ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 тра 2024
  • ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 197

  • @MekidsBelhu
    @MekidsBelhu 28 днів тому +41

    ኑ የመዳም ቅመሞች ጥሩ አስተማሪ ፊልም ይመስላል ለይኩኝ ላይክ አምሮኛለ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-rj9hp8le3g
    @user-rj9hp8le3g 25 днів тому +24

    ሰላማችሁ ይብዛ ይህን የምታነቡ ሁሉ ❤ደምሩኝኝ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 29 днів тому +31

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው ቤት ይቁጠረው ስንቱ አፍኖ ኖራል😭💐💐💐💐💐

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 29 днів тому +75

    ደብሮኛል ላይክአረጉኝ

  • @tedytedyed9lg
    @tedytedyed9lg 29 днів тому +45

    ይህንን ለምታነቡት ያላሰባችሁት እንጀራ ይጠላችሁ

  • @user-rj9hp8le3g
    @user-rj9hp8le3g 25 днів тому +9

    በጣም ደስ ይላል❣️ይችን ሴትዮ ስወዳት እርግት ያለች❣️❣️

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os 25 днів тому +16

    😳😳😳🙄 ወይኔ ማነው እደኔ መኪናው ሲገጫት የደነገጠ መጀመሪያው ላይ

  • @Zegowitzfamily
    @Zegowitzfamily 23 дні тому +9

    The end is right the person need to stop before he hurt other women. Always speak up don't be afraid silence is not solution.

  • @salamam9532
    @salamam9532 28 днів тому +7

    በእንባ ነው የጨረስኩት ስንቶቹ አሉ በስቃይ የሚኖሩ ቤት ይቁጠረው 😢😢😢😢

  • @tesfamariamzekarias4786
    @tesfamariamzekarias4786 25 днів тому +7

    መግደል ልክ ነው ምትሉ እስኪ ኣንድ ኣን ጻፉ

  • @tadesseabush
    @tadesseabush 29 днів тому +24

    ❤❤❤
    ቆንጆ ታሪክ ነው
    በሁሉም ቤት ታፍኖና ተቀብሮ
    ሰሚ ላጡ እህት ወንድሞች ፈጣሪ ይድረስላቸው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 27 днів тому +14

    ማርያምን ይሄን ትልቅ ሠዉዬ ስፈራዉ😢😢😢ሁሊም የሚሠራዉ ፌልም የጭካኔ ስራ ነዉ

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t 29 днів тому +9

    በጣም የሚያሳዝን ፊልምነዉ 😢😢 የሽምግልናዉ ግን😂 እኔም የምፈልገዉ እንድህነዉ

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 26 днів тому +4

    ነገ ሚስጥር ነው ትናንት ታሪክ ነው በእንባ ጀምሬ ጨረስኩት 😭😭😭😭ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 29 днів тому +11

    ሸምግልናሁ ተመቸኜ የምን ማጋጋት ነው ሁለት በቂ ነው😂😂😂😂

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q Місяць тому +20

    በላይክ 41ኛ በኮመንት 2ኛ ነኝ😂

  • @etet3552
    @etet3552 21 день тому +3

    Wow መጭርሻ ደስ የላል 😢😢

  • @LeulAbraham
    @LeulAbraham 26 днів тому +6

    enateyew gin setasazin, demom tamralech. gobez nat ❤❤

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 21 день тому +2

    ምርጥ ፊልም ❤ ግን በየቤቱ ስንት ጉድ አለኮ እውነተኛ ታሪክ ነው ብዙ ብዙ ጉድ አለ 😢😢😢

  • @user-tq9ow6ek5n
    @user-tq9ow6ek5n 29 днів тому +5

    ዳኒ ምርጥ ሰዉ

  • @user-wf6ce6if6c
    @user-wf6ce6if6c 25 днів тому +3

    ደስ የምል ፍልም አስተማር ነው😊

  • @mihretkidau5047
    @mihretkidau5047 26 днів тому +4

    This is absolutely true. Story in each of most of women happened to them thank you guys so much very very sad but true story

  • @user-gz3eq5jj3o
    @user-gz3eq5jj3o 29 днів тому +3

    የእውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 27 днів тому +2

    ዋዉዉዉመጨረሻዉሲያምር ሁሉምየዘራዉን ያጭዳል❤❤❤

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 21 день тому +2

    ዋው በጣም ደሰ ይላል መጨረሻም ❤፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qh3gs8po5s
    @user-qh3gs8po5s 28 днів тому +7

    እናተ የመኪና አደጋው ቀልቤን ገፈፈው እራሴን አሞኝ ነበር በዲንጋጤ ለቀቀኝ😂😂

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b 28 днів тому

      እኔ ከማዳቤጋ እየሄድን ሌላኛዉ መኪና ተጋጭቶ ሰዉ ሞቶ አይቸ 😢😢😢😢እዴትልተኛ እዴት ልስራ

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 26 днів тому

      ​@@user-it6cd6cy4bኦፍ ኦፍ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 28 днів тому +3

    ይች ልጅ ዓደይ ድራማ ላይ የሚሰራ ሙና ናት አይደል ስወዳት ❤የሚያሳዝን ፊልም ነው 😢ዋው መጨረሻው በጣም ያምራል ሰውዬው እንኩዋንም ሞተ

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f 23 дні тому +6

    ይሄ ሰውዬ ሁሌም ደፋሪ ነው የሚመስለው የእውነት ደፋሪ ሳይሆን አይቀርም 😂😂😂😂

    • @ethopiyauae4777
      @ethopiyauae4777 14 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂ወዶ አይሥቁ አለ

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v 29 днів тому +6

    ሰላም የማዳም አልማዞች ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅሮቸ የዚህ ፊልም የገባው ካለ።አስረዱኝ

  • @MesfinFeyisa
    @MesfinFeyisa 2 години тому

    Li Ethiopian endeze ayenet film continue ❤❤❤❤❤

  • @jerrytube1
    @jerrytube1 29 днів тому +3

    Amazing ❤❤

  • @user-fh4kv7ct7i
    @user-fh4kv7ct7i 27 днів тому +2

    Betamie decie yemili film nw❤❤❤❤

  • @ucucucjvjv5618
    @ucucucjvjv5618 29 днів тому +3

    በጣም ያሳቀኝ ብረ አወጣጡ ልጅነቴን አስታወሰኝ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 29 днів тому +2

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው😢😢😢😢 መጨረሻው ደስ ይላል❤❤❤❤እንኳንም ሞተ የት አባቱ😢

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m 29 днів тому +3

    Ewate nawe ልጅ አባቷን ባትገለው naber😥😥😥

  • @user-il5kb4gp7f
    @user-il5kb4gp7f 21 день тому +1

    እፍፍፍፍፍ የመጀመራወ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yf1rc9ij2o
    @user-yf1rc9ij2o 13 днів тому

    በጣም የሚሳዝን አስተማሪ ፊልም ነው ሰው የሰራውን ያጪዳል😢😢😢

  • @BezaBeza-fi7of
    @BezaBeza-fi7of 28 днів тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ❤❤❤❤

  • @user-ym8fp8bo1x
    @user-ym8fp8bo1x 29 днів тому +1

    How fantastic film it it!♥♥♥♥♥

  • @misghnakeshi2680
    @misghnakeshi2680 21 день тому

    Wow thanks i wishes Best love and peace for all.

  • @zabeba4450
    @zabeba4450 27 днів тому +1

    የእናት መሞት ሁሌም ያመኛል 😢😢😢😢😢

  • @user-gb2bn4jg1z
    @user-gb2bn4jg1z 24 дні тому +3

    እኔማ የኮሜት ሱስ ነዉ የያዘኝ

  • @AdeyGa
    @AdeyGa 19 днів тому

    እችን የምታነቡ ፈጣሪ ያላሰባችውት እጀራ ይሰጣችው❤

  • @abc12452
    @abc12452 25 днів тому +5

    ውይይይይ ልጅቷን መኪናዉ ሲገጫት ቆሌዬ ተገፈፈ ሳላስበዉ ጮዉኩ🙄🙄🙄🙄

    • @Fafifafi-uv6os
      @Fafifafi-uv6os 25 днів тому

      ወላሂ እደኔ ቆሌየ ነው የተገፈፈው 😮😮😮😮😮😮

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 дні тому

      ​@@Fafifafi-uv6os😂😂😂😂😂

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 дні тому

      የምን ቆሌ ነው በስላሴ ስም ሆ 😂😂😂😂

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p 25 днів тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔መጨረሻውደሥይላል

  • @Leyla-bt8kz
    @Leyla-bt8kz 26 днів тому +1

    Wowwwww❤❤❤❤❤ehitente

  • @user-ym8fp8bo1x
    @user-ym8fp8bo1x 29 днів тому

    How fantastic film it is!♥

  • @ganzabe1632
    @ganzabe1632 26 днів тому +1

    ዎው ዎው 👍👍👍🥰🥰🥰

  • @user-op7db1dp7z
    @user-op7db1dp7z 28 днів тому

    Betam yemgrm film wooooow bist tankest
    Eritrea

  • @user-te3mh9zz1i
    @user-te3mh9zz1i 29 днів тому +3

    አበት ጥፊ ቾባ ቾባ ያረጋት

  • @user-ik1cd1vl6o
    @user-ik1cd1vl6o 29 днів тому +1

    ዋው ❤❤

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 27 днів тому +5

    እውነት በጣም ከፋኝ 😢😢😢በየቤቱ ስንት ነገር አለ

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 5 днів тому

    የፊልሞች አውራ ዋው ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abum1433
    @abum1433 29 днів тому

    አሪፍና አስተማሪ ነው❤❤❤

  • @EbisaRegassa-vr6zx
    @EbisaRegassa-vr6zx 13 годин тому

    Wow!!!!!!!!!!

  • @user-ih8vg3zu8j
    @user-ih8vg3zu8j 14 днів тому

    ዋውው ደስ የሚል ፊልም

  • @MastuMast
    @MastuMast 26 днів тому +1

    Wawu😢😢❤❤❤ macrsha dsi yilali

  • @user-tq5ec2hn9f
    @user-tq5ec2hn9f 14 днів тому

    እውነት በጣም አስተማሪ እልም ነው በጣም ነው ያለቀስኩኝ😢😢

  • @rozarozabaydoun9162
    @rozarozabaydoun9162 24 дні тому

    Wow betam arif film new bertu

  • @user-le6vh2xx1o
    @user-le6vh2xx1o 29 днів тому

    harif new eyut❤

  • @messeretabera8102
    @messeretabera8102 23 дні тому +1

    Astamari now😢

  • @saratube7323
    @saratube7323 26 днів тому +1

    አደይ ድራማ የምሰራዉን ሙናን ትመስላለች

  • @betidaren3375
    @betidaren3375 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 29 днів тому +2

    ሽምግልናው ዋው😂😂😂🎉🎉🎉

  • @mamiedandfe7207
    @mamiedandfe7207 5 днів тому

    የ እውነተኛ ታሪክ መሆኑ ደግሞ እጅግ ያሳዝናል እህቷ ግን ይመቻት

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 20 днів тому

    Arif new❤

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit 29 днів тому +1

    Daniye tleyaleh ❤❤❤❤❤

  • @sifandeti9107
    @sifandeti9107 18 днів тому

    Very good😊

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 27 днів тому +1

    💔☝️ YALENA YMINWERE ASAZAIE TAREKE😢ENAMESEGENALENE🕊💚💛❤️🤗😍👌🕊

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci 27 днів тому

    በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @senatarakegn2705
    @senatarakegn2705 3 дні тому

    መጨረሻውን ወደድኩት

  • @jusesislorde
    @jusesislorde 24 дні тому

    Woow mi garimee filmii new😢😢😢

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 15 днів тому

    the movie Message is dope

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 28 днів тому

    ምነው ሽምግልና የተላኩት ሳይቀመጡ ተመለሱ?
    ጥሩ ነው!

  • @samarsamar5837
    @samarsamar5837 26 днів тому +5

    እንደኔ የእንጀራ አባቴ አልደፈረኝም እንጂ ያሰቃየኝ ነበር በልጅነቴ 😢

  • @user-lm8cd1fz8c
    @user-lm8cd1fz8c 28 днів тому

    የህትነት ጥግ ❤❤❤❤❤

  • @dagmawitsemeneh5889
    @dagmawitsemeneh5889 16 днів тому

    Wawwwww❤❤❤

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 28 днів тому

    ምርጥ ፊልም

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 24 дні тому

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @user-lg4yl4xw5s
    @user-lg4yl4xw5s 2 дні тому

    ❤❤❤😢😢

  • @user-by6ze1jq6e
    @user-by6ze1jq6e 24 дні тому

    አሪፍ ፊልም

  • @NardosHiluf-tu4qo
    @NardosHiluf-tu4qo День тому

    😊😊😊

  • @user-qg7wv9ce1g
    @user-qg7wv9ce1g 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @sweet-jh4vb
    @sweet-jh4vb 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JujuTube2552
    @JujuTube2552 23 дні тому +1

    አረ ማስታወቂው በዛ ምንድነው

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo 29 днів тому

    እሄን ስሜት የደረሰበት ያቀዋል 😭😭😭😭😭😭

  • @hikimaabahir7995
    @hikimaabahir7995 21 день тому

    wow dasilsl❤❤😢

  • @Denayt29
    @Denayt29 15 днів тому

    Weeer

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 3 дні тому

    😢😢😢😢😢

  • @AnnoyedLightning-fy5zf
    @AnnoyedLightning-fy5zf 24 дні тому

    ማሂ የኔቆንጆ በጣምነው የምወድሽ

  • @user-pw7cy3lu7n
    @user-pw7cy3lu7n 24 дні тому

    ሽምግልናዉ ዋው

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤የሴልጅ ስቃይ😢😢😢

  • @CheerfulGreyhound-om5qx
    @CheerfulGreyhound-om5qx 25 днів тому

    Wawww

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 28 днів тому

    ማጨረሸው በጠምነው ደስ የለን ሽበው የእጁን ስለገን

  • @MeskiGeta
    @MeskiGeta 21 день тому

    Gin min ayinet tigist newu❤❤❤

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 15 днів тому

    በየቤቱ፡ያለነው፡ቤትይቁጠረው😢😢

  • @balisahurree
    @balisahurree 17 днів тому

    Neweregnoche

  • @mesiethio2857
    @mesiethio2857 28 днів тому

    😢😢😢አምላኬ ሆይ አደራውን ጌታየ😢😢

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 25 днів тому

    በስማም

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci Місяць тому

    ይይይይ ❤❤❤❤❤