Haileye, we love you so much you are our Ethiopian’s hero! May God bless you and give you a good health! This will open an opportunity to many Ethiopians.
what a man. you are special. just unique human being. why then other Ethiopian men has not done like you terrific job? the only it takes motivation and determent to do anything if they believe it seriously. the motive is derive you. please encourage or train other men to do like you fantastic outstanding job.
Set lj INA ye haile bussiness and nachew. Haile oromia wust hotel bikatelbetm ahunm trf slalew ezaw region yasafafal. Setm lj genzeb kaleh btbedlatm betasekayatm tetah athedm.
@@tutuejeggu3013 Well, nay be not politics, if you are pursuing certain ideology in public domain, you are loosing customers who dislikes that Ideology. They stand in opposite corner and fight that ideology that alienated them. So, you become victim of opposite side.
@t s@: why do u need to be defensive here. I really doubt, you know the true meanings of tribes and ethnicity. Moreover, it’s more of hindrance and backward when you don’t treasure these values. Again, there many qualified people who can do the job. Thus, when you are investing on their territory, you better recruit upper management from the locals in order to grow and prosper.
ሐይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ ፡፡ ከአነጋገርህ እና ከስራህ የምኮራብህ የሀገሬ ውድ ሰው በመሆንክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥህ፡፡
Haile God bless you! Ur an Ethiopian patriot.
የተባረከ ንፁህ ታማኝ ኢትዮጵያዊ።ኑርልን !!
የሃይሌ አይነት አመለካከት ያለዉ እግዚአብሔር ሆይ ቢያንስ 100 ስጠን!!
The Great runer of world champion!!!!.... ሀይሌ በጣም በሚገር ሀኔታ ለ ኢትዮጵያን የሚገር ሮል ሞዴል መሆን የሚችል ሰው ነው እኔ የቢዝነስ ሮል ሞዴሌ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል እና በአሁን ሰአት ሀይሌ (ኢዝ እ ቲቸር) ሰርቶ ተግባሩን ውጤት እንዴት እንደሚመጣ እያስተማረም ያለ ሰው ነው ። መልካም አዲስ አመት !!!!።
ሀይሌ ለኔ ላለፋት 30 አመታት በተለያዩ ዘርፎች በቀዳሚነት ሊቀመጥ የሚገባ ውድ ኢትዮጵያዊ ነው.
በኢትዮጵያውያ ውድ የሆነ ሰው ለኔ ሀይሌ ነው
Haile, you are the role model for millions of Ethiopians.
A person who always tells the truth from his heart. Man, long life for you and your family.
Reisstti addss
One of the genius person in this generation. Haile is Our Hope to see The Great Ethiopia in the future..
ሀይሌ በጣም አድናቂህ ነኝ ።
እርግጠኛ ነኝ ከለታት አንድ ቀን በአለም ላይ ካሉት ተዋቂ ሆቴሎች ውስጥ አንዱ ሊሆን ይችላል ። በርታ
ግን አንድ ነገር ልጠቁምህ ተፈጥሮ እራሷ አድላት የአለም አውቅ ታዋቂ ቦታ ሊሆን የሚችል ቦታ ለምን ፊትህን ወደ ባህርዳር አታዞርም።
ባህር ዳር በአለም አውቅና ውስጥ የገባችዋን ዱባይ ታስንቃለች። ዱባይን ያየኋት ግዜ ሁሌም ለምን ሀገሬ ኢትዬጽዪ እንዲህ አትሆንም እላለሁ በተለይ በዱባይ በሀር ላይ የተገነባውን የመርከብ መዝናኛ ወደ ባህርዳር ብታመጣው ይበልጥ ታዋቂ ትሆናለህ በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ።
ግን ፖለታካና ቢዝነስ በአንድ አይሄድም ከፖለቲካ እራቅ አንድ ቀን በአለም ላይ ካሉት የአለም ሀብታሞች ተርታ ትሰለፋለህ💚💛❤
ሀይሌ የምኮራብህ የኢትዮጵያ አምበሳ ነህ ጨምሮ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ አንድቀን ስመጣ እጎበኘዋለሁ
Haile, you are a great man of Ethiopia. Well done and continue ASAP.
የተባረከ አእምሮ እንዲህ ነው! ተባረክ ኃይሌያችን
እውነት ነው ኃይሌ፣ አንተ ብርቱ ሰው አምላክ ይጠብቅህ፣፣
ጎበዝ አንበሳው
የሃይሌ ወዳጆች ላይክ
ኃይሌ ገ/ሥላሴ የሁላችን የሁልጊዜ ኩራት!!!
"ችግራችን በሰው ስለምንመራ ነው:: አገር እንድትለወጥ በሲሰተምመመራት አለብን!" ይሄ ለሚያስተውል ሰው ትልቅ አባባል ነው:: መሬት ጠብ የማይል ትልቅ ማስተዋል የተሞላበት አባባል ነው::
ሀይሌ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ
Haileye, we love you so much you are our Ethiopian’s hero! May God bless you and give you a good health! This will open an opportunity to many Ethiopians.
One of the very few true Ethiopians who wishes to lift his country and his poor people.
Many people will disagree with such assertion.
Great job our king you deserve it 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻
I like Haile Gebresilassie because he is not a hypocrite and always talks turkey. God bless Haile. I wish you had been the prime minister.
ሃይሊ ከደረሰበት ችግር ቆሞ የሚሄድ አይመስልም ግን እግዚሃብሄር ከሱ ጋር ስለሆነ የደስታዉ እና የሳቁ ምንጭ አይጠፋም አሜን ዘመኑን ሁሉ ደስ ይበለዉ 😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬
እግዚአብሔር ይባርክህ ከነጮች ጋር እኩል አደረከን
አሜን ደሞ ነገረ ስራዉ ሁሉ በፍቅርና በደስታ ሀዉ የሚያደርገዉ አሁንም ይጨምርለት ከዚህ በላይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምሺቱን በናዝሪት በአዳማ ከተማ ምሺት ለግር ጉዞ የምትወጣው ቀድማ!!እንኳን አደረሳቺሁ ለአዲሱ 2013አመት ደሰ የሚል ሆቴል ነው በርቱ።ከዝች ላይ ያለኝ ጥያቄ አሁን የእኛው የውጩ ነዋሪ ብንመጣ አገር ቤት ያለው የፀጥታ ሁኔታሰ እዴት ነው?ዋጋውሰ እዴት ነው?በተለይ ለሁለቴ ቦሌ በሚገኘው የቀነኒሳ ሆቴል አርፌ ነበር ለአንድ ቀን ማታ ለአንድ ሰው 70 ዶላር ነበር የከፈልኩት ።የሀይሌውሰ እዴት ነው ።ኢትዮጵያ እደዚህ አምራ ትለምልም።ድባቡ ደሰ ይላል።
Good job Haile. Never give up
Brother Hile is very smary !! I am proud of you Brother Hile !! this is a true example of working for your people , Providing Jobs 🦾🦾🦾God Bless !!!
ጌታ። ይጠብቅልሕ። ከቀን። ጅቦች። ወገኖቻችን። ሰርተው። ይኑሩበት። እኛም። እንድንመጣ
Bless you Hile
Great job Haile. Go for it.
yes i love hailé !
ሀይሌ ጎበዝ በር ታ
በጣም ደስ ይላል🙌🏾በርታልን ሀይሌ✌🏾
Bless your family a true Ethiopian
ሀይሌ ምርጥ ጀግና
Haile, keep in making a progress sir, they may try to hurt your spirit, but we the silent majorities are with you.
Good job for Restorant establishing in that region
Congratulations hale
ጀግናው ወንድም ሃይለ ከንግዲህ ወዲህ ኢንቨስትመንትህ ወደ ኣማራና ትግራይ ኤርትራ ይሁን። ታሪካዊ ቦታዎች በዚህ ኣከባቢ ነው የሚገኙት። በተጨማሪም እሳት የሚለቅና የሚያፈርስ ህዝብ የለም። ፈሪሃ እግዚኣብሄር ያለው ህዝብ ነው። ኣገልግሎትህ ለባለ ዶላር ብቻ ሳይሆን ላገርህ የመንግስት ሰራተኞችም በኣቅማችን እንድንዝናና ኣስበን።
Wowww
I gonna visit Nazret Haile resort next year.
Which Nazareth?
We well coming you Northern chilada.
👉እኔም የዛ ሰዉ ይበለን 👍👍👍👍👍👍👍
የኃይለ ገ/ስላሴ ርዞርት/ሆቴል ያሉባቸው ከተሞች
1.አዳማ
2.አርባምንጭ
3.አዋሳ።
Hayila 10000 amet nurileg ya ethiopia jegena 💚💛❤️💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Beautiful.
what a man. you are special. just unique human being. why then other Ethiopian men has not done like you terrific job? the only it takes motivation and determent to do anything if they believe it seriously. the motive is derive you. please encourage or train other men to do like you fantastic outstanding job.
haile is brand model man
ዋው ማውራት ሳይሆን መስራት ውጤት እንደሚያመጣ በሀይሌ ተማሩ ምድረ ወረኛ
ኢሮፓ አሚሪካ እንዲት እንደምትኖሩ ያለዉ ሃይሊ 😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬
Beautiness of adama
ሻለቃ ሃይሊ እንወድሃለን የኢትዮጵያ አክባሪ ያስከበርካት ሃገርህን አሁን ደሞ አንተ ከበርክ አሁን ሰባተኛዉ ላይ ነህ ሰላሳ ላይ ያድርስህ በርታ ክበርልን ክፉ አይንካህ ሰላም ጤና ይብዛልህ ከአጥፍቶ ጠፊ ይጠብቅህ
always Hailie!
ኧረ እንዳንተ አይነቶቹ ይበርክቱ
እናመሰግናለን ግን ዌብሳይቱን እዚላይ አድርጉልን አዳማ ለመምጣት እና ለማረፍ በምን እድራሻ ድርድር እናድርግ
ኦርደር
@@davedave6423 በ0956797979 ወይም 8169 ላይ መደወል ይችላሉ፡፡
its mostly designed for foreigners Not for local people, i was in Haike not even a single local family visit there bce its too pricey!!!
ሀይሌ በናትህ ለኔም 150ሽብር ስጠኝ ወደ ሀገሬ ልግባ በስደት ቀረውልህ እህትህ ሠርቸ እመልሳለው የሠው ሀገር መረረኝ ወዳገሬ ለመግባት ሳስብ ቤተሠብ ለምን ስሪ ቤት ሳይኖርሽ ይሉኛል ገዘቤን በሙሉ አበላሹብኝ ምን ላርግ እኔን መረዳት ለምትፈልጉ አናግሩኝ እደሠው ያለውት በሠው ሀገር ነው ግን ምን ላርግ
ወሎ ሀይቅንም አሰብን በጣም መረጥ ሀገረ ናት ግን ለም ሄደ ብላችሁ
ቄሮንወያኔንይያዝልህአይሌማሸአላህብለናልጎበዝማሸአላህአተንብቻከይደምየጠቀከዊሀጠርህንምነዉወድማችን👍💚💛❤
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹
እባክህ ከፖለቲካ እራቅ ያጠፋሀል ለልጆችህ ታስፈልጋቸዋለህ።።።።።።
Nice hayile amazing god with you
@@selamawitsolomon8846 በትክክል እያወራ ም ያለዉ ስለ ንግድና እድገት ብቻ ነዉ አንዳንዶቹ ሲተረጉሙ ስላየን ነዉ እናመሠግናለን 👍👍👍👍👍
Yetiwulid abat
የት ነው ኤሄ 🥰
Kibir le atlet hayle gebiresilase
its all talk talk, show your service and its compound to viwers!!!
ቀላል እመጣለሁ
Edge temendeg
Set lj INA ye haile bussiness and nachew. Haile oromia wust hotel bikatelbetm ahunm trf slalew ezaw region yasafafal. Setm lj genzeb kaleh btbedlatm betasekayatm tetah athedm.
Good job Haile! Please stop delving into politics!! ያለህ ዝናና ገንዜብ ይበቃሃል!ፖለቲካ ዉስጥ አትግባ!!!!!!
Not every one is involving politics for fame and money . politics is a basic day to day life means of secess.if it is wrong thinking provide failer
@@tutuejeggu3013 Well, nay be not politics, if you are pursuing certain ideology in public domain, you are loosing customers who dislikes that Ideology. They stand in opposite corner and fight that ideology that alienated them. So, you become victim of opposite side.
It is true what you Sayed but I think Haile knows what he want to say money is not everything
As any Ethipian he can express his political views and one day he can run for office
Hooooooo
ሰውየው አማርኛ ነው እንግሊዝኛ የሚያወራው? ፓፓ ! በጣም የሰለጠነ ነው😀
Mengst tebeka editebaber trust dehenet yefelegal. Be manm zejoro memot ayefelegem.
አቶ ሐብታሙ፣ በአማርኛ መግለጫ ስትሰጥ በተቻለ መጠን በአማርኛ ብቻ ተናገር። እንግሊዘኛ ሙቻልህን ሰዉ ሁሉ ያውቃል
37024
Hagerun hulu Hotel be Hotel arekew eko kk
minalebet and ye Madabereya fabrika bitseras ??? KKK
How come he doesn’t have any Muslims in his upper management ? He need to diversify his management, there are plenty of qualified people out there:
@Sol Tesfaye@: I hope you wouldn’t think , it’s Aksum where prostitution and alcohol is so rampant.
@Sol Tesfaye 😃😃😃
@@Black-lioness @ one has to be the logical extension of stupidity to recruit unqualified people. There’re plenty of qualified people out there.
Tribalism mind set, so narrow you can even tell what is in his mind before he vomit.
@t s@: why do u need to be defensive here. I really doubt, you know the true meanings of tribes and ethnicity. Moreover, it’s more of hindrance and backward when you don’t treasure these values. Again, there many qualified people who can do the job. Thus, when you are investing on their territory, you better recruit upper management from the locals in order to grow and prosper.
its mostly designed for foreigners Not for local people, i was in Haike not even a single local family visit there bce its too pricey!!!
It creates employment for locals and brings in foreign currency hence helping the economy.
He has invested alot of resources in these resorts, thus justifying the charges