እኔ ክርስቲያን ነኝ እናንተስ? በዚህ የጭንቅ ጊዜ ልንሰማው የሚገባ!!! ዘማሪ ዲ/ን ሳምሶን ነጋሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • አዲስ መስፍን እባላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ዝማሬ አቀናባሪ ነኝ
    በዚህ የዩትዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣መዝሙር ፣መንፈሳዊ ጭውውት፣የገዳማት ጉብኝት፣ቃለ መጠይቅ እና የመሳሰሉትን ያገኙበታል።
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

КОМЕНТАРІ • 912

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 3 роки тому +398

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንን በክርስትናችን እንድንፀና ቸርነቱ ያግዘን

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 3 роки тому +1

    Amen
    Amen
    Amen
    Zemarea melaket yasemalen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿💒🙏🏿🙏🏿🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🙏🏿🙏🏿💒💒🙏🏿🇪🇹🇪🇹❤❤😥😥😥😥😥😥😥😥😥😭😭😥😥😥😭😥🙏🏿💒💒💒💒💒💒💒😭😭😥😥🙏🏿💒💒💒❤💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 роки тому +167

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት ደስ ይላል በእግዚአብሔር ቅዱስ እግዚአብሔር በቤቱ ያኖርልን ለዘላለም ውድ ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ሳምሶን ነጋሽ ያንተ መዝሙር እኮ ሁሌም ውስጤ ነው ለኔ እፍፍፍፍፍፍ

    • @gfd51
      @gfd51 3 роки тому +1

      በጣም በእውት ዘማሪ መልእክት ያሰማልን

  • @saramehamed8754
    @saramehamed8754 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን(3)ሁለችንምበክርስትናችን እንድንፀና ቸርነቱ ያግዘን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 роки тому +60

    እኔ ክርስቲያን ነኝ 😭😭 አሜን ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር
    አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ !! 💒✝️🤲

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 3 роки тому +92

    እኔ ክርስቲያ ነኝ
    ዜግነት ሰማያዊ
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @maliet4375
      @maliet4375 3 роки тому

      Beta sab hunilegn

    • @meronmeron3621
      @meronmeron3621 3 роки тому

      እልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል

    • @hanan9702
      @hanan9702 3 роки тому

      *_አሜን *ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን_*

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 3 роки тому

      Amen amen amen

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ 11 днів тому

    እውነት ነው ሁላችን ክርስቲያኖች ልንኖርበት የሚገባ ቃል ነው:: ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ ኣሜን...

  • @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
    @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 3 роки тому +16

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍፃሜችንን አሳምርልን የቀራንዮ ክርስቲያን አድርገን እስከሞት ድረስ ባንተ እድንፀና ያተ መልካም ፍቃድ ይሁንልን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    እኔ ክርስቲያን ነኝ አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @hayathayat8087
    @hayathayat8087 3 роки тому +22

    እኔ ክረስትያን ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለመድሀአለም

  • @milatdagenw4852
    @milatdagenw4852 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @messitube6792
    @messitube6792 3 роки тому +30

    እኔ ክርስቲያን ነኝ 💚💛❤️⛪️💗ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏

  • @habtamgdamu4845
    @habtamgdamu4845 Рік тому

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የናታችን የድግል ማርያም ልን ነኝ አሜን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +3

    አሜን ክብር ለስሙ ለኢየሱስ ይሁን 🙏

  • @heavenhabetu1124
    @heavenhabetu1124 3 роки тому

    ወድማችን መላእክት ዝማሬ ያሰማልን እልልልልልልልል
    በሉ ክርስቲያኖች በሙሉ

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 3 роки тому +10

    እኔ ክርስቲያን ነኝ አሜን ፫ ዝማሬ መላክት ያሰማልን💒🙏
    በእውነት በጣም ድስስ የሚል አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ውንድማች ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ🙏። ክርስትና መቼም ልዩነትን አሰብክም ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን 🇪🇹💚💛❤🙏

  • @saramehamed8754
    @saramehamed8754 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን(3)ለሁላችን በክርስትናችን እንድፀና ቸርነቱ ያግዘን

  • @Zhiwat21
    @Zhiwat21 3 роки тому +19

    እኔ ክርስቲያን ነኝ አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለወንድማችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @almazdebebe7382
      @almazdebebe7382 3 роки тому +1

      እኔም ክርስቲያን ነኝ አሜን አሜን አሜን

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 роки тому

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልነ

  • @firefeleke134
    @firefeleke134 3 роки тому

    Amen Amen Amen zemare mlaketeni ysemalen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ry8319
    @ry8319 3 роки тому +14

    እኔ ክርስትያን ነኝ አዎ እግዚአብሔርን እኔደት ደስስስ የምል መዝሙር ነው ለወድማችን ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለቹ በቤቱ ያፀናናቹ በእዉነት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ7ቘ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 3 роки тому +5

    እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @አስቱየእናትዋልጅ
    @አስቱየእናትዋልጅ 3 роки тому

    እኔ ክርስቲን ነኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 3 роки тому +20

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 роки тому +1

    ስያምር መዝመ
    ሙር ዝማርየ ማላእክት ያሰማልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልል
    ጀማር ሳተሀን ፈፃም ያድርግህ ወድማችን ቀጥልበት

  • @ተዋህዶYoutube-j4i
    @ተዋህዶYoutube-j4i 3 роки тому +11

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳንም ለጌታችን እርገቱ በሰላም አደረሳችሁ እልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ሳምሶን🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛💝💝💝

  • @hdjjd9131
    @hdjjd9131 2 роки тому

    እኔ ክርሥቴንነኚ አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሠማልን ወድሞቻችን ደሥየሚል መዚሙር🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @zewdetuandarge8560
    @zewdetuandarge8560 3 роки тому +5

    እኔ ክሪስቲን ነኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን💒💒💒💙💙💙

  • @gjch5302
    @gjch5302 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ክርስቲያን መሆኔ ለዘላለም ደስተኛ ያረገኝል አለ እልል እልል እልል እልል እልል እልል ዝማሬ መላእክት ያሠማል

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mariamzozo2580
    @mariamzozo2580 Рік тому

    እኔ ክርስቶስን ነኝ
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 3 роки тому +8

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እዉነት ነዉ የምንሞትለት ዘር ሳይሆን ሀይማኖት ነዉ ያለ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 3 роки тому +20

    በጣም ምረጥ መዝሙር ነው ወቅቱን የወጀ መዝሙረ ነው በእውነት ዝማሬ መለእክትን የሰመልክ ፀጋ ይብዘልክ

  • @birkneshbirhanu8565
    @birkneshbirhanu8565 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እኔም ክርስቲያን ነኝ

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እኔ ክርስቲያን ነኝ አሜን አሜን አሜን ኢ/ያ ለዘላለም ተኑር

  • @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ

    እኔ ክርስትያን ነኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 роки тому +6

    አጥንት የሚለመልም ጥኡም የሆነዉን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን:አሜን አሜን አሜን!

  • @ጸሐይነኝየተዋሕዶልጅ

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 роки тому +16

    እልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏💐 አሰይይይይይይይይይ በቤቱ ያፅናህ እንዳተ ያለ ያብዛልን ላንድነት የምሰብክ እግዚአብሔር ይባሪክህ ❤💖

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 3 роки тому

    Amen amen amen amen lelelelelel lelelelelel lelelelelel elelelelelelelelel elelelelelelelelel tewahdou telemelem zemarya melakite yasemalen lelelelelel

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому +4

    አሜን አሜን ክርስቲያን ነኝ ሁላችንም ያጽናን ደስየሚል ስራ ሰርታችኋል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 3 роки тому

    እኔ ክርስትያን ነኝ ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asnikasetegn8209
    @asnikasetegn8209 3 роки тому

    እኔክርስቲያነኝ አሜንን አሜንን አሜንን በጣም ደስይላል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ክርስቲያን ነኝ
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጸ8ፀ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ ፍሬወች

    • @monamona3303
      @monamona3303 3 роки тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አው ክርስቲያነኝ

  • @መቅደስ-ከ4ዸ
    @መቅደስ-ከ4ዸ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እኔ ክርስቲያ ንነኝ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍😍😍

  • @hewj527
    @hewj527 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወወንድማችን

  • @shetomekonn8181
    @shetomekonn8181 3 роки тому

    እኔ ክርስቲያን ነኝ
    ዘጌነቴ ሰማያዊ
    አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @መቅደስወለተዮኋንስ
    @መቅደስወለተዮኋንስ 3 роки тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ አሜን እኔ ክርስቲያን ነኝ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mercyeshetu8559
    @mercyeshetu8559 3 роки тому

    እኔ ክርሰቲያን ነኝ ዜግነት ሰማያዊ 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tgsiyoum7361
    @tgsiyoum7361 3 роки тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እድሜ ጤነ ያድልህ

  • @ShSh-ym1iv
    @ShSh-ym1iv 3 роки тому

    Amen amen amen 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌼👏🌼👏👏🌹👏
    zemare malaktin yasemalen wendmachen

  • @ኢትዬጸያእማማ
    @ኢትዬጸያእማማ 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @መሲየማሪያምልጅN
    @መሲየማሪያምልጅN 3 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰመሰልን

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድኃኒዓለም በርታልን
    እኔ ክርስቲያን ነኝ

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 2 роки тому

    አሜን(3)ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኡኡኡፍፍፍ ደስ የሚል መዝሙር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ክርስቲያን መሆኔ ደስተኛነኝ እሲ እደኔ ኦርቶዶክስ የሚውድ ፒስ በሉኝ

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 3 роки тому +3

    እኔ ክርሰቲያን ነኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ደሰሰ የሚል መዝሙር

  • @ummrummerethyopiya56
    @ummrummerethyopiya56 3 роки тому +1

    እኔም ክርስቲያን ነኝ የተዋህዶ ልጆች ሰታምሩ 🔶🔶🔶🔶🔶🔶

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +4

    💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልልልልልልልልልል እዉነት አገራችን በሰማይ ነዉ አገራችን ኢትዮጽያ እምነታችን ኦርቶዶክ አለቀ ቃለ ህይወት ያሰመልን ያልሰማኬ ሰማ

  • @utf3893
    @utf3893 3 роки тому

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእውነት ለወድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @መልካምቃልከስጦታወችሁሉት

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል በቤቱ ያፅናን!

  • @tsehayneshweldu4416
    @tsehayneshweldu4416 3 роки тому

    Amen amen amen Zimare melakit yesmalin 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤗🤗🤗🤗

  • @tigist19
    @tigist19 3 роки тому +3

    ከልጅነቴ ጀምሮ የምውድህ ዘማሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማል 👏👏👏

  • @a.1985
    @a.1985 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞችን

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 3 роки тому +9

    ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dekneybeko5581
    @dekneybeko5581 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘማረ መላአኪት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @soliyanakdtube1654
    @soliyanakdtube1654 3 роки тому +3

    ቃለ ሕይወትም ዝማሬ መላዕክትም ያሠማልን

  • @መቅዲየማርያምልጂ-ደ2ቀ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት ደስይላልበእግዚአብሔር ቅዱስ እግዚአብሔር በቤቱያኑርልን ለዘላለም ውድ ወድማችን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 роки тому +5

    እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን የ ልብ ክርስቲያን አርገኝ አምላኬ በምነቴ እምፀና

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 роки тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mohammadyassine5537
    @mohammadyassine5537 3 роки тому

    አሜን. አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    ዘማር መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ አሜን አሜን አሜን

  • @mohmadahmad6083
    @mohmadahmad6083 3 роки тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ሳምሶን ዝማሬመላእክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ💒💒እኔክርስቲያነኝ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒💒💞💞💞💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ወንድማችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም መልስ አላት።

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ

    እኔ ክርስቲያን ነኝ.
    አሜን. ፫ ወድማችን. ዝማሬ. መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @አምነት
    @አምነት 2 роки тому

    ኡፍፍፍ ቃል የለኝም አግዚአብሔር ምስክሬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አኔም ክርስቲያን ነኝ 🤲🤲🤲🤲🤲ደስ ሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @kelewaferete9900
    @kelewaferete9900 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አጥት ያለመልማል

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ 🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsigeamara1238
    @tsigeamara1238 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያድልን እውነት ክርስቲያንነኝ 👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐 በቅንነት ሰበስክራብ አድርጉኝ

  • @tedros7728
    @tedros7728 Рік тому

    Amen Amen Amen fetari edmahn yarzmew

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 роки тому +3

    የሰማይን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን በክርስትያን እንድንመታ ይፀናኒ የሰማይ አባታችን የድንግል ልጅ ክርሰቶስ ፀጋው ይብዛልን

  • @shsh2yegeyeye881
    @shsh2yegeyeye881 2 роки тому

    አዎ አያቆመነምን የዛሬው ፈተና እግዚአብሔር ለሚሆንብን ሁሉ ይፈርዳል እግዚአብሔር አይዞአችሁ 😭😭☝ይፈርዳል እግዚአብሔር ይፈረዳል እግዚአብሔር

  • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ-ዐ9ዠ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ🤲🤲🤲

    • @fhdf9975
      @fhdf9975 3 роки тому

      አወእኔክረስቴንኝ

  • @hggff9535
    @hggff9535 2 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን በቤቱ ያጽናንን
    እኔ ክርስቲያነኝ ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @fentaye8406
    @fentaye8406 3 роки тому +7

    ደስ የሚል መዝሙር ነው::እግዛብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን::

  • @ththdhrh400
    @ththdhrh400 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 3 роки тому +7

    በርታልን ዳቆን ሳምሶን በጣም ግሩም መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው ::
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ::ሌላው አዲስ ወንድማችንን በእንተ ቻናል ብትጋብዝልን ደስ ከቆዩት የቤተክርስቲያን ዘማሪያን አንዱ ብዙ መዝሙሮቹ አይጠገቡም ለነፍስ ምግብ ናቸው::በተለይ የለን ኮመንት የምታነቡ መዝሙሩን ሸር በማድረግ ለሌሎችእንዲሰሙት ማድረግ ሃላፌነት አለበን የሰው ልጀ አለማዊ ዘፈን እንኳን. ሸር አድርጎ ዘፈኑ ይህን ያህል ቀው አገኘ ይባላል እንኳን ለመንፈሳዊ ነገር ኘሊሰ ሸር አድረጉት እግዜር ያክብርልኝ::

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ እግዚሐብሔር ሆይ በእምነቴ አፅናኝ እሄ ዝማሬ ሰመቼዉ አልጠግበዉም ወድማችን እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal7089 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልንመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 роки тому +5

    እኔ ክርሰቴያን ነኝ ዜግነቴ ሰማያዋ ዘሬ ከግንዱ ነው በክርሰቶሰ ከናዝራዊ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏❤💛💞💞💞💞➕➕➕❤❤🇬🇳❤⛪❤🇬🇳

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ዜግነቴ ሰማያዊ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 роки тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
    ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ ።👏🌷🌸🤲🌷👏🌸🤲👏🌷👏🌸🤲👏🌷👏🌸🌷🌿🌾👏🌷🌿👏🌿🌷👏 እርዳኝ አምላኬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @magicallcell413
    @magicallcell413 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል አሜን በጣም ደስ ይላል እኔ ክሪስቲያን ነይ ዜግኔቶ ስማያዊ ኦኦኦኦ👍👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪⛪⛪💚💛❤️💕

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 роки тому

    ጥዑመ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የእውነት

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏❤🙏 አሜን

    • @abebayenu314
      @abebayenu314 3 роки тому

      💓💓💓💓Ewonet newo zeri kegenedu new👌👌👌👌elllllllll🙏🙏🙏👈bedegoyatsenah wonedemachen