ፈሪሀ ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 456

  • @rahmaathubia76
    @rahmaathubia76 4 роки тому +88

    ወይዘሮ ዘሀራ ማንም እናትነት የሚመኛት አይነትእናት ናትርጂም እድሚ ለውዶዘሀራ

    • @ZewdFeyessa
      @ZewdFeyessa 5 місяців тому +1

      AWO

    • @MissAlma-xc7iw
      @MissAlma-xc7iw 3 місяці тому +1

      እኔም ወደፈት እንደ ዘሀራ አዪነት እናት ነዉ
      መሆንምፋ ልገዉ❤❤❤❤

  • @የዝናወለተማርያም
    @የዝናወለተማርያም 4 роки тому +94

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Hayat.tHayat.1.2
    @Hayat.tHayat.1.2 Рік тому +62

    አይ እናት ምን ግዜምማትቀየር ፍቅሯ የዘላለም ረጂም እድሜና ጤና ለናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JuuuiHahsje
      @JuuuiHahsje 7 місяців тому +1

      አሚን ያረብ❤❤❤

    • @mrabbas1412
      @mrabbas1412 2 місяці тому

      ኣሜንኣሜንኣሜን❤❤❤🎉🎉

    • @Zemen-c3c
      @Zemen-c3c 10 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zemen-c3c
      @Zemen-c3c 10 днів тому

      አሜን አሜን

  • @abinashabinash7487
    @abinashabinash7487 4 роки тому +127

    አይ እናት💯💯💯✅ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

    • @Atlug
      @Atlug 4 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
      @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 3 роки тому +1

      አሚንንንንንን ያለናት አለም ጨለማ ናት😭😭

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      አሚንንን

    • @MxlalAsfaha-x4n
      @MxlalAsfaha-x4n 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💜💜💜💜💜💚💜💜💜💜💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 роки тому +37

    ፈሪሃ ምን አይነት ቤተሰብ ምን አይነት አባትና ወድም ነው ያለሽ ,በጣም ተካበደ

  • @ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ

    እናት ዘሀራ ሥወድሽ እኮ

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 3 роки тому +52

    አየ እናት ዘላለም ትኑረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @tedilatamiru4368
    @tedilatamiru4368 2 роки тому +21

    ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው።

    • @SmarhQHT
      @SmarhQHT 5 місяців тому

      Amen 🙏

  • @debeludamesa9871
    @debeludamesa9871 4 роки тому +41

    ክረምት ክረምት ይሔ ፊልም ሲጀምር በጣም ደስ ይለኛል

  • @fasikayilma0411
    @fasikayilma0411 9 місяців тому +18

    ዝናብ እወዳለሁ ሃሃሃሃሃ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂 አይ ፈሪሃ 2016 እዚሁ ነኝ ።

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 9 місяців тому +5

      😂😂😂😂 ማርያምን ዛሬ ሰርች አድርጌ ስገባ ሁሉም ሰው ድጋሜ እያዩት ነው😂😂😂😂ኡፍ እድሌ እኔም ላየው ነው በ ኮቪድ19ነበር ያየሁት ብዙ ፊልም አይቸለሁ ግን ይህ ረጋያለ አስተማሪ ነው ሌላው ክክክክክ 😂😂😂😂😂በቀል 😂ሞት 😢 እስራት😅ድብድብ😊 ሃብታም ሞች የበዙበት እርባና ቢስ ነው😂😂😂ለምሳሌ
      ሽሚያ😊
      ዉሳኔ😮
      ምህረት😂
      ትንሹ ባላባት😊
      ሲም😊
      የቤተሰብ ገበና😂
      መብረቅ😂
      ዑዑዑ

    • @fasikayilma0411
      @fasikayilma0411 6 місяців тому +3

      @@noonoo3732 ሁሌም የማይሰለች ነው በተለይ ደግሞ እስከመጨረሻው ተርጉመውት ቢሆን ጥሩ ነበር ማለትም ፊልሙ ከነፈሪሃ ሰርግ እና ሞት ቡሃላ ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል ይዘቱ ተቀይሯል ።

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 6 місяців тому +2

      @@fasikayilma0411 አረ ባታይው ነው የሚሻልሽ ዉይ ፈርሃ ከሞተይ በኋላeimr ሁልጊዜ መቃብርዋ ቦታ እየሄደ ያለቅሳክ በአረብኛ የተወሰነ አይቼው ተውኩት።ያሳዝናል

    • @fasikayilma0411
      @fasikayilma0411 6 місяців тому +1

      @@noonoo3732 አዎ ይደብራል ነገር ግን ከ 3 አመት በኋላ ወደራሱ ተመልሶ ከሌላ ሴት በድጋሜ እብድ ያለ ፍቅር ይይዘዋል ከዚያም ሴት ልጅ ይወልዳል የልጁንም ስም ፈሪሃ ይለዋል እና የሚገርም እይታ አለው ማለት እንደኔ ማለቴ ነው የ ኢሚርን እና የፈሪሃን ፍቅር ያየ ማነው እስኪ እሷ ሞታ እሱ ደህና ሆኖ ከሌላ ሴት ፍቅር ይዞት ምንም እንዳልተፈጠረ ኑሮውን ይኖራል ብሎ የሚያስብ ? ይሄ የዚህን ዓለም እውነታ ነው የሚያሳየው ወጣም ወረደም ህይወት ይቀጥላል ።

    • @kalkidandinberu8131
      @kalkidandinberu8131 4 місяці тому +2

      2017

  • @kalkidanabayne1514
    @kalkidanabayne1514 4 роки тому +16

    የኔ ማር ፈሪሀዬ አይዞሽ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Рік тому +10

    ለእናቶቻችን እረጀም እርሜ ከጤና ጋር ይሥጥንን የኔ ውድ እናት ኑሪልኙ❤

  • @nugusoabaaye4982
    @nugusoabaaye4982 3 роки тому +17

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @Zgba-vf7oj
    @Zgba-vf7oj 4 місяці тому +1

    እድሜና ጤና ንወ/ሮዛህራ እ/ኣቢሄር ይስጥልኝ

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +29

    ፈሪሀየ ለናትኮ ሁሉነገር ይነገራን ውዴ አትደብቃት ትረዳሻለች

    • @HaniNita-q8k
      @HaniNita-q8k 4 місяці тому +1

      Tsemashalech bedenb mkeriyat😂😂😂

    • @ammm-d9l
      @ammm-d9l Місяць тому

      ​@@HaniNita-q8k😂😂😂😂😂😂😂

  • @samiralove2861
    @samiralove2861 5 років тому +21

    አይ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ለዘላለም ትኑር

  • @አይኒወለተስንበት
    @አይኒወለተስንበት 3 роки тому +15

    እናት እኮ ልዩ ናት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 роки тому +27

    ሀብታምቀልብየለዉ አለመህመት😂😂😂😂

    • @FgHi-bx2gl
      @FgHi-bx2gl 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @MesiAndarge
      @MesiAndarge Місяць тому

      ሀፍተም ቀልብ😅😅😅😅😅😅😅

  • @hayatha4656
    @hayatha4656 4 роки тому +31

    አይ እናት መከረኛ አላህ ለዘላለም ያኑርሽ

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    አይ እናት በዚች ምድር ላይ እንደ እናት ያለ ልዬ ስጦታ ምን አለ የኔም እናት አባቴ ሲቆጣኝ አብራኝ ነብር የምትመተው ለኔ ያለው ዱላ እሷ ላይ ያልቃል አይ እናቴ እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ እውድሻለሁ♥👈

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 4 роки тому

      ግን ልክ አይደሉም እደዚህ አይነት እናት

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 роки тому

      ምን እያጠፈሸ ነው ሀሀሀሀሀ

    • @mariamawitg8285
      @mariamawitg8285 4 роки тому

      የምርሽን ነው ሚስቱን የሚመታት 😏

  • @tube3507
    @tube3507 3 роки тому +7

    ዘሀራዬ እንደ ጠወለገ አበባ ኦ የኔ ውድ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +7

    ሞልቃቃ አለች ዘሀራ😁😁😁😁

  • @dododubry2207
    @dododubry2207 5 років тому +16

    ኢሚር የኔቆጆ

  • @SaSa-mq6rp
    @SaSa-mq6rp Рік тому +47

    ማነው ግን 2016 እሚያይ እኔ ብቻ ነኝ ኢሚርን ስወደው😢😢😢

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 9 місяців тому +1

      እኔ ገና ልየው ነው ብዙም ትዝ አይ ለኝ ባረበኛ አይቸው ነበር

    • @sameeramohaye4950
      @sameeramohaye4950 9 місяців тому

      እኔምነኝ

    • @semirasemira-te1sb
      @semirasemira-te1sb 8 місяців тому

      እኔም❤❤😢

    • @burtikun9442
      @burtikun9442 8 місяців тому

      ዘሬ እዬው ኔው😂😂

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 5 років тому +8

    ጎበዝ አቶ እሬዛ ድግ አደረክ እናቷ ላይ ስትጮህ ወደ ውስጥ ግቢ ክክክክክክ

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ Рік тому +9

    መህመት ሀብታም ቀልብ የለውም አላለም😂😂😂

  • @hddff3095
    @hddff3095 5 років тому +85

    እናቴ ሺህ ኣመት ቱኑሪ

    • @Monti.181
      @Monti.181 5 років тому

      ,እ ና ታ ሸ አ መ ት ኑ ር ል ኝ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    እናተ ምንም ውለታ አትፈልግም እናተ ልዩ ናት ግን ምን ይሆናል የለኝም

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +12

    እረ ፈሪሀየ ለናት ሁሉነገር ይነገራን ግልፅ አርገሽ ንገራት ከዛ ትረዳሻለች ውዴ አትደብቃት እሽውዴ

  • @gugfy3636
    @gugfy3636 2 роки тому +8

    በጣም ድሰ ይላል ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💘💘

  • @mdeledel
    @mdeledel 8 місяців тому +2

    ስወዳቹ ❤️❤️❤️👌❤️❤️

  • @serafre1536
    @serafre1536 3 роки тому +7

    ኣሚር የኔ ፍቅር😂😜😜

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 4 роки тому +8

    እናመሰግናለን ♥️❤️😍

  • @melatmm4881
    @melatmm4881 5 років тому +75

    አይ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @HanaHana-hu7cw
    @HanaHana-hu7cw 3 роки тому +4

    አይ እናት 💘💘💘💘💘💘

  • @BontuXafa
    @BontuXafa 2 місяці тому +1

    Farinas I LOVE YOU ❤❤❤

  • @DgFi-nm4pl
    @DgFi-nm4pl Місяць тому

    እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 4 роки тому +12

    እህ ልክ እንደኔ እናት አይ እናት

  • @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
    @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 років тому +31

    የውሸት። መጨረሻው አያምርም ክክክክክክክክክ

  • @SelamNadew-w2k
    @SelamNadew-w2k Рік тому +8

    ወይዘሮ ዘሃራን ሣይ እናቴ ትናፍቀኛለች ኡፍፍፍፍፍ መለያየት ክፍቱ

  • @mesibns5084
    @mesibns5084 4 роки тому +5

    man ed enat mistregna enaatoch lezelalam kefu ayinkchew zarah weste nasha ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @dododubry2207
    @dododubry2207 5 років тому +12

    ፈሪሀ እወድሻለሁ

    • @atagengoo6840
      @atagengoo6840 5 років тому +1

      ፈርሀ እወድሻለሁ ሁላችሁንም የፈር ቤተሰቤች እወዳች ህለሁ

  • @MediWolo-sd1fd
    @MediWolo-sd1fd Рік тому +1

    Enat lezelalem tenure❤❤❤❤

  • @emra.aswabemranaswab9368
    @emra.aswabemranaswab9368 5 років тому +95

    እኔ ፈሪሀንእናቷ ስታቅፋት ስታባብላት በጣም ነው የምቀናው

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d Рік тому +4

    ሪዛ ፍቅር ፍቅር እያጫወተው ነው ዛሬ😂😂😂

    • @FgHi-bx2gl
      @FgHi-bx2gl 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @MahdiaMahdia-l8r
    @MahdiaMahdia-l8r 4 місяці тому +1

    ያድቢሬቴ ታከፋይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 6 років тому +21

    እረ እናት አትቀነም የልጅ ደስታ ነው የሚያስደስታት የርሷ ደስታ ልጇ ነት ሀሀሀወይ ግዜ

  • @ወዲሞላባጣሻ
    @ወዲሞላባጣሻ 2 роки тому +14

    ስወዳቹ ኮ

  • @HananMohammad-bg9op
    @HananMohammad-bg9op 29 днів тому +2

    እኔብቻ ነኝ ግን ኢሄን ፍለም ደጋግሜ ባየው ማይስለቸኝ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому +2

    ኦማር የኔ ቅህ ራሥ ስወድህ ሙሀመድ ዛሬስ ልእልት አላትኮ እህቱን ክክክክ

  • @Zifanmolla
    @Zifanmolla 6 місяців тому

    ኢመር ሓብቢ❤❤❤ፈሪሃ❤❤❤❤

  • @rozaroza7147
    @rozaroza7147 Рік тому +3

    ፈሪሃ አሁን የሄ በትር ሁኖ ነው እኔማ ሁለት እጆቼ ታስሬ በበርበሬ ታጥኛለሁ😂😂😂ግን ዶሞ ያ ልጅ ዘመዴ ነው ፎቃ ብቻ😂😂😂

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    ምስኪን ዛህራዬ አይኗ እንባ አቀረረ በስልኩ ምክኒያት😥😥😥

  • @thfhhfjuies6039
    @thfhhfjuies6039 3 роки тому +4

    እናት ሽሕ ኣመት ኑሪ

  • @ابومحمد-ذ7ه3د
    @ابومحمد-ذ7ه3د 4 роки тому +3

    ዋው አርፊ ናው

  • @Fafiiahmed
    @Fafiiahmed 8 місяців тому +1

    እናትኮ መደበቂያ ጋዳ ናት😢 እድሜ ለእናት😢

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 Рік тому +2

    እናት እና አባቴን ያስታውሱኛል የፈሪሀ ወላጆች

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 4 роки тому +10

    ውይ እናዋ አግነችላት እናት ለዘላለም

  • @HabtamieBaye
    @HabtamieBaye Рік тому

    ❤❤❤❤እናት ትኑር ዘላለም

  • @taebataeba6790
    @taebataeba6790 4 роки тому +16

    እናት፡ሺአመት፡ትኑር፡ኡሚ፡ዞሀራማር

  • @ketemaasemu9146
    @ketemaasemu9146 5 місяців тому +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsatesfaye9439
    @elsatesfaye9439 25 днів тому

    የኔቆጆ

  • @Zgba-vf7oj
    @Zgba-vf7oj 4 місяці тому

    የእናት ምስገና ይገባል ❤❤❤

  • @kokobkokob4246
    @kokobkokob4246 5 років тому +11

    ውይ ፈሪሀ በማንነትሽ ኩሪ

    • @xxxc9156
      @xxxc9156 4 роки тому

      ax fxz62:@Katia fn see😦😨😱😢😆😅😴😳😈😇😵😶😉😤🎱💈🎳⚾

  • @janetjanetalain9284
    @janetjanetalain9284 Рік тому

    የኔ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤😢

  • @hgejhejhe3130
    @hgejhejhe3130 5 років тому +6

    ዋውውው

  • @GufBux
    @GufBux 2 місяці тому

    አይ እናት ለዘላለም ትኑር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsegayeritrea6933
    @tsegayeritrea6933 4 роки тому +4

    hulum anatoce lezelalem nuru😍

  • @Zifanmolla
    @Zifanmolla 4 місяці тому

    ሓባይብ❤❤❤

  • @jenching110
    @jenching110 6 років тому +7

    Zehara'bexam'xeru enat'nesh

  • @nigatitube7822
    @nigatitube7822 2 роки тому +2

    Ehe hulu wishet dibiq lemn asifeleg fariha🤣

  • @SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153

    አይእናትሽአመትትኑር❤❤❤❤❤😊

  • @MinilikTikursew
    @MinilikTikursew 5 років тому +45

    ፈጣሪ የፈሪሀ አይነት እናት ሥላልሠጠኝ ሁሌም አዝናለሁ😢

    • @selamasafa536
      @selamasafa536 5 років тому +3

      አይዞን ማር

    • @hadyahabibi747
      @hadyahabibi747 5 років тому +4

      አይዞሽ እናት እናት ናት ምንም መተኪያ ዬላትም መጥፎ ሆነች ጥሩ

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 5 років тому +2

      አይዞሽ ማሬ

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 5 років тому +3

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ እማ

    • @MinilikTikursew
      @MinilikTikursew 5 років тому +3

      አመሠግናለሁ ወዳጆቼ

  • @رحمهحسن-و5ت
    @رحمهحسن-و5ت 7 місяців тому +4

    ፈሪሀና ኢሚር ሢገናኙ የኔ ፊት ፈገግታ ጉድኮነዉ ግን እደኔ አሁንም የሚያይ አለ

    • @bikib4975
      @bikib4975 4 місяці тому

      እኔሥ ፍቅር ያዘኝ😂😂

  • @mekyaseid4192
    @mekyaseid4192 6 років тому +7

    ወይ በጣም ድስ ይላን እዉነት

  • @MedTi-jv2wh
    @MedTi-jv2wh 8 місяців тому

    የኔውድ እናት ዘህራ😢❤

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 років тому +15

    አይ እናት ሺአመት ያኑርሽ

  • @አኑዬ
    @አኑዬ Місяць тому

    ውይ ምንም የማልጠግበው ፊልም 2012ሳውድ አረቢያ አየሁት አሁን ኢትዮጵያ ሁኘ በናፍቆት እያየሁት ነዉ መጨረሻው ቢያስከፋኝም

  • @muna-u5i
    @muna-u5i 18 днів тому

    ማነው እንደኔ 2017የሚይ ድጋሜ😢😢

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 2 роки тому +1

    እናት💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @raghadalzahrani5231
    @raghadalzahrani5231 Рік тому

    ዛህራየ የኔ ቅናተኛ😂😂😂😮❤

  • @welansam
    @welansam 4 роки тому +14

    ፈሪሀ በዋሸች ቁጥር እኔ ሠዉነቴ ተንቀጠቀጠ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 роки тому

      እኔም እንደ እሱ ነኝ ግን ሁልግዜ ሃሳብ ግደለኝ

  • @hlohhoi4189
    @hlohhoi4189 2 роки тому

    Wwwwoowww yene Qoijnoo farh

  • @SirajseidSirukmem
    @SirajseidSirukmem Рік тому

    Next❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9500
    @uaeuae9500 2 місяці тому

    እናት😢❤

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT 5 місяців тому +1

    Dagme iyayehut new

  • @abdulhakimali3658
    @abdulhakimali3658 2 роки тому +8

    ልምከራቹ ይሄን ፊልም ስታዩ በቀን 1 or 2 ክፍል እዩ ከዛ በላይ ባታዩ ይመረጣል
    ም.ክ.ጭንቅላታቹን ....😁☺

  • @zaytueJemal
    @zaytueJemal 7 місяців тому

    አይ እነት ልዩ ኡኮ ነት ሽ አመት ኑሪልኝ እነቴ

  • @RashaSala-nn2en
    @RashaSala-nn2en Рік тому

    Amharic nashida

  • @samritubi4641
    @samritubi4641 6 років тому +29

    ውይ ዝሀራየ አችን ሳይሆን ጰጉርሽን ነውየማየው

  • @mamayyyeyaalmeyy5145
    @mamayyyeyaalmeyy5145 2 роки тому +1

    Aye enati💔❤❤❤😰

  • @አሽናፊእሸቴ
    @አሽናፊእሸቴ День тому

    ቃና

  • @FilateyStar
    @FilateyStar Рік тому +8

    ጓዶቼ 2015 እያየሁ ነው እናንተስ የማይጠገብ ፊልም ነው ኾ♥️

    • @genetasefa4694
      @genetasefa4694 Рік тому

      ❤እኔም

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Рік тому +1

      እኔም ልጀምር ነዉ ከዚህ በፌት አቆርጨዉ ነበረ

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d Рік тому

      ያለ መጋነን 100 ግዜ ኣይቸው ይሆን እስካሁን እያየሁት ነው መጨረሻው ግን መጥፎ ነው ፈሪሃ ትመታለች መጀመሪያ ያየሁት ግዜ ስጨርሸው ለሊት ከቀን እያስታወስኩ ነው ያለቀስኩት😢😢😢

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 Рік тому

      ​@@Helenhelen-l5dእኔም ባረበኛባማረኛ ዝምብየ ሥራየእሡ ነው

    • @MedTi-jv2wh
      @MedTi-jv2wh 8 місяців тому

      እኔ2016

  • @yowhanstsegay
    @yowhanstsegay Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetEmebet-y6i
    @EmebetEmebet-y6i 7 місяців тому

    Fara❤❤❤❤❤❤

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg 2 роки тому +6

    እናቴ ናፈቀችኝ እናት ትለያለች

  • @RashaSala-nn2en
    @RashaSala-nn2en Рік тому

    Amharic nasjida

  • @fthawiafadshi1188
    @fthawiafadshi1188 2 роки тому

    Nice ik miss jou

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +27

    ሀብታም ቀልብ የለውም አላለም እውነት እኮ ነው።

  • @FgHi-bx2gl
    @FgHi-bx2gl 2 місяці тому

    ኢሚር የኔ ፍቅር😘😘🙄🙄🙄