስጋና ይድረስልኝ ከነ ልጅዋ አሜን!!!

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 17 днів тому

    እሰይ እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት ድሮም እሱዋን የያዘ ሰው ምንም አይሆንም ላንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን

  • @manygirma27
    @manygirma27 18 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን; ለአንቺ የደረሰች እመብራሃን ለእኔም ሃጢያተኛው ትደረሰልኝ;;; ግን ማን የውቃል ያላመኑትን ልጆቿ ልታደረግ አስባ ቢሆንስ: ከአንቺ ባላቅም መልካም እነዲሆኑልሽ ያደረገቺው እሷ እኮ ነች እና እንዲያምኑ ብታደርግስ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 18 днів тому

    ክብር እና ምስጋና ለወላዲት አምላክ ይሁን
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካልን ለቤተሶቦችሽ እንዲህ አይነቱን መልካም ሰው ያብዛልን።

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo 21 день тому +2

    እማምላክ ምስክሬናት እኔም በጣም ያሳክከኛል ያቃጥለኛል በዚላይ አንቺ እንዳልሺው ፈሳሽ በጣም አለው ደግሞ ሽታ አለው ተመሳሳይ ላንቺ ሲሰማሽ የነበረው በሙሉ እየተሰማኝ ነው ጨንቆኛል እባክሽ እሕቴ ከቻልሽ ለኔም ቅባ ቅዱሱን ይዘሽልኝ ነይ አደራ አደራ ስለ እማምላክ 🤲እጠብቅሻለው
    ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችው አስቡኝ

    • @MeseretJeme
      @MeseretJeme 21 день тому

      Emabata marame tederaseleshe

  • @RugfFghfg
    @RugfFghfg 18 днів тому

    አንችን የጎበኘች እናቴ እመብርሀን እኔንም በዘርፋፋ ቀምሳ ትጎብኘኝ አሜን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 18 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ክብርይግባት ከልጅዋ ከወዳጅዋጋር እንኩዋን ፈወሰችሽ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 18 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 20 днів тому

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 15 днів тому

    Yane Enate! Enate kidest Dengel Mariam kiberesh yisef! Ye Egziabiher semu ke Enatu ke kidest Dengel Mariam gar ke atenaf atenaf yetemesegen yehun!!!!❤️🙏❤️

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 18 днів тому

    እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ክብር ምሰጋና ይሁን

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 18 днів тому

    የኒውድ አች አገብተሺ ወልደሺ ሦሥት አራት ሆኖ ብዙተባዙ የኒውድ እመቤቴ ታሥብሺ ሁሌ አችን የሠማች እመቤታችን ሁላችንንም ከክፍሁሉትጠብቀን አሜን በሉወገኖች የኒውድአችአገብተሺወልደሺሦሥትአራትሆኖብዙተባዙየኒውድእመቤቴታሥብሺሁሌአችንየሠማችእመቤታችንሁላችንንምከክፍሁሉትጠብቀንአሜንበሉወገኖች

  • @serkalemassef7952
    @serkalemassef7952 17 днів тому

    እመ አምላክ ምን ይሳንሻል ክብር ምስጋና ይገባታል. ላች የፍርድ ለኛም ይድርስልን

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube 20 днів тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲ቸርነቱ ብዙ ነዉ እኛ ደካሞች እየሆንን ነዉ እንጅ

  • @EeEe-q3t
    @EeEe-q3t 20 днів тому

    እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብርና ምስጋና ለአንች ይሁን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 21 день тому

    ኡፍፍፍ 😢😢😢😢እናቴ እማ እማቤቴ አንቺን ጣርቶ ያፈር የልአም ክብር ምስጋና ይድራስሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ላንች የደረሳች እማ አምልኮ ላ ሁላቺንም ትድራሴን 🙏🥰

  • @TigistAlem
    @TigistAlem 18 днів тому

    ለኔም ትለያለቺ ወላዲተ አምላክ እናቴ❤❤❤

  • @Lemlem-v2g
    @Lemlem-v2g 20 днів тому

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እመብርሐን ምስጋና ይድረሳት ላንቺ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን።

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 21 день тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ እመብዙን እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 20 днів тому

    እመብርሀን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ላንች ምን ይሳንሻል የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 18 днів тому

    እልልል እግዝያብሔር ይመስገን ንግስቶ እናቴ ያያዘ ሰዉ አፍሮ አያቅም ለኔም ከነሀጥያቴ ነዉ ምትሰማኝ በጣም አጠገቤ ነች እሶ የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 19 днів тому

    እመቤቴ የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melakunigatu3905
    @melakunigatu3905 19 днів тому

    ይህን ያደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።

  • @Emebet12-lp4xo
    @Emebet12-lp4xo 21 день тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደረሰችልሺ እናቴ እመቤት የእኛንም ቋጠሮ ትፍታልን😢😢

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 20 днів тому

    አንችን የስማች እኛን ትስማን. ወንድሞችሽን እህቶችሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤

  • @በረንታ
    @በረንታ 21 день тому +3

    እኔም የምመሠክረዉ አለኝ እመቤቴ ለኔ
    ያረገችልኝ ብዙ ነዉ

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges 20 днів тому

    እናቴ አንቺ ይዥ ስንቶ አለፍ ወላዲት አምላክ👏👏👏

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 20 днів тому

    La egezabehar yamesanawe nagare yalame orthodox lazalalme saneta tenoralhe 🙏❤️

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 21 день тому +1

    እመቤቴ ማርያም ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @edenz7956
    @edenz7956 21 день тому +2

    ምን ይሳናታል እመብርሃን ላንቺ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን

  • @ፍቅረተፍቅረተ
    @ፍቅረተፍቅረተ 21 день тому

    እመቤቴ ክብርሽ ይብዛ እልልልልል እልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አችን የሰማች እኝንም ትስማ

  • @NnNn-j8s
    @NnNn-j8s 21 день тому

    እእልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ትጠብቀንከጭቅ ታውጣን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 20 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልልልልልልልልል እመብርሃን የጠራ የታመነ ማን ያፍራል ክብርምስጋና ለድንግል ማሪያም ላች የደረሠች ለኛም ትድረስልን

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 21 день тому

    አችን የሰማች እመብረሀን እኛንም ትስማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @FikirAlem-fu1uz
    @FikirAlem-fu1uz 21 день тому +3

    ልዑሌ የቀሲስ የእናቴ ልጅን ዝግጅቱን መቼ ነው ምታቀርባው እባክህን?????

  • @makerma3853
    @makerma3853 21 день тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮዓ ምሕረት ኣዉረደልኪ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 20 днів тому

    እንኳን እመብርሃን እረዳችሽ የኛ እናት ትለያለች

  • @ridjjdhej8126
    @ridjjdhej8126 15 днів тому

    እናቴ እመቤቴ ለኔም ለሀጠያተኛዋ ድረሽልኝ እናቴ ማርሊኝ ❤❤❤❤❤

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 20 днів тому

    እመ ኣምላክ ላንቺ የደረሰች ለጨነቀው ሁሉ ትድረስላቸው❤❤❤

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale 21 день тому

    እልልልል ላች የደረሰች እማ ፍቅር ድግል ማርያም ለኔም ለኔ ለሐጤአተኛ ልጁአ ትድረስልኝ

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 5 днів тому

    Temsegen yedengelemariyam Leji kibre Misgana Lenate Ena Lejiwa yehun zaram negem lezelalemu Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 18 днів тому

    ቅድሰት ኪዳነምህርት ለእታችን የደርሰችው ለእኔም ትደርሰልኝ ኪዳነምህርት እናቴ

  • @Abebech-12
    @Abebech-12 21 день тому

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ምስክር አለኝ የመቤቴ ማርያም

  • @kidistadegeh-js2vz
    @kidistadegeh-js2vz 20 днів тому

    Kibiru misgana lenatachin lekidist dingil mariam yene ehit enkuan eme bete yegetaye enate enkuan semachish❤

  • @meseretawulew-do9fh
    @meseretawulew-do9fh 16 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 21 день тому

    መወለድ ቋንቋ ነው እግዚአብሔር ልጆችን ያሳድግለት

  • @QinTube
    @QinTube 20 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ🙏

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 21 день тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አመቤቴ ማርያም ምሰጋና ይድረስሽ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 21 день тому

    እግዚአብሔር እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ ላይችል አይሰጥም❤❤❤❤

  • @EnaniEjigu
    @EnaniEjigu 19 днів тому

    Abudabi yalcu ementena tebele yalecu setuge ebakahu 😢🙏🙏🙏

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 15 днів тому

      አቤቱ ዉስጥ አንቺ ወሃ ላይ ጸሎት ጻርቶስ አደረሰሺና ጠጪ

  • @KhadijaRaheem-u6d
    @KhadijaRaheem-u6d 21 день тому +1

    Ema Amlak la anchi ede deresechi legnam le hulachin tiderselen❤❤❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 21 день тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወኑትን የሠመልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 21 день тому

    ጠያቂው መስካሪያዎችን አፍ አፋቸውን አትበል

  • @KidLdetye
    @KidLdetye 17 днів тому

    ኪዳነቃሏ ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @EmebetFerede-m4i
    @EmebetFerede-m4i 21 день тому +2

    ለሁላችን እቆቅላችን ፍችልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 21 день тому

    ወላዲተ አምላክ ለተጨነቁት ሁሉ ፈጥና ትድረስልን 🙏🙏🙏

  • @AffectionateAcorn-en3pp
    @AffectionateAcorn-en3pp 21 день тому +1

    እመቤቴየ እናቴ ቃላት ያጥርኝል ስሞን ለመትረት

  • @ሶልያናድንግልሶልያና

    የብርሃን እናት ወላድተ አምላክ እረድኤት በረከቷ ይደርብን

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 21 день тому

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 21 день тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeskiGebta
    @MeskiGebta 11 днів тому

    እግዚያብሔር ይመስገን