✝️ ማግባት እንደዚህ ከሆነ... ✝️ ከ መ/ር ዮናስ ኢሳይያስ ቤተሰብ ጋር|| በትንሿ ጎጆ ||የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅት 🛑ክፍል - 1🛑

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @birukabebe2781
    @birukabebe2781 Рік тому +5

    መምህር ዲ/ን ዮናስ ለኛ ለመካነ ሕያዋን ልጆች ብዙ ነገራችን ነህ ለኔ በግል አሰተማሬ አራያዬ ነህ።ከዚህ የተሻለ ነገር ይግጠምህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁላችንም እንደዚአይነት ትዳር ይሰጠን መምህር ዮናስ እግዚአብሐር የባርካቹ ደሰ የሚል ቤተሰብ🙏🙏🙏🙏

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 Рік тому +2

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ❤❤❤❤

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Рік тому +3

    እግዚአብሔርተዳራችውን ይባርክላችውልጆቻችውን በፀጋው ያሳድግላችው በጣም ደስ ትላላችው

  • @helenzeleke8914
    @helenzeleke8914 Рік тому +1

    ስለ እውነት ለብዙ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች አርአያ የምትሆን ነህ መምህር ። ሁሌም የሚገርመኝ ግን በተልዕኮ ትምህርት ውስጥ ባለህ ስራ ሁሌም ለተማሪዎች ቅርብ ነህ ጊዜ ራሱ እንዴት እንደሚበቃህ አላውቅም ።ቸሩ መድሀኒዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ትዳራችሁን ይባርክልን

  • @mesifalaha5496
    @mesifalaha5496 Рік тому +1

    አሜን 🥰🥰🥰

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእዉነት እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዲህ አይነት ትዳር ይስጠን

  • @user-gx6sv3eo9x
    @user-gx6sv3eo9x Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-vk5mu3li3p
    @user-vk5mu3li3p Рік тому

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @MD-kr6jc
    @MD-kr6jc Рік тому

    መምህር አገልግሎታችሁን አምላከ እስራኤል ይባርክላችሁ።
    ልጆቻችሁም የናንተን ፈለግ ተከትለው እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ልጆች ያድርጋቸው።

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l Рік тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው

  • @uaeuae1563
    @uaeuae1563 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ የተዋሕዶ ልጆች

  • @maryamemne
    @maryamemne Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምታምሩት
    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሞቻችን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Рік тому

    እግዜአብሄርትዳራችሁን ይባርክያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @TigestTg-x8m
    @TigestTg-x8m 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 Рік тому

    አሜን(፫):እንኳን:አብሮ:አደረሳን:አደረሳችሁ።

  • @madimadi4218
    @madimadi4218 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን
    እንካን አብሮ አደርስን

  • @tigebrhanu1999
    @tigebrhanu1999 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Рік тому

    Egiziyabhir edime Tena yistachihu mebark newu

  • @hiwqatarhiwqatarlove2647
    @hiwqatarhiwqatarlove2647 Рік тому

    እግዚአብሔር ታትዳረስችሁን ይባርክ ደስ የሚል በተስብ ደስ ሲሉ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      መልኮም ነው ከነልጆቻችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @emebetbayu6861
    @emebetbayu6861 Рік тому

    እልልልልልልልል

  • @ayalemhayulin9013
    @ayalemhayulin9013 Рік тому

    የተባረክ ቤተሰብ

  • @youtobe4111
    @youtobe4111 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውድ ያገሬ ልጆች🙏🙏🙏

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 Місяць тому

    ዛሬ ቀን 16/11/2016 ዓ.ም ከቅዱስነታቸው ቀሲስ ዮናስ ሆነዋል

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 Рік тому +1

    Enkuan aderesen ye ortodox lejoche leametu beselam yaderesen

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Рік тому +1

    ቀዳሚ ፀጋ በእናንተ ሚዲያ መልእክት ለምዕመን እንዲያስተላልፉልን ፈልጊ ነበር ቁጥራችሁን እንዴት ማግኝት ይቻላል

  • @yenatwuletatube6678
    @yenatwuletatube6678 Рік тому

    Enekuan abero aderesen

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Рік тому

    ማን እንደሳለው እኳ በማይታወቅ ስእል ፊት መንበርከክ ጣኦት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
    😭😭😭

    • @maryamemne
      @maryamemne Рік тому +3

      ኦርቶዶክስ መዝሙር የሚለውን ስምሽን ብትቀይሪልን
      ወይ የኦርቶዶክሳዊያንን ወግ እና ስርአት ትምህተ ሃይማኖታችንድ ብትማሪ እ ምን ይመስልሻል???

    • @user-ti1hf5en9s
      @user-ti1hf5en9s Рік тому

      @@maryamemne ችግርሽ ስሜ ላይ ነው ወይስ ከተነገረው እውነት ላይ። ተሳስቸ ከሆነ ማረም እንጂ ስሜ ጋ ምን ወሰደሽ። ሰይጣን መልስ ሲያጣ ሌላ አርእስት ያመጣል😂😂

    • @maryamemne
      @maryamemne Рік тому +1

      @@user-ti1hf5en9s አየ እህቴ ስምሽ የኦርቶዶክስ ግብርሽ የዳቢሎስ መስሎ ታይቶኝ ነው
      ስእል አድህኖ የምንጠቀመው እያመለክነው አደለም በስመ ማህደር ይፄዋ ኃዳሪ እንዲሉ ሊቃውንት እኛ ስእል አድህኖ ላይ ያደረውን ክብር እንሰጣለን ስእል አድኖ ደግሞ በኦሪት ጀምሮ ስእለ ኪሩቤል ይሳል ነበር
      በአድስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን እራሱ ነው የስቅለቱን ስእል ለቬሮኒካ የሰጣት ላቡን ስትጠርግለት በልብሧ እናም እኔ ስምሽን ያተኮርኩት የኛ ትምህተ ሃይማኖትን ስለማታውቂ ነው እሽ

    • @user-ti1hf5en9s
      @user-ti1hf5en9s Рік тому

      እየተንበረከኩ ባፍ ጢም እየተደፍ እያመለኩ አይደለም ማለት አይነፍም። የማያድን ስእልና የማይናገር ምስል ምን ብየ ልናገረው 😂😂😂
      አስበሽዋል እኳን ስእል ይቅርና የማይሰማ የማያይና የማያዳምጥ ሰውም ቢሆን በፊቱ ቆሞ መስገድም ሆነ መዘመር ከንቱ ነው

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Рік тому +1

      @@user-ti1hf5en9s አልገባንም ? ስምሽ ለምን እንደዚህ ሆነ ? እንደናንተ አይነቱ ነው አይደል በየቦታው ህዝብ የሚያፋጀው? አንቺም እምነትሽን ይዘሽ ብትቀመጪ ሌላውን ባትሳደቢ ምን ነበረበት ?