አዲሰ ሰው ወይም ስራ መልምደ ተፀኖ አለው ወይሰ የለውም😔❓

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 55

  • @አህላምዩቱብብ
    @አህላምዩቱብብ 10 днів тому

    ሰላም እህት በርች ጥሩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @niyatawol-r5l
    @niyatawol-r5l 10 днів тому

    በጣም ያምራል በርቱልኝ ውዶቼ ከአሠባችሁበት ያድርሳችው መልካም ማድረግ በምድር መልካም የሠራነው በሠማይ ደመወዝ ሁኖ ይከፈለናል ውዶች መልካም መሥራት ለእራስ ነው ቤተሠብ

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 9 днів тому

    ሠላም ሠላም ጤናይሥጥልኝ መሢዬ እኳን በሠላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @siham_tube2024
    @siham_tube2024 14 днів тому

    አልህምዲሊላህ እንኳንም በስላም መጣሽ እህታችን አገራችንን ስላም ያድርግልን ቤተስቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያለንን ቆይታ በጣም አሪፍ በርቺልን እህታችንን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @foziya1654
    @foziya1654 8 днів тому

    አሠላምወአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አለን እንኮንደህና መጣሽ
    አሪፍ ቆይታነበርን በርቺ ጥሩቆይታነበርን በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 14 днів тому

    ሠላም ሠላም ሠላምሺ ይብዛ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሺ አሪፍና ደስ የሚል ቆይታ ነበረኝ በርቺ

  • @Hadeyagatun-c1x
    @Hadeyagatun-c1x 9 днів тому

    በርች እህት❤🎉🎉🎉

  • @ጀነቲዩቱዩብ
    @ጀነቲዩቱዩብ 10 днів тому

    ሰላም. ሠላም. እንኳን. ደህና. መጣሽ. ሰላምሽን. ያብዛልሽ. እህቴ. በረችልን. አገራችንን. ሰላም. ያድርግልን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @emuasma14
    @emuasma14 14 днів тому

    ሠላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ ሀሪፍቆይታ ነበረን በርች አብሽር እናመሰግናለን እውነት ነው አወ ተፅኖ አለው አድስ ነገሮ እስኪለመድ ድረስ ከባድነው

  • @HADIYAAMiNU
    @HADIYAAMiNU 10 днів тому

    አሠላሙለይ ኩም ወርህመቱላሂ ወብር ካቱሁ
    አህለን እኳን ደህናመጣሽ አብሽር በረች ሀሪፍ
    ቀየታነብረን በቀጣይ እ ሰከመገናኝ ሠላምሽ ብዝዝዝት የብለለን🎉🎉🎉🎉

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy 10 днів тому

    ሰለም.ሰለም.ሰለምሸ.ይብዛ.እህታችን.እንኳን.ደህና.መጣሸ.አሪፍ.ቆይታ.ነበር.እናመሰግናለለን.በረቺ.አድሰ.ሰራ.እሰክክንለምደዉ.ድረሰ.ተፀእኖ.አለዉ.ትንንሸ.ይከብደል..ሰለም.አንድነት.ፍቂሪ.ለሀገረችንን.ያሰማንንን❤❤❤❤

  • @ZuzuSani-xs9kz
    @ZuzuSani-xs9kz 10 днів тому

    ሠላም ሠላም ጤናይሥጥልን አሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺልን በጣም ተፅኖ አለው አዲሥ ሠው መልመድም አዲሥ ሥራ መልመድም በጣም ተፅኖ አለው🎉❤

  • @roma_Queen123
    @roma_Queen123 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሸሰ ብዝት ትርፍ ይበልልን በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉 የእረፍት እንጀራ ይስጠን🎉🎉

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 14 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በረችልን አድስ ሰውም ይሁን ሰራ እሰክንለምደው ድረስ ተፀእኖ አለው ትንሽ ይከብዳል ግን ቢከብደንም ዋናው ትግሰት ነው እየቆየን ሰንሄድ ይቀላል

  • @fafisiedtube5591
    @fafisiedtube5591 10 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መትጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር መልካም ምሽት ይሁንልሽሽ

  • @halimetabera-b3o
    @halimetabera-b3o 14 днів тому

    ,ሠላም ሠላም መሢየ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች እናመሠግናለን በቀጣይ እሥክን ገናኝ ሠላምሽ ብዝዝዝዝመት ይበል🎉🎉🎉🎉

  • @shegayoutube
    @shegayoutube 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉ ሰለም ሁሉ መልካም ነው ሰላምሽ ይብዛ መስዬ እንኳን በደህና መጣሽ እውነት ነው አዲስ ሰዎችና አዲስ ስራ እስከ ምንለምንዶ በጣም ይከብድ ።

  • @AYALYouTubeአያልይቱብቻናል

    አሰላማለይኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እህት እንኳን ሰላም መጣሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 14 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አዎን ተፅኖ ተፅኖ አለው እግዚአብሔር አምላክ በያለንበት ሰላም ፍቅር ያድለን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን

  • @ቅሱግርማ
    @ቅሱግርማ 9 днів тому

    ሰላም እህታችን እንዃን ደና መጣሽ የነበረን ጊዜ በጣም ደስ ይላል በርቺልኝ በቀጣይ ርአስ አሰክንገናኝ መልካም ቆይታ ይሁንልን❤

  • @Mediyejimmawa
    @Mediyejimmawa 13 днів тому

    ሰላም ሰላም መሲ እንኳን ደና መጣሽ ደስስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ አዲስ ሰዉ መልመድ ይከብዳል ምክኒያቱም ስለዛ ሰዉ በሀሪ እስክናዉቅ ግዜ ሊፈጅ ይችላል አዲስ ስራም ብዙም ባይሆን ይከብዳል ትንሽ እክንላመደዉ ድረስ በተረፈ በርቺ

  • @Zahra-e3n
    @Zahra-e3n 10 днів тому

    ሰላም ሰላም ውዴ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እህርስሽ አዲስ ሰው ወይም አዲስ ስራ ተፅኖ አለሁ አዎ አለሁ ምክንያቱም እስክትለምጂው ድረስ ትንሽ ያስቸግራል ሰውም እስከምትተዋወቂው እንደዛው ትቸገሪያለሽ ለእኔ ይመስለኛል 😊😊🎉🎉

  • @ekoniya
    @ekoniya 14 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ አድስ ሰው ወይም አድስ ሰራ መልመድ ተፅኑ አለው ስራ ለተወሰነጊዜ ሊኖርው ይችላል ስራው ሰውን መልመድ ግን ከባድ ነው

  • @keremytube
    @keremytube 14 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ እንዃክ ሰላመ መጣም ሀሪፍ ግዜነበር በርችልኝ

  • @tube20134
    @tube20134 14 днів тому

    ሁሉም ነገር አዲስ ሊሆንብን ይችላል እስከምንላመድ ድረስ ትንሽ ሊስቸግረን ይመስለኛል እጅ ያን ያክል ተፅእኖ ይኖረዋል ብየ አላስብም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ።ስ ብሎኛል በጣም የሚያምር የምግብ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ገራችንን ሰላም ያብዛልን

  • @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ
    @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ 10 днів тому

    አላሙአለይኩም ወራህቱሏሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን በርች እናመሠግናለን ሰላም ደስታ ፍቅር ለሀገራችን ይሁን

  • @rozatube8871
    @rozatube8871 10 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አህለን መሲየ እኳን ደህናመጣሽ የኔቆንጆ አወ ይፈጥራል አድስ ሰውን እና አድስ ስራን ለመልመድ ያው ትንሽ ያታግላል ትግስት ይጠይቃል ትግስት ያለውሰው ደሞ ያልፈዋልነገርግን ተለመሻቸው ቡሀላ ኖርማል ነው አይዞን መሲየ በርች ቀጣይ በሌላ ቪደወ እንገናኝ

  • @FatumaAmede
    @FatumaAmede 14 днів тому

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እኳን ደህና መጣሽ በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን በቀጣይ እጠብቃለን
    አገራችንን ሠላም ፍቅር አድነት ያድለን
    በርች🙏

  • @hgkfjd3192
    @hgkfjd3192 10 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህቴ

  • @susuhabeshawittube1872
    @susuhabeshawittube1872 9 днів тому

    ሰላም እህት እኳን ደህን መጣሺ ዋወወወ አሪፍ ቆይታ ነብረ ብረቸልኝ

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije 14 днів тому

    ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አዲስ ሰውም ስራም መልመድ ከባድ ተጽዕኖ አለው ያንን ሰው ባህሪውን ለማወቅ በጣም ያስቸግራል እንደዛም ለምደሽው በደንብ ተግባብተሽ በኃላ ላይ ከተቀየረብሽ በጣም ነው የሚፀፅትሽ

  • @fresegawa
    @fresegawa 14 днів тому

    አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣሽ ከባድ ነው ግን እንደ ሁኔታው ይለያያል ብየ አስባለሁ ምክንያቱም እንደምትቀበይው ሰው እናስራይለያያ 🎉❤❤

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 9 днів тому

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ያብዛልን አዎ በጣም ተፅኖ አለው በተለይ ከሰውጋር ቶሎተግባቢ ዪያልሆነሰው ያስቸግረዋል ልክ እደኔ ቶሎ አልግባባም ሰውን😂😂

  • @እሙሶፋያነኚከወደወሎ

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበል መሲየ ውደ እንከኳን ደህና መጣሺ ሰለነበረን ቆይታ በጣም እናመሰግን አለን በርች ውደ

  • @BuzeyaBadhasaa
    @BuzeyaBadhasaa 14 днів тому

    Selam lachi yhun endate nesh enkwan beselam mexasha betam teru koyeta new barechi faxare agerachinani selam yaderagalin amen🎉🎉

  • @ፍጡማየመቅደላዋ
    @ፍጡማየመቅደላዋ 10 днів тому

    ሠላም ሠላም ጤኔ ይስጥሌን እኳን ደህናመጣሺልን እህታችን አራፍቁይታነበረ በራችልን ያሰብሻዉ ያሳካልሺ በአዲስ እጠብቃለን ሰላም ሁኔልን

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 10 днів тому

    አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ዴህና መጣሽ ውዴ በነገራችንላይ እሰውጋ ተላምዶ መለየት ይከብዳል ሥራ ለምዶ ሢጠፋ ከባድነውበርችውዴ

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 14 днів тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይሰጥልን እኖኳን ደሀና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ እውነት ነው ፀፀት አለው ምክንያቱም የሰወችን ባህርያቸውን ፀባያቸውን እስክንለምድ አስቸጋሪ ነው

  • @እሰላምአለይኩም
    @እሰላምአለይኩም 10 днів тому

    እሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ

  • @ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ
    @ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ 14 днів тому

    ሰላምሰላምሰላምእህቴ እደትነሺእኳንደህናመጡሺአላህበያለንበትይጠብቀንአብሺርበርችእኛምእናበርታ
    አላህአገሩችንንንንሰላምያርግልን🎉🎉

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ 10 днів тому

    ሰላም ፍቅርአደነትመተሳሰብለውዱ አገሬሰላምንመልሰው ያርርብበራህመትህ ወቶከ።መቅረርፈጣሪይጠብቀን ያጅምአ መልካም የስራ ዘመን ወቶነመቅረተረፈጣሪ ይጠብቅን

  • @14esaeyhy
    @14esaeyhy 14 днів тому

    selam lachi yehuni etachin enkani dena metashi arefi koyeta new barechi gobazi fwtari agerachin sela yadegilin amen

  • @Kheyrr-q3q
    @Kheyrr-q3q 10 днів тому

    selam selam wude enkuwan dena metashi yeneberen koyta harif azinagn ena asstemari neber sileneberen koyta enamesegnalen keta be adadis sirawechi entebkshalenn berchilinnnnn

  • @HalefomTuber
    @HalefomTuber 14 днів тому

    Selam selam arif koyita neberen ena ayzosh dess yimil tiyake ena mels neberen ketiybet beketaym endezih aynet sra eyeseran abren eniseralen ena turu koyita new

  • @2Mohmad
    @2Mohmad 10 днів тому

    ሰላምሰላምእህትእንዃንደህናመጣሁለቱምተፅኖአለዉሰዉምመልመድመንነቱንእሰታቂከባድነዉአድስስሰራምእስንለምደዉድረስእየራበንእየተጨናንቅንመኖርከባድነዉ😂😂

  • @EkramYemameኢክራምይማም
    @EkramYemameኢክራምይማም 10 днів тому

    አሰላሙ አሊኩም ወራህ ቱሏሂ ወበረካትሁእኳ ሰላምመጣሽ ሰላም ሽይብዛልኝቆይታነበረንበርችእናመሰግናለንሰላምደስታለገራችንይሁን

  • @ሪሀንየለሚዋ_2
    @ሪሀንየለሚዋ_2 9 днів тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወበረካትሁ ወበረካትሁ ውዴ እድስ ሰው መቅረብ ተፅኖ ይኔረዋል ነገር ግን እንዴ ሰው አቀራረብ ነው ብዙ ሰዎች መጀመሪያ ስታየቸው ስታቀርቢያቸው ቢህሩራቸው የማይለምድ ይመስላል ግን ስትቀርቢያችው በጣም ንፁህ ልብ ያላቸው ይሆናል እና እንዴዘዎቹ ነው አድስ ስራም ስገቢ ይጨንቃል ግን እንዴ ሰዎች ነው

  • @AFERTUBE-
    @AFERTUBE- 9 днів тому

    Selam selam endat nesh tru video new yakrbshln berchii❤❤

  • @obselove1156
    @obselove1156 8 днів тому

    Bagaa nagaaha dhuftee anaa yaaa dhufuu nageenyii jalaali araarii waqaayyoo biyyaa kenyaaf yaa bayyaatu jabaadhu halumaa kanani ittii fufii

  • @foziyamesfin
    @foziyamesfin 14 днів тому

    selam selam enkuwan dena metash koytachin harif astemari ena aznagn neber sileneberen gize enamesegnalen ketay be adadis eries ena sirawechi entebkshalenn berchilinnn

  • @Enmamar_t9z
    @Enmamar_t9z 10 днів тому

    Selam selam selam ehitachen selamishe yibza baleshebet tiru koyeta neberen enamesegenalen melkam mehon wedyaw milashe bayegegnm koyto gn etef yegegnal

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 9 днів тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አድስ ሰው እና አድስ ስራ መልመድ ከባድነው ግን ለሁም መልስ በመልካምነት ሁሉንም መላመድ ይቻላላል