Ethiopia: አስደሳች ዜና!! | የባንክ አክሲዮን መግዛት ለምትፈልጉ ኢትዮጵያዉያን - ስትፈልጉት የነበረዉ ባንክ አክሲዮን እየሸጠ ነዉ kef tube inf

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Ethiopia: አስደሳች ዜና!! | የባንክ አክሲዮን መግዛት ለምትፈልጉ ኢትዮጵያዉያን - ስትፈልጉት የነበረዉ ባንክ አክሲዮን እየሸጠ ነዉ kef tube info
    #የከፍ-ቱዩብ_የዋትሳፕ_አድራሻ_ከፈለጋችሁ_በዚህ#+251953988821_ላይ_ደዉሉ_

КОМЕНТАРІ • 46

  • @keftube
    @keftube  3 роки тому +6

    😍😍 ዉድ ተመልካቾቻችን ቪዲዮዉ ከቀኑ 3፡15 ምሮ ይለቀቃል እንድትከታተሉት እጋብዛለሁ
    ለበለጠ መረጃ …
    👉 ስለአክሲዮን ምንነት ማወቅ ከፈለጉ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ ua-cam.com/video/IH0LXZAMotU/v-deo.html
    👉 ስለኢትዮጵያ ባንኮች አትራፊነት መረጃ ከፈለጉ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ ua-cam.com/video/4DnRXtUem8Y/v-deo.html
    ቪዲዉን አይተዉ ሲጨርሱ ላይክ እና ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ
    ለሚኖራችሁ አስተያየት በዚህ +251 9 53 98 88 21 ይደዉሉ
    ከፍ ቱይብ ከፍላለ ሂወት!

    • @mewdedemewdede5328
      @mewdedemewdede5328 2 роки тому

      አክሲዮን ሽያጩ አብቅቷል ወይስ ገናነው መልስልኝ

  • @asterayehaddis5266
    @asterayehaddis5266 6 місяців тому

    Selam Kef! Endiet neh! Please upload your real estate and banking info frequently! We look for your very well prepared and documented factually helpful presentation

  • @jemila.s.youtube6143
    @jemila.s.youtube6143 3 роки тому +1

    ሰላም ወድም ኩዌት ላይ ኤባሲ ይዘጋል እየተባለ ነው የመረጃውን እውነታኛነት ብታቀርብልን ?

  • @tsehaytube6053
    @tsehaytube6053 3 роки тому

    እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @abeyousuleman2485
    @abeyousuleman2485 3 роки тому

    በጣም አመሠግናለሁኝ ወንድማችን ማወቅ የፈለኩትን ነገር ስላቀረብክልን አመሠግናለሁኝ👍

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 2 роки тому

    ወልዲያ አክሲዮኖች ሺጥልኝ ከቻልክ

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 роки тому

    ጥሩ ሀሳብ ነው👍👍👍

  • @werkneswerknes6247
    @werkneswerknes6247 3 роки тому

    ሰላም ሰላም ይብዛል እግዛቤሔር ይማስጌን እኛሳላምነን

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka6465 3 роки тому +1

    ተባረክ ወንድሜ ስፈልገው ነበር😘

  • @originalidea22
    @originalidea22 3 роки тому

    tnx for the information but can u please tell us how long does it takes to get profit?

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለው ውዳጄ እስኪ ስለ አሽዋ አክሲኦንም አጣራልን

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ቀጥሉበት ከ

  • @ethiopiaethiopia8628
    @ethiopiaethiopia8628 3 роки тому

    ወንድማቺን እናመሰገንለን ግን እሰኪ ሲብቶ ጠይቅልን የሚያደረሱም ከሆነ እባክህ ብረትም የውጪ በርም በዚያው ተባበረን ሲብቶ ግን እሰከ የት ሃገረ ድረሰ ያደረሳሉ ሰትሰ ኩንታል ሲሆን ነው የሚያደረሱት ወይስ ሰው በፈለገው ነው አነሰ አንሄድሚ ካሉም .ለማንኛውም አንተ ጎበዝ ነህ በደብ አጣራና ጠይቅልን እዲያደረሱልን ደሞ ሰትጠይቅ ሲብቶው ያለበትን ቦታ ለኛ ለተመልካቺ ግልፅ አረግልን ሰልክ ቁጥራቸውን አሰቀምጥልን እሰከ ሰሜን ሸዋ ያደረሳሉ

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 3 роки тому

    Amesgnalhu wendmalem teru merja naw,ketlbet!

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 3 роки тому

    መውነት መልካም ሰው ነህ ተባረክ

  • @aster4804
    @aster4804 3 роки тому

    Enamesgnalen👍👍🙏

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 3 роки тому

    welcome

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u 3 роки тому

    ስላም ስላም ውንድሜ

  • @brke1
    @brke1 2 роки тому

    እምታውቀው ካለህ መልስልኝ እኔ ያለሁት ከሀገር ዉጭ ነኝ ለእህቴ ዉክልና ሰጥቻታለሁ በኔ ስም በውክልናው መሰረት እሳ በኔ ስም መግዛት ትችላለይ መልስልኝ

    • @Hbeshawit9856
      @Hbeshawit9856 2 роки тому

      አወ ትችያለሺ እኔም በውክልና ነው ወልዲያ የገዛሁት

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 3 роки тому

    👍👍

  • @sadatube3964
    @sadatube3964 3 роки тому

    Selam new kefye

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ

    እንኳን በስላም መጣክ

  • @kalkidanadmas760
    @kalkidanadmas760 2 роки тому

    ምን አልገባኝም አክሲዮን ማለት ብር ማስቀመጥ ነው? ነው ምንድነው🤔

    • @abc12452
      @abc12452 2 роки тому

      አይደለም ሊቋቋም የተፈለገዉ ድርጅት ዉስጥ ከዝቅተኛና አቅምሽ እስከቻለ ድረስ ብር ከፍለሽ የዛ ድርጅት ባለቤት ትሆኛለሽ ስራ ሲጀምር ትርፉን ትካፈያለሽ

  • @andd2218
    @andd2218 3 роки тому +1

    ቆይ ቆይ የመሃል እንዴ? በንኩ አተረፈ ከሰረ የምትለዉ ምን አገበን ስለ በንኩ ተደ እነት አፈር ተስበለ ምንም ጭብጥ አለዬሁብም በል በል ዉጠ ዉረድ ሚበል ነገር አይጠቅመናም

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 роки тому

    ወንድሜ ትዉለደ ኢትዮጵያ ያላቸው ዜግነት የቀየሩ ተከልክሎ ነቀረ እኮ እባክህ አጣራልን

  • @makdessefared6987
    @makdessefared6987 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የኔ ጥያቄ 25 አክሲኦን 25 ሽ ከሆነ እሚገዛው ከዛስ በየወሩ ነው እሚቆጠበው በየወሩ ከሆነ ስት ስት ነው እሚቆጠበው ሌላው በስት አመት ነው እሚደርሰው

    • @BANKERUTUBE
      @BANKERUTUBE 3 роки тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው???

    • @tigstseboka6465
      @tigstseboka6465 3 роки тому +4

      እህቴ በየወሩ የሚቆጠብ ነገር የለውም።ባንኩ በአመት ከሚያተርፈው ላይ ላንቺ የሚደርስሽን በገዛሽው አክሲዮን ልክ በ25ሺ 1 አክሲዮን ከሆነ ያለሽ አካፍለው የሚደርስሽን በአካውንትሽ በየአመቱ ያስገቡልሻል።አንቺ ከፈለግሽ ደግሞ አክሲዮኔን ማሳደግ እፈልጋለው ካልሽ በየአመቱ በትርፉ እየገዛሽ ማሳደግ ትችያለሽ ምክንያቱም አክሲዮናችን ከፍ ባለ ቁጥር ከትርፉ ጥሩ ብር እናገኛለን። በትንሹ ያስረዳውሽ መሰለኝ😍 ከቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ለልጄ አክሲዮን ገዝቼ ከዛ ተሞክሮ ስላለኝ ነው😀Thank you

    • @makdessefared6987
      @makdessefared6987 3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እና 25 አክሲኦን 25 ሽ ገዝቼ በአመት ስት ትርፍ ይኖርዋል

    • @tigstseboka6465
      @tigstseboka6465 3 роки тому

      @@makdessefared6987 እንደኔ ከሆነ 2 or 3 አክሲዮን ብትገዢ ጨክነሽ በጣም ውጤታማ ትሆኛለሽ የ1 አክሲዮን ትርፉ እንደባንኩ ይወሰናል ይሄ ነው ማለት ይከብደኛል ቪዲዮውን በደንብ ሰምተሽው ከሆነ ባንኩ በጣም አትራፊ ነው።

    • @makdessefared6987
      @makdessefared6987 3 роки тому

      እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ እማ

  • @haregashimales5118
    @haregashimales5118 3 роки тому

    Era dollar santa gabaha?

  • @user-uo7kn3nm7m
    @user-uo7kn3nm7m 3 роки тому

    አዋላይ በላክ ይቻላል እሥኪ የምታቁ

  • @ethiopiaenatehagerea5038
    @ethiopiaenatehagerea5038 3 роки тому

    Enat bank Axsion endategebu, Endategebu, Endategebu,, ye leboch sebesebe bank, ye Amharoche ena ye Deha genzebe yebelu

  • @ኢትዮሀገሬ-ሰ6የ
    @ኢትዮሀገሬ-ሰ6የ 3 роки тому

    ማለት 25 አክሲሆን 25 ሺ ነው ማለት ነው

    • @Hbeshawit9856
      @Hbeshawit9856 2 роки тому

      በመጀመሪያ ተደረራጅተሺ ከሆነ ነው ከሰው ላይ ቦታውን ብቻ ከመቶሺ በላይም የሚሸጥበት አጋጣሚ አለ

  • @user-bk7lp1hb1b
    @user-bk7lp1hb1b 3 роки тому

    ሲሚንቶ አጣራልን ስንተ ገባ